የጎማ ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ምርቶች የችርቻሮ ንግድ yegoma pilasitīki ina yepilasitīki miritochi yechiricharo nigidi  Habib

Channel
የሀቢብ ግጥምናደብዳቤዎች እንድሁም ልሎች ፅሁፎች
@habibshifa
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
56subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001348155498 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @habibshifa |
| Created | Between 1 March 2018 and 11 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/habibshifa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 15:06 | 56 | +1 |
| 10 Aug 2026, 08:01 | 55 | no change |
| 6 Aug 2026, 17:15 | 55 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 11 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Selam
ይድረስ…‼ ========= ①) ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡ ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል? ②) ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡ የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል? ③) ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ : እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው? √ ይድረስ ለሁላችንም፡ እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?! ተነ…
💎 ለመቶ ሚሊየን ሰው 1 ፀሀይ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አይወጣም፡፡ ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡ አዲሷ ፀሀይ አዲስ እድል አዲስ ተስፋ አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠልለህ ትደበቃታለህ፡፡ ሳታሞቅህ ዜናዋን ሳታበስርህ ትገባለች፡፡ 💡ተፈጥሮ ሁሌም ለሁሉም እኩል ናት ፡፡ ለሁሉም አንድ ፀሀይ ነው የሚወጣው ዛሬም በፍቅር ከመኝታህ ተነስ የዛሬዋን ፀሀይ በተስፋ ሙቃት አትደበቃት ከውድቀትህ እንቅልፍ እራስህን ቀስቅስ፣ብርሃን የድምቀት መገለጫ ነው ፣ደማቅ ቀን በብርሃን ውስጥ ደግሞ ደጋግሞ ያበራል። የሚሰጠህ ውስጣዊ ስሜት በፈጠርከው ብሩህ ቀን …
Photo, posted without a caption
⏳እስከዚያው አልኖርም ✍ሚስጥረ አደራው ☯“It is not uncommon for people to spend their whole life waiting to start living. ” ― Eckhart Tolle ታላቁ ገጣሚ ጸጋዬ ገ/መድህን “አብረን ዝም እንበል” በተሰኘው ግጥሙ ውስጥ “ተስፋ መቀነን ነው መቼም የሰው ልጅ አይችለው የለም” ይለናል። 💎አንድም ህይወታችን ያለተስፋና እና ምኞት ነቅታ መጓዝ እንደማትችል ሲጠቁመን። በሌላ በኩል ደግሞ የሰውን ልጅ ማለቂያ የሌለውን ምኞት ሲያስዳስሰን ይመስለኛል። ህይወታችንን ብንቃኘው ደስታ ይሰጡናል ብለን ስንጠብቃቸው የነበሩት ነገሮች በእጃችን ሲገቡ እንዳሰብነው ደስተኛ ሳያደርጉን ይቀሩና ደግሞ ከፍ …
ነገ ቅዳሜ እና እሁድ ! በሴንትራል ሆቴል ከቀኑ 9:30 ጀምሮ ይታደሙት። : ይዝናኑበታል ። እንኳን አደረሳችሁ ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! መግቢያ ቲኬቱን አሁኑኑ ያግኙ ! 57ኛዉ ዙር የአሼ ታለንት አንቲ ድራግ የቁንጅና ዉድድር እና የፋሽን ሾዉ ልዩ ዝግጅት መጋቢት 17 እና 18/2014 ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 9:30 ጀምሮ በሃዋሳ ሴንትራል ሆቴል ከልዩ የመዝናኛ ዝግጅት ጋር ይጠብቆታል ። መግቢያ ዋጋ :-50 ብር ብቻ ! ለበለጠ መረጃ :-0926449748 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
ደጃዝማች ዑመር ሰመተር የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ ጣልያንን ከአፈር የደባለቀ ጀግና ደጃዝማች ዑመር ሰመተር በኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ለአገራቸው ነጻነት የከፈሉ ስማቸው ከመቃብር በላይ ሆኖ ሲወሳ ይኖራል ። አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ከታላቁ አንዋር መስኪድ አጠገብ ‘’ዑመር ሰመትረ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት’’ የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ት/ቤት ሲያስቡ ከታሪኩ በስተጀርባ መታሰቢያ የቆመላቸው እኝህ ሰው ማን ናቸው ብለው መጠየቅዎ ወይም በሌላ ሰው መጠየቅዎ አይቀርም፤ ባለታሪካችን የተወለዱት በኦጋዴን አካባቢ ካልካዩ በተባለ ሥፍራ ሲሆን ዓመቱም 1871 ዓ.ም ነው፡፡ በልጅነታቸው የተለያዩ ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን ባህላዊ ሥርዓቶችን እየተማሩ ያደጉት እኝህ…
☯አበቦች ሲፈኩ እንደሚደርቁ ያውቃሉ፣ ግን እደርቃለሁ ብለው ሳይፈኩ አይቀሩም፡፡ ☮ሰውም ሟች ነው ግን ሟች ነኝ ብሎ መተው የለበትም፡፡ ሁሉም ሰው በየመስኩ ያብብ፡፡ ወዳጄ ይህቺ አለም ትልቅ ዳመራ ናት አንተ በዳመራው ስር ያለህ አንድ ችቦ ነህ አንተ ስትጠፋ የዳመራው ብርሀን ይቀንሳል፡፡ የቻልከውን ያህል ብራ አንተ ከነገሮች በላይ ነህ፡፡ በነገሮች አትረበሽ፡፡ ☯አየህ አንፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም፡፡ አንፖል ተቃጥሏል ብሎ ቤት የሚቀይር ሞኝ ነው፡፡ አንተም አንዱ የህይወቴ ጉዳይ አልተሳካም ብለህ ራስህን ለማጥፋት አትሞክር፡፡ ይልቅስ አምፖልህን ቀይር ችግርህን ተጋፈጠው፡፡ 💟ጭንቀትህን አስጨንቀው፡፡ "ካህሊል ጅብራል እንዲህ ይላል ህይወት ልክ እ…
አዋቂነት….. ሞኝነት???? ልጅ እያለን፤ ለደስታ ያለን አመለካከት የተለየ ነበር። ለመሳቅ ምክንያት አያሻንም ነበር፤ ለመደሰት ልጅ ከመሆናችን የዘለለ መስፈርት አልነበረንም ነበር፤ ደስታ ግብ ሳይሆን ከማንነታችን ጋር፤ ከልጅነታችን ጋር አብሮ የተዋሃደ የተፈጥሮ ጸጋ ነበር። እድሜ ሲጨምር እና ማደግ የሚሉት ፈሊጥ ሲመጣ እኛ ለደስታ ያለን አመለካከት ተለወጠ (ነገር ግን ደስታ ምንነቷ የተለወጠ ነው የሚመስለን) ። አንድ ጸሃፊ የልጅነትን መልካም ገጽታ እንዲህ ይገልጸዋል “ሁሌም የሚቆጨኝ እንደ ልጅነቴ ብልህ አለመሆኔ ነው” ሲል። ዛሬ ከልጅነት አለም እርቀናልና ለመሳቅ ምክንያትን እንሻለን፤ ለመደሰት አላማ እና ግብ እንፈጥራለን። ምክንያቱም ደስታ ተለፍቶ…
ይህ ፎቶ ለኔ ብዙ ነው ።
☢ከእለታት ባንዱ ቀን አንድ ታዳጊ አባቱን “የህይወት ዋጋው ስንት ነው?” ሲል ጠየቀው፡፡ አባትም መልስ በመስጠት ፈንታ ልጁን እንዲህ ሲል አዘዘው፡፡ “እንካ ይህንን የድንጋይ ቁራጭ...ወደ ገበያ ውሰደው፡፡ ሰዎችም ዋጋውን ከጠየቁህ በጣቶችህ ሁለት ቁጥርን ብቻ አሳያቸው እንጂ ምንም አትናገር” አለው፡፡ ልጁም ድንጋዩን ወሰደ፡፡ ወጥቶም በገበያ መሃል ቆመ፡፡ አንዲት ሴትም መጣች፡፡ “ይህ ድንጋይ ዋጋው ስንት ነው? ብትሸጥልኝ ወስጄ ግቢዬ ውስጥ አስቀምጠዋለሁ” አለችው፡፡ ልጁም እንደታዘዘው ምንም ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳያት፡፡ እሷም አለች “ሁለት ብር? እወስደዋለሁ!!” ልጁም ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ በገበያ ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡ አባትየውም አለው “አ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @habibshifa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 399,233 of 1,480,944entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@habibshifa named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሀቢብ ግጥምናደብዳቤዎች እንድሁም ልሎች ፅሁፎች” (@habibshifa), 56 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/habibshifa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.