◾️|| በክረምቱ የመሸጥ ዕድላቸዉ ከፍተኛ የሆኑ ተጫዋቾች ! 👉 ኒኮላሥ ፔፔ 15£m 👉 ሳምቢያ ሉኮንጋ 20£m 👉 ፍሎራን ባሉጋን 40£m 👉 ሴድሪክ ስዋሬዝ 4£m 👉 ኦስተን ትረስቲ 5£m 👉 ኑኖ ታቫሬዝ 15£m 👉 ኬረን ቴርኒ 40£m 👉 ግራኒት ዣካ 15£m 👉 ሮብ ሆልዲንግ 7£m 👉 ጆርጂኒሆ 20£m 👀አርሰናል እነዚህ ተጫዋቾች ለመሸጥ የለጠፈባቸዉ ዋጋ ድምር ቢያንስ እስከ 180 ሚሊዮን ፓዉንድ ለ ክለቡ ያስገባሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከዚህ ከተጫዋቾች ዝውውር የሚገኘው ገቢ ሲደመር የአርሠናል ባለሀብቶች ክለቡን ለማጠናከር በክረምቱ ዝውውር ለተጫዋቾች ዝውውር 200m£ ላይ በመጨመር በአጠቃላይ አርሠናል ያለበትን የተጫዋች ክፍተት ለመሙላት አሠልጣኝ ሚ…

Channel
Ethio sport ኢትዮ ስፖርት
@habeshasport
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
71subscribers
+28 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001349253472 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @habeshasport |
| Created | Between 1 March 2018 and 4 September 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/habeshasport |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 29 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Oct 2026, 01:00 | 71 | +26 |
| 30 Sept 2026, 05:39 | 45 | +1 |
| 14 Sept 2026, 22:22 | 44 | +1 |
| 10 Aug 2026, 16:31 | 43 | no change |
| 6 Aug 2026, 19:57 | 43 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 4 September 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 12 June 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በዛሬው እለት በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የዚምባቡዌ አቻውን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቋሚ አስራአንድ አሰላለፍ:- ግብ ጠባቂ ተክለማርያም ሻንቆ ተከላካዮች :- ረመዳን የሱፍ አህመድ ረሽድ ምኛት ደበበ አስራት ቶንጆ አማካዮች:- አማኑኤል ዮሃንስ ሽመልስ በቀለ ሃይደር ሸረፋ አጥቂዎች :- ዳዋ ሁጤሳ አቡበከር ናስር ጌታነህ ከበደ 09:00 | 🇿🇼 ዚምባብዌ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹 መልካም እድል ለዋልያዎቹ 🇪🇹 Facebook.com/ethiosportlive Telegram t.me/habeshasport
🔴 የላንክሻየር ደርቢ የሳምንቱ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ከጨዋታ በፊት የቅርብ ግዜ እውነታዎች! • ሊቨርፑል ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያደረጋቸውን የመጨረሻ ሁለት የሜዳው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን አሸንፏል። ለመጨረሻ ግዜ ሶስት ተከታታይ ጨዋታ በሜዳቸው ያሸነፉት በመጋቢት 2011 ነበር፡፡
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 15ተኛ ሳምንት የተደረጉ አጠቃላ ጨዋታዎች ሌስተር ሲቲ 2-2 ማን.ዩናይትድ ፉልሃም 0-0 ሳውዛምፕተን አስቶን ቪላ 3-0 ክሪስታል ፓላስ አርሰናል 3-1 ቼልሲ ማን.ሲቲ 2-0 ኒውካስትል ሼፊልድ 0-1 ኤቨርተን ሊድስ 1-0 በርንሌ ዌስትሀም 2-2 ብራይተን ሊቨርፑል 1-1 ዌስትብሮም ወልቭስ 1-1 ቶተንሀም Fb@habeshasportlive 🏴 ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 16ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች 12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሌስተር 02:30 | ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ 05:00 | ኤቨርተን ከ ማንችስተር ሲቲ Fb@habeshasportlive ዛሬ የሚደረጉ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ተኛ…
Photo, posted without a caption
👉 ትናንት በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤቶች:- 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 7ኛ ሳምንት አስቶን ቪላ 3-4 ሳውዛምፕተን ኒውካስትል 2-1 ኤቨርተን ማን ዩናይትድ 0-1 አርሰናል ቶተንሀም 2-1 ብራይተን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 - 9ኛ ሳምንት ሴንት ኢቴን 0-1 ሞንፔሌ አንገርስ 0-3 ኒስ ዲዮን 0-0 ሎሪዬንት ኒምስ 0-1 ሜትዝ ሬምስ 2-1 ስትራስበርግ ሞናኮ 4-0 ቦርዶ ሊል 1-1 ሊዮን 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ - 6ኛ ሳምንት ፍራይቡርግ 2-4 ባየር ሌቨርኩሰን ኸርታ በርሊን 1-1 ወልፍስበርግ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ - 6ኛ ሳምንት ዩዲኔዜ 1-2 ኤሲ ሚላን ስፔዚያ 1-4 ዩቬንቱስ ቶሪኖ 3-4 ላዚዮ ኤስ ሮማ 2…
ረቡዕ ጠዋት በታላላቅ ጋዜጦች ላይ የተነገሩ ወሬዎች ። ሁሌም ዜናዎቻችን ቀድመው እንዲደርስዋ ላይክ ኮሜንት ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ። ፌስቡክ ላይ ይቀላቀሉን facebook.com/habeshasport ___________________ #official የሻንፒዮን ሺፑ ክለብ ዋትፎርድ ከቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ እንዲውም የአርሰናል ንብረት የነበረውን ዳኒ ዌልቤክ ጋር በስምምነት ተለያይቷል ፤ በአሁን ወቅት ዌልቤክ ከኮንትራት ነፃ ነው _____________ የኢትዮጵያ የወንዶች እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ በኮቪድ ውስጥ ሆኖ የ2013 ዓ.ም የኢትጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር …
ትላንት የተጠናቀቁ የዝውውር ዜናዎች ለትኩስ ዜናዎች ይቀላቀሉን ፌስቡክ - facebook.com/habeshasportlive ቴሌግራም - t.me/habeshasport . #Official ቶማስ ፓርቴ የአርሰናል ንብረት መሆኑ ይፋ ሆኗል። አርሰናለ ውል ማፍረሻውን 50 ሚ ዩ ለ አትሌቲ ከፍለዋል፡፡ በአርሰናል ቤት የ 4 አመት ኮንትራት ፈርሙዋል በሳምንትም 200 ሺ ፓ ደሞዝ ይከፈለዋል፡፡ 👉ወልቭስ የ 19 አመቱን ግራ መስመር ተከላካይ ረያን አያት ኑሪን ከ አንገርስ በ ውሰት አስፈርመዋል የ ወልቭሱ የ ክንፍ መስመር ተጫዋች ሩብን ቪናግሬ ደሞ ወደ ኦሎፒያኮስ በ ውሰት አምርቱዋል . 👉ሳውሃምፕተን በ 15 ሚ ፓ የ ብሬስቱን አማካኝ ኢብራሂም ዲያሎን አስፈርመ…
🎥 ሙሉ የጨዋታው HIGHLIGHT. ⏰ Full-Time 🔴 ማን ዩናይትድ 1-6 ቶተንሀም ⚪️ #ፈርናዴዝ 1' #ኖዶንቤሌ 4' #ሰን 6' 37' #ኬን 30' 79' #ኦሪር ⏰Full-Time 🔵አስቶን ቪላ 7-2 ሊቨርፑል🔴 ⚽️#ዋትኪንስ 4'22'41, ⚽️#ሳላህ 33' 60' ⚽️#ቫንዳይክ 35' (OG) ⚽️#ባርክሌይ 55' ⚽️#ግሪሊሽ 66' 75' 🎥 ሙሉ የጨዋታው HIGHLIGHT. ⏰Full-Time 🔴አርሰናል 2-1 ሼፊልድ⚫️ #ሳካ 61' #ማክጎልድሪክ 83' #ፔፔ 64'…
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እሁድ| ሌስተር ሲቲ 8:00 ዌስትሀም ዩናይትድ እሁድ| ሳውዝሀምፕተን 8:00 ዌስትብሮሚች እሁድ| አርሰናል 10:00 ሼፊልድ ዩናይትድ እሁድ| ወልቭስ ዩናይትድ 10:00 ፉልሀም እሁድ| ማን.ዩናይትድ 12:30 ቶተንሀም እሁድ| አስቶንቪላ 3:15 ሊቨርፑል 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 እሁድ| ሞንፔሌ 8:00 ኒምስ እሁድ| ቦርዶ 10፡00 ዲጆን እሁድ| ብሬስት 10:00 ሞናኮ እሁድ| ሜትዝ 10:00 ሎሬንት እሁድ| ስትራስቡርግ 10:00 ሊል እሁድ| ሬንስ 12:00 ሬምስ እሁድ| ሊዮን 4:00 ማርሴ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደሊጋ እሁድ| ወልፍስበርግ 10:30 ኦግስበርግ እሁድ| ባ…
ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቼልሲ 4-0 ክሪስታል ፓላስ ኤቨርተን 4-2 ብራይተን ሊድስ 1-1 ማንችስተር ሲቲ ኒውካስትል 3-1 በርንሌይ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ሌንስ 2-0 ሴንትኢቴን ኒስ 2-1 ናንቴስ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደሊጋ ዶርትሙንድ 4-0 ፍራይቡርግ አይንትራክ ፍራንክፈርት 2-1 ሆፈንሄም ኮሎኝ 1-3 ቦ.ሞንቼግላድባህ ስቱትጋርት 1-1 ባየር ሌቨርኩሰን ወርደር ብሬመን 1-0 አርሚንያ ቢዬልፊልድ RB ሌፕዚሽ 4-0 ሻልክ 04 🇮🇹 በጣልየን ሴሪኤ ሳሱሎ 4-1 ክሮቶኔ Postp | ጄኖዋ vs ቶሪኖ ዩዲኒዜ 0-1 ሮማ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ቫላዶሊድ 1-2 ኢባር አ.ማድሪድ 0-0 ቪላር…
እሮብ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ እና የተቃረቡ የዝውውርና ሌሎችም አጫጭር የስፖርት ዜናዎች! ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ/ኮሜንትና/ሼር ማድረጉን አይርሱ! ════════════════════════ ▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች ለአሌክስ ቴላስ ሁለተኛ ዙር ያሉትን የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል። በሁለቱ ክለቦች መሃከል የሚደረገው ድርድር አሁንም ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ብራዚላዊው ግራ ተመላላሽ ተጭዋች በተቻለ ፍጥነት ዝውውሩ በቶሎ ቢጠናቀቅ ደስተኛ ነው። [mohamed bouhafsi] ════════════════════════ ▷ ማንችስተር ዩናይትድ የቦሩሺያ ዶርትመንዱን የክንፍ ተጫዋች ጄደን ሳንቾ ለማስፈረም 100 ሚ. ዩሮ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @habeshasport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@habeshasport named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 5 posts, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethio sport ኢትዮ ስፖርት” (@habeshasport), 71 subscribers as measured 10 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/habeshasport.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.