27 Mar 2021, 03:07 UTC822 viewsread 10 August 2026 ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚላክ የማጥመጃ 'ፊሺንግ' ኢ-ሜይሎችን እንዴት መለየት እንችላለን?
ፊሺንግ # phishing ማለት ወንጀለኞች የታዋቂ ሰዎችን ወይንም ድርጅትን በማስመሰል የኢ-ሜይል መልእክት በአድራሻችን በመላክ ጠቃሚ እና ሚስጢራዊ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማታለል ተግባር ነዉ፡፡
ወንጀሉ በብዛት የሚፈጸመው ማስፈንጠሪያ # links በመላክ
ተጠቃሚ ሊንኮችን ተጭነው ሲከፍቱ ሳያዉቁት በድብቅ አጥፊ ሶፍትዌር (malware) ኮምፒዉተርዎ ላይ በመጫን አልያም የቀረበልዎን ፎርም እንዲሞሉ በመጠየቅ ጠቃሚ መረጃዎችዎን የመስረቅ ሂደት ነዉ፡፡
'ፊሺንግ' የሚለው ቃል የመጣዉ ከአሳ ማጥመድ ሲሆን፤ ልክ አሳን ለማጥመድ መንጠቆ ላይ የአሳ ምግብ በ…
Signed Kali linux
23 Mar 2021, 18:16 UTC542 viewsread 10 August 2026 Video
HOW TO CREATE A LOGO USING PIXELLAB
👨💻ማንኛውም አይነት ሀሳብ ወይም ጥያቄ ካላችሁ @habesha_tech1 ላይ ያድርሱን
@habesha_tech_channal
@habesha_tech_channal
Signed Kali linux
23 Mar 2021, 18:16 UTC532 viewsread 10 August 2026 Photo
✳️ሰላም ውድ የ HABESHA TECH ቤተሰቦች ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል? ዛሬ የምናየው የተረሳውን ፓተርን ሆነ Pin አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደምንችል ነው ።
⚠️ በዚህ Method ማወቅ ያለቦት ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።📝
🏷 ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ።
🔰ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን።🔍
◻️Step 1 :- ስልኮትን Power off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ።
◻️Step 2 :- እነዚን ቁልፎች ማለትም Volume up…
Signed Kali linux
23 Mar 2021, 18:15 UTC442 viewsread 10 August 2026 💢ስልካችሁ📱 ላይ የሆነ #አስቸኳይ ነገር ልትሰሩ ፈልጋችሁ ቻርጅ ዘጋባችሁ📵 እንበል፤ ቻርጀር ደግሞ በአካባቢያችሁ የለም።
✅ለዚህ መፍትሄ የሚሆን እንዴት ከሌላ ስልክ📲 ላይ ቻርጅ #ማስተላለፍ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ።
💢ስልካችንን📲 እንዴት ከሌላ ስልክ ላይ ቻርጅ ማድረግ እንችላለን?
#አስፈላጊ ነገሮች⬇️⬇️⬇️
✅ሌላኛው ስልክ
✅OTG
✅data cable
1⃣. አሰራር፦ ኬብሉን #OTG ላይ ይሰኩና በቀላሉ #OTG ያለበትን ጫፍ ቻርጅ ሰጪው ስልክ📲 ላይ ይሰኩት።
2⃣. ሌላኛውን ጫፍ ቻርጅ ማድረግ የሚፈልጉት ስልክ ላይ ይሰኩት።
አለቀ፤ ዳይ ወደ ዘረፋ
@habesha_tech_channal
@habesha_tech1
@habesha_tech_channal
@h…
Signed Kali linux
18 Mar 2021, 10:26 UTC≈3,070 viewsread 10 August 2026 Photo
ዘመኑ እያለቀ ነው
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
ቤተ ሰይጣን(SatanicTemple)ባፎሚት የተሰኘ ሐውልቱን በአሜሪካ አርካንሳስ አስመርቋል፡፡ዘመኑ እያለቀ ነው፡፡ጌታ በደጅ ነው፡፡የተኛ ሰው ይንቃ!666ን የሚቃወም ሰው ብቻ ቢያንስ ለ 15 ሰው #Share በማድረግ ደውል እናሰማ ::🙏
Signed Kali linux
17 Mar 2021, 06:20 UTC437 viewsread 10 August 2026 ✅ ያልሰማ ካለ plz ለህይወትህ ስትል ስማ ✅
ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ
የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር😟
, ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም
አደገኛ እባብ 🐍ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት
እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል
ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ
ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት
ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን
አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን
በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች
ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ
በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም
አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው😳
ታዲያ ይህ እባብ አ…
Signed Kali linux
15 Mar 2021, 03:22 UTC502 viewsread 10 August 2026 File
ምርጥ 2021 የስልክ ጥሪዎችን የያዘ አፕ ነው፡፡
Signed Kali linux
14 Mar 2021, 18:26 UTC238 viewsread 10 August 2026 File
New apdate my ethio tel apk. It contain ather prograns.
SIZE=2.3MB.
NAME= MY ETHIO TEL
Signed Kali linux
14 Mar 2021, 18:11 UTC441 viewsread 10 August 2026 File
✅ፎቷችሁን ወደ
Cartoon photo
የሚቀይር App
@habesha_tech_channal
@habesha_tech_channal
@habesha_tech_channal
Signed Kali linux
14 Mar 2021, 18:11 UTC364 viewsread 10 August 2026 File
🔆ስልክዎ Root ሆኗል✅ አልሆነም❌ ሚለውን ማወቂያ።
@habesha_tech_channal
@habesha_tech_channal
Signed Kali linux
14 Mar 2021, 18:10 UTC404 viewsread 10 August 2026 File
🔆የስልክዎን MAC address መቀየር ያስችልዎታል።
✅WIFI እየተጠቀሙ #Cut/kill በሚደረጉበት ጊዜ Mac Address ቀይረው መቀጠል ያስችሎታል።
@habesha_tech_channal
⚠️ #root required
@habesha_tech_channal
Signed Kali linux
13 Mar 2021, 18:04 UTC321 viewsread 10 August 2026 🌿 ሲም ካርድ አላነብም ላላቹ መፍትሔ ይዘንላችሁ መጥተናል።
🌿 ብዙ android ሞባይሎች በብዙ መንገድ "sim" አላነብ ልል ስለምችል እኛ ሁሉንም አማራጭ ከታች ዘር ዘር አድርገን አስቀምጠናል።
1ኛ:- ሞባይሎትን restart ያድርጉ ስልክ restart ማድረግ ለብዙ ችግሮች መፍትሔ ልሆን ስለምችል።
2ኛ:- ስም ካርድ on ያድርጉ
setting-->network and internet-->sim card-->on
3ኛ Networ mode ይቀይሩ network mode auto ያድርጉ
4ኛ:--> sim cardu ከኔትዎርክ ጋር ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ ልሆን ስለምችል አድስ APN ይሙሉ
ለመሙላት setting-->network and internet-->mobile netwo…
Signed Kali linux
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @habesha_tech_channal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.