3 Aug 2026, 16:50 UTC≈3,090 views9 reactionsread 6 August 2026 ምድር ያለ አዝርዕት ፣ ያለ ዕፅዋት ትቢያና አቧራ ናት።
ዕፅዋትም ያለልምላሜ ያለ አበባ ያለ ፍሬ የደረቀ ጭራሮዎች ናቸው።
ደመናም ያለዝናም የጸሐይ ሰሌዳም ያለብርሀን ከቱዎች ናቸው
አንህብት ያለ መዓር ገበሬ ያለ በሬ ሴት ልጅ ያለ ጎፈሬ መልከ ጥፉዎች እንደ ሆኑ ሁሉ።
የሠው ሕይወትም ያለ ክርስቶስ ጨለማ፣ ያለ ወንጌል ደካማ ፣ያለ ፍቅር ጠማማ ፣ ያለ ተስፋ ከንቱ ነው።
❤3👍3🙏3
Signed ሠናይ አስረሴ በለጠ senayi asrese beletse
2 Aug 2026, 19:11 UTC352 views8 reactionsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤8
Signed 🔛 Ermiyas
2 Aug 2026, 19:11 UTC336 viewsread 6 August 2026 👉ችግር ሕያው የመሆን ምልክት በመሆኑ የበለጠ ችግር ሲገጥማችሁ ይበልጥ ሕያው ትሆናላችሁ።
👉ዐሥር በጣም ፈታኝ የሆኑ ችግሮች ያሉበት ሰው አምስት ችግሮች ብቻ ከገጠሙት ሰው በሁለት እጥፍ ሕያው ነው።
👉ተወዳጆች ምንም ዓይነት ችግር ከሌለባችሁ ሕልውናችሁ በታላቅ አደጋ ውስጥ መውደቁን አምናችሁ #ጌታ ሆይ አታምነኝምን እባክህን ችግር ስጠኝ በሉት
ነገረ ፈላስፋ
Signed 🔛 Ermiyas
2 Aug 2026, 04:46 UTC390 views5 reactionsread 6 August 2026 https://youtu.be/OdWkBqtcLlU?si=jzErUiFiSe1V8-Sw
❤5
Signed Mr Hailemariam Zewdu
31 Jul 2026, 13:36 UTC473 views8 reactionsread 6 August 2026 #ቃየላዊነት አይለምልምባችሁ
👉 ቃየላዊነት ሲለመልም በወንድሙ ስኬት ቅጥልጥል ብሎ ይቃጠላል።
👉ቃየላዊነት ሲለመልም የወንድምህ ነገረ ሕይወት በመላ ስህተት ብቻ መስሎ ይታይሃል።
👉ቃየላዊነት ሲለመልም ለወንድምህ በተደረገለት በጎ ነገር ሁሉ አንገትህን ደፍተህ ሴራዊ ገደል ትምሳለህ።
👉ቃየላዊነት ሲለመልም በነገር መዓርነት ውስጡን ባዶ ታደርገዋለህ።#ተክል ጎብኝተን ውኃ ተጎንጭተን እንምጣ እንዲል ቃየል ዘፍ......
👉ቃየላዊነት ሲለመልም በጎ ለመምሰል ነገሮችን በአፍህ ተጎንጭተህ ታስጎነጨዋለህ።#ክፋትን ተናግረህ ታናግረዋለህ ሲል!
👉ቃየላዊነት ሲለመልም በኋላ ሁለት ሊያገባ በነፃነትህ ላይ ደረበ ብሎ ከሠይጣን ጋር ይወዳጅብሃል።
👉ቃየላዊነት ሲለመልም ገደሉ ላ…
❤7👍1
Signed 🔛 Ermiyas
31 Jul 2026, 07:58 UTC≈2,920 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሕያው አገልጋይ
፧፧፧፧፦ስለ ተአማኙ እግዚአብሔር በተጠራጣሪ አንደበት አይመሠክርም።
፧፧፦ ስለ ኃያሉ እግዚአብሔር ሲናገር በፈሪ አንደበት አይገልጠውም እየፈራ ወንጌልን አይሰብክም።
የዋሕና ትጉህ ስለሆነው አምላክ በትቢተኛ አንደበትና በትቢት አነጋግር አይናገርም
ፍቅር የሆነው እግዚአብሔርን በጥላቻና በስድብ አያገለግለውም
፠ አምላኩ እንዲመሠገን እንጅ እራሱን ሊወደስበት ከአውደ ምህረቱ አይቆምም
፠ ሌሎች የሚድኑበትን እርሱ የሚጠፋበትን አገልግሎትአያገለግልም ማለት እያገለገለ አይጠፋም
የጌታውን ማዕድ አይነፍግም እኔ ብቻ ላስተምር እኔ ልናገር እኔ ብቻ ልኑር አይልም ከወንድሞቹ ጋር ይተባበራል
ሌላውን እንደ ኃጥእ ራሱን እንደ ጻድቅ አይቆጥርም ።
እ…
❤5👍1👏1
Signed ሠናይ አስረሴ በለጠ senayi asrese beletse
31 Jul 2026, 06:14 UTC437 viewsread 6 August 2026 https://youtu.be/pJSYn1Lqtsg?si=c0wprjewYSwpOXBM
Signed Mr Hailemariam Zewdu
30 Jul 2026, 16:51 UTC≈3,350 views7 reactionsread 6 August 2026 ንጽሐ ሰብእና
ኃጢያትን ከሥራ ማራቅ የመንገሥተ ሰማያት ቁልፍ ነው።የጥፋተኝነት ስሜትም ወደ ፊት እንድንሔድ ማድረግ ካልቻ በራሱ ሌላ ውድቀትን ሊያመጣ ይችላል።
፧፧፧፦ ከስህተት መማር አዳማዊነት ነው አለመማርም ሠይጣናዊነት ነው። ብዙዎች ይስታሉ ትንሾቹ ከስተታቸው ይማራሉ ። ከስተታቸው የሚማሩት ። ጠቢባን ሲሆኑ ከስተታቸው ተምረው የማይለወጡ አብዳን ዝንጉዐን ይባላሉ። ስለ ዚህም ብዙ ሰዎች ይሰሳታሉ ትንሽ ሰዎች ከስተታቸው ይማራሉ
፧፧፧፦ ሕይወት ትርጉም እንዲኖረው ከእግዚአበሔር ጋር ማየያዝ የሰው ልጅ ክብር ፈላጊ ነው ክብር ደግሞ የሚፈልገው ክብር ከጎደላቸውና ክብር ከሌላቸው ነው።
ክብር ከሌላቸው ነገረች ክብርን አለመፈለግ ።ሕይወት ከእ…
👍4❤1😁1🙏1
Signed ሠናይ አስረሴ በለጠ senayi asrese beletse
29 Jul 2026, 14:50 UTC584 views9 reactionsread 6 August 2026 በገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል አንድነት ገዳም ስር የተመሰረተው ጉባኤ ቤት ቻናል ሲሆን ።ከሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና ከገዳማውያን አባቶች የሚሰጡ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ይሆናል
ቤተ ሰብ ስለሆኑ እናመሠግናለን
👍7❤2
Signed ሰው መሆን አማረኝ
29 Jul 2026, 09:00 UTC610 views4 reactionsread 6 August 2026 https://t.me/gubaaabetbuneheragedam2018
👍4
Signed Aba.dibekulu Asemare
28 Jul 2026, 03:26 UTC677 viewsread 6 August 2026 https://youtu.be/opdHkuzTns4?si=IA3fTkwzQhGyZ93j
Channel name was changed to «ገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል አንድነት ገዳም የመጽሕፍት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት ቴሌ ግራም ቻናል ነው»
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @gubaaabetbuneheragedam2018. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.