ድነት ወይም የዘላለም ህይወት #ከዳግም_መወለድ እና #አዲስ_ፍጥረት ከመሆን ጋር ነው ቀጥታ የሚገናኘው (ዮሐ 3 ፥ 3 - 5)። እንጂ ድነትን በቀላሉ ማመን ወይም ባለማመን ብቻ ተብሎ የሚታለፍ አይደለም ፤ ማመን (ኀጢአተኛ እንደሆኑ እና በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ብቻ ይቅር እንደሚባሉ በማመን ፣ ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ) ደግመኛ ከአሮጌው የአዳም ዘር ወደ ኋላኛው አዳም(ኢየሱስ) ዘር መለወጥ ነው። የዳነ ሰው ስንል ደግመኛ የተወለደ (አዲስ ፍጥረት) የሆነ ሰው ነው። ሲደክም ዳግመኛ አለመወለድ አይችልም ወይም ኃጢአት ሲሠራ ሲሠራ አሮጌ ፍጥረት አይሆንም። ሰዉ በድካሙ ምክንያት ወይም አውቆ ኃጢአት ቢሠራ ፣ የሠራውን በስ…

Channel
የፀጋ ወንጌል | Grace's Gospel
@gracegospel
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
504subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001230028565 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @gracegospel |
| Created | Between 1 March 2018 and 18 April 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/gracegospel |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 09:01 | 504 | +1 |
| 26 Aug 2026, 20:47 | 503 | -1 |
| 14 Aug 2026, 12:08 | 504 | -1 |
| 7 Aug 2026, 03:27 | 505 | +2 |
| 6 Aug 2026, 18:46 | 503 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:55 | 503 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 18 April 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
“#በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም #ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ #ቀኝህና #ክንድህ #የፊትህም_ብርሃን ነው እንጂ፤ ወድደሃቸዋልና። ❤️ (Favored)” — መዝሙር 44፥3 ዘፍጥረት 39 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ። ³ ጌታውም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አየ። ⁴ ዮሴፍም በጌታው ፊት ሞገስን አገኘ፥ እርሱንም ያገለግለው ነበር፤ በቤቱም ላይ ሾመው፥ ያለውንም ሁሉ በእጁ ሰጠው። ⁵ እንዲህም ሆነ፤ በቤቱ ባለውም ሁሉ ላይ ከሾመው በኋላ እግዚአብሔር የግብፃዊውን ቤት ስለ ዮሴፍ ባረከው፤ የእግዚአብሔር በረከት በ…
✳ ሁሌም #ሰላም እና #ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ❕❔ 🔸ደስታ ማለት ያሰቡትን ማሳካት አይደለም! 🔸ደስታ ማለት የፈለጉትን ማግኘትም አይደለም። 🔸ደስታ ፣ ከማግኘት እና ከማጣት ጋር #ፈጽሞ አይገናኝም። 🔸ደስታ ከመሳካት እና ካለመሳካትም ጋር #ፈጽሞ ግንኙነት የለውም። 🔹ሰላም ማለት ደግሞ የችግር አለመፈጠር ማለት አይደለም። 🔹ሰላም ማለት የረብሻ እና ሁካታ አለመኖርም #ፈጽሞ አይደለም። ✅ ምክንያቱም ያሰብከውን አሳክተህም #ሰላም ላታገኝ ትችላለህ። ✅ የፈለገውንም ስታገኝ ደስታ ላይሰጥህ ይችላል። ✅ ሀገር ያለምንም ረብሻ ላይ ሆና ፣ ነገር ግን አንተ ልትረበሽ ትችላለህ። ✅ ምንም ጦርነት ሳይኖር ፣ የአንተ ኑሮ ግን የጦርነት ሊሆን ይችላል። …
- ለሁሉም ምድራዊ ነገር ጊዜ አለው ፤ ለደስታም ጊዜ አለው ፤ ለሐዘንም እንደዚያው ፣ ሆን ብሎ የተቀጠረላቸው ቀን ባይኖርም ፣ በተራ መምጣታቸው ግን አይቀርም። ደግሞም ሁሉም ያልፋል። አያልፉም ያልናቸው አያሌ ችግሮች አልፈዋል። ባያልፉ ያልናቸውም የደስታ ጊዜያትም አልፈዋል። ዛሬ ላይ ያለንበት ነገር ሁሉ ያልፋል ፤ አንድም ሳያልፍ የሚቀር ነገር የለም። ስንወለድ እርቃናችንን እንደመጣነው ሁሉ ስንሄድም እንዲሁ ነው። ...... #ዓለም ለራሷ #ታልፋለች። ማቴዎስ 24 ፣ 35፤ [ #ሰማይና_ምድር_ያልፋሉ፥ #ቃሌ_ግን_አያልፍም።] - ሰው #አንዴ ከአዳም ዘር ይወለዳል ፤ በዚህ ምድር ላይ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ሳይኖረው ሥጋዊ ሞትን ይሞታል ፤ ቀጥሎም …
Photo, posted without a caption
በእኔ ውስጥ አለህ ፣ እርግጠኛ ነኝ!
@gracegospel @gracegospel
. ክብር ይሁንልህ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው New Amazing Gospel Song
የዛሬዋ ቤተክርስቲያን ትልቁ ድክመት፥ እግዚአብሔር በቃሉ ላይ ኢንቬስት እንዳደረገ አለማመን ነው። በፕሮግራም ላይ የተለየ ኀይል ሁሉም ይፈልጋል። •••••••••• ሮበርት ስፕሮል •••••••••• @holy_nation @holy_nation
#ውጫዊ መገረዝ እኛ በሚታየው ዓለም ውስጥ ያለን ሰዎች ፣ በሚታዩ ነገሮች እናምናለን እንቀበላቸዋለንም። ብዙውን ጊዜ አይናችን ውጫዊ መገረዝ(ገርነት) ላይ ነው #Focus የሚያደርገው። በውስጡ #ፈሪሐ_እግዚአብሔር ካለው ይልቅ ፣ #በዊጫዊ አካሉ #የሚያስመስለውን ሰው ነገር ግን ውስጡ እንደውጭው ያልሆነውን እንቀበለዋለን። አመንም አላመንም ሰው ፣ በዉጫዊው በሚያሳየን ባህሪ እንደዛው መንፈሳዊ የሆነም ይመስለናል። ብዙ ጊዜ ፤ እንደ ሰው ስርዓት ፣ ወግ እና ልማድ ስናየው ፡ ልክ የሚመስሉ ብዙ ነገሮች አሉ። "#መንፈሳዊ_ሰው" የሚያስብሉንም ብዙ ነገሮች አሉ ፣ ዋናው ጥያቄ "እነዚህ ነገሮች ምን ያህል እውነት ናቸው? ውስጣችንስ በውጭ እንደምናሳየው ነው? …
Photo, posted without a caption
ንስሐ መግባታችን የሚጠቅመው ለእኛ ነው፤ ለእግዚአብሔር አይደለም። ••••••••••••• ቶማስ ዋትሰን ••••••••••••• @holy_nation @holy_nation
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gracegospel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የፀጋ ወንጌል | Grace's Gospel” (@gracegospel), 504 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/gracegospel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.