29 Aug 2024, 17:21 UTC70 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @abcdefghijklmnopqrstuvwxyz071167Photo
🔥#1ኛ_ዙር_ኮማንዶዎች_ተመረቁ‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ አንደኛ ዙር ኮማንዶዎችን አስመረቀ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም እያደረገ ያለውን የህልውና ትግል በአጭር ጊዜ በድል ለመቋጨት "እየተዋጋን እንሰለጥናለን እየሰለጠንን እንዋጋለን "! በሚል በሁሉም አካባቢ ተተኪ ወጣቶችን በማሰልጠን ትግሉን እያቀጣጠለ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም በሸበል በረንታ ሽፈራው ገርባው ብርጌድ አንደኛ ዙር ኮማንዶዎችን አሰልጥኖ አስመርቋል።
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ‼️
©የአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ጥላሁን አበጄ
ፎቶው ከተመራቂዎች በጥቂቱ...
Signed Tadele Tilahun
29 Aug 2024, 17:20 UTC58 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @biregnaw123Photo
Photo, posted without a caption
Signed Tadele Tilahun
29 Aug 2024, 16:56 UTC48 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @biregnaw123
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ አንደኛ ዙር ኮማንዶዎችን አስመረቀ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም እያደረገ ያለውን የህልውና ትግል በአጭር ጊዜ በድል ለመቋጨት "እየተዋጋን እንሰለጥናለን እየሰለጠንን እንዋጋለን "! በሚል በሁሉም አካባቢ ተተኪ ወጣቶችን በማሰልጠን ትግሉን እያቀጣጠለ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም በሸበል በረንታ ሽፈራው ገርባው ብርጌድ አንደኛ ዙር ኮማንዶዎችን አሰልጥኖ አስመርቋል።
©️ አርበኛ ጥላሁን አበጀ
Signed Tadele Tilahun
29 Aug 2024, 16:56 UTC38 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @MogesieShiferawwPhoto
"እኛ ያወጣነው መግለጫ የለም"
እኛን አይወክለንም...
የአማራ ፋኖ በጎንደር
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
መግለጫን አክሽፈውታል....ዝርዝሩን ሊንኩ ውስጥ ያድምጡ!!
https://youtu.be/WgJVNLU_Ehw?si=r994xGgWBMeH9Iyo
Signed Tadele Tilahun
Channel created
Showing the 5 most recent of 5 posts we hold for @gojjamfano. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.