16 Jun 2026, 09:04 UTC453 views1 reactionsread 11 August 2026 የሸኔ ጥቃት‼️
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በዛሬው እለት ለሊት የሸኔ ታጣቂዎች በጉንደ መስቀል ጎለልቻ ገብተው አባት ከነ ልጁ ገድለዋል። 8 ሰው አቁስለው ሆስፒታል ገብተዋል፣ብዙዎች ታግተዋል የጠፉም መኖራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
በርካታ የቀንድ ከብቶች በጥይት ተመተው ሞተዋል የተረፉትን ወስደዋቸዋል።
ሰኔ 6/2018 በዚሁ ወረዳ ከአባዶ ወደ ጉንደ መስቀል ሲጓዝ የነበረ አንድ የህዝብ መኪና ሙሉ ተሳፋሪው ከነ ሹፌሩ ታግተዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
❤1
16 Jun 2026, 07:13 UTC453 views2 reactionsread 11 August 2026 አገዛዙ “ህወሓት በፌዴራል መንግሥቱ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ወስኗል” ሲሉ፣ ህወሓትም በተመሳሳይ ትግራይ ላይ ጦርነት ሊከፈት ነው ሲል ተናገረ
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የፌደራል መንግስት ገዢ ፓርቲ ብልፅግና፣ የሚያራምደው ሥርዓት በትግራይ ሕዝብ ላይ ድጋሚ ጦርነት ለመክፈት የሚያደርገውን ዝግጅት “በማታለልና በማጭበርበር ለመደበቅ እየሞከረ ነው” በማለት ኮንኖታል።
ህወሓት በትናንትላው ዕለት ባወጣው መግለጫ ገዥው ፓርቲ ልዩነቶችን በኃይል ለመፍታት በማመን ቀደም ሲል በትግራይ ህዝብ ላይ ፈጽሞታል ያለውን “የጅምላ ግድያ” በሁለተኛ ዙር ለመፈፀም አሁንም የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ ይገኛል ብሏል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን በኃይል የተ…
❤2
28 May 2026, 13:33 UTC658 viewsread 11 August 2026 Photo
በፖለቲካዊ ሳይንስ እና በሰብአዊ መብቶች ጥናቶች ውስጥ፣ በግጭት ወይም በከፍተኛ አምባገነንነት ውስጥ የሚካሄዱ ምርጫዎች የይስሙላ ወይም የህዝብን ሞት ያወጁ ምርጫዎች ይባላሉ።
በአንድ ሀገር ውስጥ ግጭት፣ ጭፍጨፋ ወይም ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ የሚካሄድ ምርጫን በተመለከተ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦
የህጋዊነት ማስከበሪያ ሙከራ (Legitimization): ገዥ አካላት በዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ሆነ በሀገር ውስጥ ያለባቸውን የቅቡልነት (legitimacy) ጥያቄ ለመመለስ ምርጫን እንደ ሽፋን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ይህም "የይስሙላ ምርጫ" (Sham election) በመባል ይታወቃል።
የተቃውሞ ድምፆችን ማፈን: በእንደዚህ አይነ…
28 May 2026, 13:10 UTC543 viewsread 11 August 2026 አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር 31ኛ ክፍለጦር ዳውንት ወረዳ ውስጥ ባሉ የአባት አርበኞች ስርዓት ወለድ ሽፍታ ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዷል!
ግንቦት 20/2018 ዓ/ም በዳውንት ወረዳ የብልፅግና ሎሌዎች ከወለጋ አምጥተው በወረዳዋ ህዝብ ላይ ግፍን ይፈፅም የነበረ ስርዓት ወለድ ሽፍታ ላይ በአባት አርበኞች የድምሰሳ እርምጃ ተወስዷል። ስርዓት ወለዱ ሽፍታ ወለጋ ተወልዶ ያደገ ከመሆኑ አንፃር በፋኖ እርምጃ ለመውሰድ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ ቢቆይም፤ በመጨረሻም በአባት አርበኞች እርምጃ ተወስዶበታል።በአንደኛው ግብረአበሩ ላይ እግሩን ተመቶ ተማርኳል!!
የዳውንት ወረዳ የብልፅግና ሎሌዎች ይሄንን ግለሰብ ከወለጋ ያመጡት ሲሆን፤ወለጋ ሁለት አ…
2 Jul 2025, 14:09 UTC≈1,800 views1 reactionsread 11 August 2026 ☑️ ቋሪት
የማይነጣጠሉት መንትያ ብርጌዶች በርካታ ቁጥር ያለውን የዐቢይ ሠራዊት ደመሰሱ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት)
ዐፋብኀ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የማይነጣጠሉት ገረመው ወንዳውክና አረንዛው ዳሞት መንትያ ብርጌዶች ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የዐቢይ አሸባሪ ሠራዊት ደመስሰው ውለዋል።
በቋሪት ወረዳ 5ኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ በርካታ ቁጥር ያላቸው የአሸባሪው ሠራዊት አባላት ሲሸኙ ብዙዎቹ ቆስለዋል።
የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ዒላማውን የጠበቀ ሞርተር ወርውሮ በጠላት አባላትና አመራሮች እንዲሁም በተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ሲያደርስ፤ ባለታሪኩ አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ከገረመው ወንድውክ ጋር ባደረገው ተጋድሎ ሦስት …
❤1
2 Jul 2025, 11:44 UTC≈1,260 views4 reactionsread 11 August 2026 Photo
✍️ሰሞኑን ከየክልሉ ወደ ጎጃም የገባው የአብይ አህመድ ገዳይ ቡድን በየአቅጣጫው መግባት እንጅ መውጣት አልቻለም‼️
በ2ኛ (ተፈራ ዳምጤ)ክ/ጦር ብቻ ከአምስት በላይ ክ/ጦር አሰማርቷል ።
በደጋ ዳሞት ፣በሞጣ መብረቁ ተፈራ፣በጎንጅ ዮሐንስ አለማየሁ፣በድጎና በሰዴ በሁሉም አቅጣጫ የፋኖን ኃይል መቋቋም ሲከብደው በንፁሐንና በተቋማት ንብረት ላይ እልኩን እየተወጣ ይገኛል ።
እንግዲህ ለህዝብ ሰላም ማስከበር ወጣሁ እያለ የሚዘምረው የብልፅግና መንግስት ከገባበት ቀን እስካሁን ያለ የሌለ ከባድ መሳሪያ በማስወንጨፍ ንፁሐንን፣ተቋማትን ፣እንስሳትን አየዘረፈና እያወደመ ይገኛል ። አለሙ መለሰ ብርሐን
የ2ኛ(ተፈራ ዳምጤ )ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
25/10/201…
❤4
2 Jul 2025, 10:16 UTC≈1,130 viewsread 11 August 2026 Photo
ጠቅላዩ 😃ማነው? ጠንቋዩ ነገ የ2017 ዓ.ም የመንግስት አፈፃፅምን አስመልክቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ይሰጣል....ሆሆ የትኛው ጥቁር ቀለም ነጭ ነው ተብሎ ይወራ ይሆን 😃😃 የሚጠበቅ ነው!!
22 Apr 2025, 10:57 UTC≈1,860 views3 reactionsread 11 August 2026 Photo
በአዲስ መልክ በአዲስ አበባ ጅምላ ስር እና አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️
ለአማራውያን የምድር ሲኦል ሁና የቀጠለችው የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ የአማራ ተወላጆችን ዛሬም እንደትላንቱ ለአስፈሪው ዘንዶ እየቀለበች ትገኛለች።
በጋራ እሴቶች ላይ የእኩል ተጠቃሚነት የማይታይባት ኢትዮጵያ ከሌሎች ብሔርብሔረሰቦች ጋር በጋራ በመሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ያላንዳች ልዩነት የሰራትን የአማራን ህዝብ ካገለለች ሰነባብታለች።
ማግለልም ብቻ ሳይሆን በሀገሪቱ ውስጥ ሐሰተኛ ትርክትን መሠረት በማድረግ የአማራን ህዝብ በጠላትነት በመፈረጅ በተገኘበት እንዲገደል እንዲጨፈጨፍ ፣እንዲሁም እንዲታፈን እንዲታሰር የሚል አዋጅ ታውጆበት መተግበር ከጀመረ አመታ…
👍2❤1
22 Apr 2025, 10:29 UTC≈1,240 views3 reactionsread 11 August 2026 Photo
የውሻ ሞተ ወይስ የአርቲስት ግራ ያጋባል...ብቻ ውሻ ሙቷል🤣
ትላንት አንድን አሸባሪን ቡድን በመደገፍ የከነፍ ለሚናገረው ነገር ልከት ያጣ የተጨነገፈ ሰው ነበር።
ህውሃት የሚባል በጥላቻ የተገነባ ቡድን ከአማራ ጋር ሒሳብ አወራርዳለሁ ብሎ ሲነሳ የመጀሪያ መርህ ያደረገው ንፅሀን የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍ ነበር ይህን አስነዋሪ ተግባር በቀዳሚነት በመደገፍ እራሱ ውሻ ሆኖ ሳለ የአማራን ህዝብ ውሻ ብሎ የተሳደበው ዘፋኝ በኋላም በጥበብ አጠራር አርቲስት ቀጥሎም አክቲቪስት የነበረው የውሾች ውሻ ሰለሞን ተካልኝ የሲኦል በር ተከፍቶለት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ጎበዝ <<ውሻ ወይስ አርቲስ ኧረ ግራ ያጋባል የሰለሞን ነገርስ>>!!🤣😂
👍3
16 Mar 2025, 15:33 UTC≈1,880 views13 reactionsread 11 August 2026 Photo
የተሳካው ደም የማፍሰስ ዘመቻ!!
ክቡርነትዎ ሰው በምን ሰዎችን ላስታርቅ ብሎ በሚጨነቅበት ሰዓት ምነው እርስዎ ሰውን በምን ላጣላ ፣ሀገርን በምን ላበጣበጥብ ብለው ሲጨነቁ ሲጠበቡ ይውላሉ።
<<በራስ ጌጥ ይኮሩበት >> ይላሉ አበው ኢትዮጵያውያን ሲተርቱ እርስዎ ግን በአለም ላይ አምባ ገነን ከሚባሉት መሪዎች ጋር የራስዎን ማንንነት ቀይረው ከአለባብስ እስከ አረማምድ ሲያመሳስሉ ይታያሉ።
ይህም አልበቃዎት ብሎ ዋሻ ውስጥ እንደተደበቀ የጣኦት ዘንዶ ማነህ ባለተራ--ማነህ ባለ ሳምንት እያሉ የሀገሬውን ህዝብ ደሙን ይጎነጫሉ።
ክቡርነትዎ 2010 ዓ.ም የኢህአዴግን ካድሬዎች ሸውደው የብአዴን ነፈዞችን አፍዝዘው የአዞ እምባዎን እየረጩ ኢትዮጵያ ---ኢትዮጵያ ብለ…
👍12🥰1
16 Mar 2025, 13:18 UTC≈1,530 views2 reactionsread 11 August 2026 Photo
የአማራ ፋኖ በጎጃም የባሕርዳር ብርጌድ በዛሬው ዕለት ዝክር ሰማዕታትን አስቦ ዋለ
የድርጅቱ ወታደራዊ አዛዥ አማካሪ ፋኖ ማንችሎት እሱባለው እና ሌሎች የክፍለጦሩና የብርጌዱ አመራሮች በተገኙበት መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በጭስ አባይና በባሕርዳር ዙሪያ መስዋትነት የከፈሉ ጀግኖችን ከሰማዕታት ቤተሰቦቻቸው ጋር አብረው አስበው ውለዋል።
😭2
Channel photo removed
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @biregnaw123. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.