25 Aug 2025, 18:34 UTC352 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
✨የሙዝ ልጣጭ🍌
ብዙ ሰው የማያውቃቸው በርካታ ለውበት የሚሰጣቸው ጥቅሞች አሉት፦
ለፊት ፍካት –
በፊት ላይ መቀባት የተፈጥሯዊ ብርሃንና ጥሩ ገጽታ ይሰጣል።
እብጠት ለማስታገስ –
የፊት እብጠትን (pimples / acne) እና የቆዳ ሽፍታዎችን ለማስታገስ ይረዳል።
ጥርስ ለማንጣት –
በጥርስ ላይ መቀባት/ማሸት በተፈጥሯዊ መንገድ የጥርስን ቀለም ያፈካል።
ሽፍታ ለማስታገስ –
በአካል ላይ የሚታይ የቆዳ ሽፍታና ጉድፍ ለመቀነስ ይረዳል።
ሽፋን ለመስጠት –
የተለያዩ ቫይታሚኖችን እና ንጥረ ነገሮችን በመያዝ ቆዳን ያበለፅጋል።
ጭንቀት ለማስታገስ –
በዓይን በታች መቀባት የጭንቀትን ምልክቶችና የአይን ስር መጥቆርን ይቀንሳል።
anti-oxidant ነው
የቆ…
❤4😱2🔥1
24 Aug 2025, 18:14 UTC278 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
📍Junk Food መመገብ በቆዳ ላይ የሚያስከትሉት አሉታዊ ተፅዕኖዎች፦
🌭 እብጠት(Acne) –
ከፍተኛ የስኳር እና የስብ ይዘት ያላቸው ምግቦች የደም ስኳርን ይጨምራሉ፣ ይህም በቆዳ ውስጥ sebum ስርጭትን እየጨመረ እብጠት ያስከትላል
🌭 የቆዳ እርጥበት መቀነስ –
እንደ ጨው በጣም የበለፀጉ ምግቦች ሰውነትን በውሃ እንዳይቆይ ያደርጋሉ፣ ቆዳንም ደረቅ እና ደክመው ያሳያሉ።
🌭ያለ እድሜ የቆዳ መጨማደድ (Premature Aging) –
ከፍተኛ የስኳር ይዘት የሚያስከትለው የ Glycation ሂደት የኮላጅንን እና ኢላስቲንን ይጎዳል
🌭የቆዳ ቀለም መቀየር –
ከፍተኛ ስብ ያላቸው ምግቦች የደም ምትን ያስከትላሉ፣ ይህም በቆዳ ላይ አለመመጣጠን ያሳያል
🌭በ…
❤3👏2
23 Aug 2025, 13:09 UTC225 views5 reactionsread 8 August 2026 ጤናን የሚጎዱ መጥፎ ልማዶች
part 2⃣
✨አነቃቂ መጠጦችን በብዛት መጠቀም (ቡና, ኢነርጂ መጠጦች) –
የልብ ምቾትን እና እንቅልፍን ያበላሻለ
✨ቁሞ መመገብ –
ሰውነቱ በተስተካከለ ሁኔታ ሳይሆን መመገብ ጤናን ያቃውሳል
✨ መደበኛ የጤና ምርመራን መተው – የጤና ችግሮችን በቀድሞ መገንዘብ የሚያስችል ምርመራ አለመድረግ
✨ስጋ መብላት ማዘውተር –
በሰውነት የኮሌስትሮል ይዘትን ይጨምራል
✨ያለ ምንም እንቅስቃሴ ብዙ ሰዓት መቆየት –
ምሳሌ፦ ቢሮ ስራ ወይም ቲቪ ፊልም ሳይንቀሳቀስ መቀመጥ ጤና ላይ አስቸጋሪ ነው
✨ ለአመጋገብ አለመጠንቀቅ – የምግብ ይዘቶችን ሳናጤን, ሳንመርጥ መመገብ
Share. Like. Comment.
…
❤2🔥2👍1
23 Aug 2025, 03:54 UTC226 views4 reactionsread 8 August 2026 Good morning🌅 our family🥰
Please ይህን content share👌 ለሚያስፈልጋቸው Ladies👸🏼በማድረስ support us🙏
መልካም ቀን🤗
💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨💫✨
👍2❤1🥰1
21 Aug 2025, 11:17 UTC268 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
በሙቅ ውሀ መታጠብ🧖♀
part 2
እነሆ ትኩስ ሻወር የሚያስከትላቸው መጥፎ ተፅዕኖዎች፦
♨️ቆዳን ያደርቃል – ትኩስ ውሃ የቆዳ ተፈጥሯዊ ዘይትን ያስወግዳል፣ ይህም ድርቀትን ያመጣል።
♨️የቆዳ ችግሮችን ያባብሳል
ለምሳሌ-ኤክማ (eczema)፣ ፓሶሪያሲስ (psoriasis) እና ዲርማቲቲስ (dermatitis)ን ሊያበዛ ይችላል።
♨️sensitive ለሆኑ ሰዎች-
የቀለም መቀየር፣ ማሳከክ ሊያስከትል ይችላል።
♨️ተፈጥሯዊ ዘይትን ያስወግዳል – ጸጉርን ደረቅ፣ ጠባብ እና ቀላል የሚሰበር ያደርገዋል።
(ለፀጉር ፈፅሞ አይመከርም🙅🏻♀)
♨️ራስ ቆዳን ያደርቃል – ፎረፎር(dandruff) ሊያስከትል ይችላል።
♨️የቆዳ መከላከያን ያደክማል –
በቀላሉ ባክቴ…
❤3👏2👍1🔥1
20 Aug 2025, 08:50 UTC211 views7 reactionsread 8 August 2026 ሳናስተውላቸው ጤናን የሚጎዱ መጥፎ ልምዶች🫣
part-1
1. ከመጠን በላይ ምግብ መመገብ🤮
ማለትም ከጥጋብ በላይ መመገብ እንዲሁም
የረሀብ ስሜት ሳይሰማን በየሰአቱ መመገብ ጤናን ያቃውሳል
2. የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ
ጤናማ ለመሆን በሳምንት ለ5 ቀን የ30 ደቂቃ እንቅስቃሴ ማድረግ ይመከራል
3. fast food ማዘውተር🍟
በዘይት ተጠበሱ ምግቦች በጤና ላይ አደጋ አላቸው ።
4. ከልክ በላይ ጨው መጠቀም🧂
የደም ግፊትን ሊያስከትል ይችላል።
5. እንቅልፍ እጥረት🥱
በቂ እንቅልፍ አለመውሰድ ከስሜት እስከ አካል ጤና ድረስ ችግሮችን ያመጣል።
6. የአልኮል ይዘት ያለው መጠጥ መጠቀም🍻
አልኮል በጤና ላይ የሚያደርሰው ጉዳት በ…
❤2👍2👏2🔥1
19 Aug 2025, 12:27 UTC213 views6 reactionsread 8 August 2026 #ሙቅ_shower🛁💫
በሙቅ ውሃ መታጠብ የማይመከርባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ ሁሉ....ጥቂት የማይባሉ ጥቅሞች አሉት✨
🌸ራስ ምታትን ይቀንሳል
🌸ጡንቻን ያፍታታል
🌸ቆሻሻን ከሰውነት ያፀዳል
🌸የአፍንጫ ሳይነስን ያረጋጋል
🌸ድካምን ያስወግዳል
🌸ጭንቀትና ውጥረትን ይቀንሳል
ያሉትን Side effect ቀጣይ አናያለን
stay tuned❣
👉🏼https://t.me/glamorandhealth
Like. Share. Support🥰
🔥2🤩2❤1👍1
18 Aug 2025, 14:59 UTC229 views7 reactionsread 8 August 2026 #ሞዴስ
🛑ሞዴስ ስትጠቀሙ ልታደርጉ የሚገባው ጥንቃቄ
1,expired dateን ማየት-
expired ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
2,ተመሳሳይ brand መጠቀም/አለመቀያየር
3,pad ከማድረግ በፊት ቦታውን ታጥበን ከሆነ ማድረቅ.....እርጥበት ለ infection ይዳርጋል
4,ሞዴስ ስናስቀምጠው ከእርጥበት እና ከፀሀይ ማራቅ አለብን
5,ከ6-8 ሰአት ባለው pad መቀየር ከ8 ሰአት በላይ ካለፈ infection ይፈጥራል
6,በ 24 ሰአት ውስጥ ከ 6 pad በላይ ካስቀየራችሁ ወደ ህክምና መሄድ ይመከራል🤌🏻
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
👉🏼https://t.me/glamorandhealth
❤2👏2👍1🥰1😱1
17 Aug 2025, 10:01 UTC246 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
#baby_oil
ይህ ቅባት ከልጆች ባለፈ ለአዋቂዎችም
ጠቃሚ እንደሆነ ብዙ ሰው አያውቅም
Baby oil ለፀጉር , ለፊት , ለሰውነት , ለጥፍር etc....ጉልህ ሚና አለው 🥰
1.ለሚሰባበር ፀጉር -
ከመኝታ በፊት ፀጉርን baby oil በደንብ ቀብቶ በፕላስቲክ መጠቅለል👳🏻♀ ለ 10 ደቂቃ ማቆየት
ስላሳ እና አንፀባራቂ ፀጉር እንዲኖረን ያደርጋል✨
2.ለደረቅ ፊት-
baby oil እንደ moisturizer መጠቀም ይቻላል
ማታ ፊትን መቀባት እና ጠዋት መታጠብ
3.ለደረቅ የሰውነት ቆዳ-
ከሻወር በኋላ በbaby oil
ማሳጅ ማድረግ
4.ለሚደርቅ ከንፈር-
ከንፈራችንን ስክራብ ካደረግን
በኋላ baby oil መቀባት 👄
5.ለጥፍር ውበት እና
በጥፍር ዙሪያ የ…
❤2👍1🔥1🥰1😱1
16 Aug 2025, 03:18 UTC193 views5 reactionsread 8 August 2026 Video
#Face_shaving (part 2)
በትክክል የፊታችንን ፀጉር ለማስወገድ👌
1.ሳሙና ወይም cleanser በመጠቀም
ፊታችንን እናፀዳለን
2.ፊታችንን እናደርቃለን
3. የሚስማማንን moisturizer ወይም
እሬት እንቀባለን
4.የተቀባነው moisturiser ሳይደርቅ
መላጨት እንጀምራለን
5.እንደጨረስን ፊታችንን የፈለግነውን product እንቀባለን።
ጥንቃቄ❌
🚫 shave ከማድረጋችን በፊት ዘይትነት
ያለው ነገር መቀባት
🩸ብጉር ካለ እንዳይደማ ከፍተኛ
ጥንቃቄ ያስፈልጋል
👉🏼https://t.me/glamorandhealth
👍2👏1🔥1🥰1
15 Aug 2025, 17:27 UTC212 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
✨የፊት ቆዳን የሚጎዱ ልማዶች👎🏼
አንዳንድ ጊዜ በማናስተውላቸው እና ጥቃቅን በሆኑ ምክንያቶች ፊታችን ሊበላሽ ይችላል.....
ሆኖም እነዚህን ችግሮች ሳናስወግድ ሌላ ህክምና እና እንክብካቤ ብንጀምርም አመርቂ ለውጥ ላናይ እንችላለን😔
የተወሰኑትን እንመልከት...
1.ሜካፕን ሳያስወግዱ መተኛት
2.የalcohol ይዘት ያላቸውን ምርቶች
መጠቀም 🧴
3.sunscreen አለመጠቀም
4.ንፁህ ያልሆነ የሜካፕ ብሩሽን
መጠቀም
5.በቂ ውሃ አለመጠጣት💦
6.ፊትን በእጅ መነካካት
7.ፊትን በተደጋጋሚ መታጠብ
8.ንፁህ ያልሆነ ትራስ መጠቀም
9.የፊትን እርጥበት አለመጠበቅ
10.በሙቅ ውሀ መታጠብ
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
👉🏼https://t.me/glam
👍2❤1👌1👏1🔥1
13 Aug 2025, 18:46 UTC414 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ሞሪንጋ
የሞሪንጋ ቅጠሎች 🌿ብዙ የጤና ገጽታዎችን በሚደግፉ ንጥረ ነገሮች፣ አንቲኦክሲደንትስ እና ባዮአክቲቭ ውህዶች የተሞሉ በመሆናቸው ብዙ ጊዜ “super food” ይባላሉ።
የጥቅሞቹ ዝርዝር እነሆ፡-
1. በንጥረ ነገሮች የበለፀገ
ከፍተኛ የቪታሚኖች ይዘት፡- A(ቤታ ካሮቲን)፣ C፣ E፣ K እና B
ጥሩ የማዕድን ምንጭ: ካልሲየም, ብረት, ማግኒዥየም, ፖታሲየም እና ዚንክ.
የእጽዋት ፕሮቲን ከሁሉም አስፈላጊ አሚኖ አሲዶች ጋር ይዟል
ሴሎችን ከኦክሳይድ ውጥረት እና ቀስ በቀስ የእርጅና ሂደቶችን የሚከላከሉ quercetin፣ ክሎሮጅኒክ አሲድ እና ቤታ ካሮቲን በውስጡ ይዟል።
2.Anti-inflamatory (ፀረ-ብግነት) ውጤቶች
3. ጤናማ የደም ስ…
🔥2❤1👍1🤩1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @glamorandhealth. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.