በህይወቴ የተማርኩት ትልቅ ነገር ቢኖር “የሰው ልጅ በህይወት ይኑር እንጂ፤ የሚፈልገውን ነገር በጊዜ ሂደት እጁ ማስገባት እንደሚችል” የህይወት ትምህርት ቤት አስተምራኛለች። ትላንት የሌለኝ ነገር ዛሬ ከእኔ ጋር ሆኗል። ትላንት የናቁን ሰዎች ዛሬ ሲያከብሩን ተመልክቻለው። ትላንት ተስፋ የቆረጡብን ሰዎች ዛሬ ተስፋ ሲጥሉብን አይቻለው። ትላንት ከብዶኝ የነበረው ዛሬ እንደ ጎሊያድ በአፍጢሙ ሲደፋ ተመልክቻለው። የትላንት ታሪክ ላይመለስ ሄዷል። በአጠቃላይ ታሪክ ተቀይሯል። ታሪኬን የቀየረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! መልካም አዳር የነገ ሰወ ይበለን🙏🙏

Channel
የልቤ ትርታ
@geyone
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
203subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001204748774 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @geyone |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 September 2026 |
| On Telegram | t.me/geyone |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Sept 2026, 04:39 | 203 | -2 |
| 15 Aug 2026, 12:48 | 205 | -1 |
| 7 Aug 2026, 03:48 | 206 | no change |
| 6 Aug 2026, 22:43 | 206 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 December 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🎉 የ 10,000 ብር ቦነስ ስጦታ ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች ይፍጠኑ አሁኑኑ ቦቱን በማስጀመር አሸናፊ ይሁኑ 🎁 🎁 የ 2022 የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ኳታር የአለም ዋንጫ መረጃዎች የምትለቅበትን የቴሌግራም ቻናል ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ቻናሉን ለሚቀላቀሉ በሙሉ የ 10,000 ሺህ ብር ቦነስ አዘጋጅታለች 🤑🤑 📉 የአለማችን ቱጃር የአረብ ሀገር የሆነችው ኳታር በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ላይ ከ 220 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት የአለማችንን በአይነቱ የመጀመርያውን ዘመናዊውን ስታድየም በመገንባት የአለም ዋንጫውን አስጀምራለች!! 🎁 በዚህም የኳታር መንግስት ለኢትዮጵያ እና ለሌሎች 8 የአፍሪቃ ሀገራት ከ 20,000,000 ብር በላይ በመመደብ ዜጎች ስ…
Watch "Top 5 intro templates without text ||FlyingBird|| Fire smoke || ink in water|| Smoke || Light" on YouTube https://youtu.be/gp51ENF9wTM
#መልካምነት አንድ የ 24 አመት ወጣት ከሚጓዝበት ባቡር አሻግሮ በሚያያቸዉ ነገሮች ተገርሟል፡፡ ከዛም ጮክ ብሎ "አባቴ ፥ ዛፎቹን እያቸዉማ ወደኀላ እየሆዱኮ ነዉ! " ሲለዉ አባትየዉ #ፈገግ አለ ፤ በቅርብ ያሉ ተሳፋሪዋች ግን የ 24 አመት ወጣቱን በሀዘን ስሜት እንደ ልጅና እንደ ህመምተኛ ተመለከቱት፡፡ ወጣቱ በድንገት በመደነቅ ደግሞ "አባቴ ፥ ተመልከት ደመናዉ እኮ አብሮን እየሄደ ነዉ!" አለዉ፡፡ አባትየዉ አሁንም ልጁን በፈገግታ ተመለከተዉ ፤ በቅርብ ያለ አንድ ሰዉዬ ግን ወጣቱ በሚያሳየዉ የልጅ ፀባይ አላስችል ብሎት በንዴት ... "ለምን ልጅህን ወደ ጥሩ የአዕምሮ ሆስፒታል አትወስደዉም?" አለዉ ለወጣቱ አባት፡፡ አባትየዉ በአንዴ ፊቱ በሀዘን…
ህይወት ትርጉም የሚኖራት አንተ እስካለህ ድረስ ነው፤ አንተ ከሌለህ እኮ ያ ለቤተሰቡ የሚያስበው፣ ለሚወዳቸው ዋጋ የሚከፍለው ጠንካራው ሰው የለም ማለት ነው። መጥፎ ስሜት ሊሰማህ ተስፋ መቁረጥ ሊፈታተንህ ይችላል፤ ወዳጄ አንተ መበርታት ያለብህ ለራስህ ብለህ ብቻ አይደለም፤ በዙሪያህ ፈጣሪ ላስቀመጣቸው ስጦታዎችህም ስትል ነው!
sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://jc0-video.xyz/4291649982943544/
ታሪክህን የሚቀይረው ከፈጣሪ ቀጥሎ ያንተ ቆራጥነት ነው! ከሰዎች ብዙ አጠብቅ! ሰዎችን አንዳስቀመጥክ አታገኛቸውም ጊዜና ሁኔታ ይቀይራቸዋል። ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ማለት ስትጀምር በአመለካከት ከፍ ማለት ትጀምራለህ። 👌ሸጋ የስራ እና የትምህርት ቀን ይሁን👌 https://t.me/geyone https://t.me/geyone
💎የማይፈልግህን ስትፈልግ የሚፈልግህን አትጣ! 🔑ያማረ ሁሉ አይጥምምና ዓይንህን በሚማርክ ሳይሆን ሕሊናህን በሚያስደስት ምግባር ላይ ተሰማራ። ከመማረርህ በፊት መመርመርን ልመድ። ማራኪ ሁሉ አርኪ አይደለም። እይታህን በአትኩሮት እየው። አዕምሮህን በለሙ ሀሳቦች አበልፅግ። ከመከራ ነፃ እንድትወጣ ቅጥብ ያጣ ፍላጎትህን አርቅ። ሁሉ ስለማይጣፍጥ ሁሉን በመቅመስ አንተነትህን ለአደጋ አትጋብዝ። ሁሉን ብትመኝ ሁሉ የአንተ አይሆንም። የራስህ የሆነውን እወቅና አጥብቀህ ያዘው። 📍የተሰጠህን አክብረህ መጠበቅ ካልቻልክ መነጠቅ እንዳለ አስታውስ። አስሩን ከምትነካካ በተቸርከው በአንዱ እርካ። ከተመኘኸው ሁሉ የአንተ ሆኖ የሚዘልቀው አንዱ ብቻ ነው። ሁሉ የአንተ ሊሆን አይ…
┈┈••◉❖◉●••┈ ካንቺ ጋራ ስሆን🌺 ❣ :¨·....................:¨: ❣ የኔ አለም አዳምጪኝ 🌺 ካንቺ ጋራ ስሆን..... ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣ አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤ ካንቺ ጋራ ስሆን .... ♥ ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣ አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣ ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣ ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡ 'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ♥ ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣ አስቀያሚው ያምራል ፣ ጨለማው ያበራል ፡፡ ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣ ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች ካንቺ ጋራ ስሆን ♥ አለም ለኔ እ…
ልብ በል! አሁን ያለህበት ሁኔታ አንተን አይወስንህም ወይ አንቺን አይወስንም ፤ አሁን ያለህ ነገር የዛሬ አምስት አመት ጀምሮ ታስባቸው የነበሩ ታረጋቸው የነበሩ ነገሮች ውጤት ነው ። አሁን በተደጋጋሚ የምታስበው ፣ የምትሰራው ፣ የምታደርገው ነገር ደግሞ ቀጣይ 5 ዓመትህን ይወስናል ስለዚህ በተደጋጋሚ ስለምታስበው ፣ ስለምትሰራው ፣ ስለምታደርገው ነገር ወስን ! ቆንጆ ምሽት ተመኘን🙏
እባክህ አትዘናጋ! ሰዓት ፡ አለኝ ፡ ጊዜ ፡ አለኝ ፡ ብለህ ፡ ልትሰራ ፡ የምታስበውን ፡ ነገር ፡ አታጓት። ነገ ፡ ነገ ፡ እያልህ ፡ ህልምህን ፡ ለነገ ፡ አታሳድር። ይደርሳል ፡ ይደርሳል ፡ እያልህ ፡ ራዕይህን ፡ አታክስመው። ህልምህ ፡ ዕውን ፡ እንዲሆን ፡ ብዙ ፡ መልፋት ፡ ይጠበቅብሀል። እጅህ ፡ መቆሸሽ ፡ አንገትህንም ፡ ዝቅ ፡ ማድረግ ፡ ይገባሀል። ይህ ፡ ወደ ፡ ስኬትህ ፡ ያቀርብሀል። በፍጹም ፡ ለራስህ ፡ ጊዜ ፡ የለኝም ፡ ብለህ ፡ እንዳትነግረው። ባለህ ፡ ጊዜ ፡ ትልቅ ፡ ነገር ፡ ስራ። ቡሩክ…
🙏እንዴት አደራችሁ🙏 አጭር አስተማሪ ታሪክ 👇ለምጣዱ ሲባል...! አዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዬዋ አስቆሙት " ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት ይባላል። ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን፣ ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን ከታሪኩ እንረዳለን። 🏵️መልካም ቀን ይሁንልን 🏵️
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @geyone. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የልቤ ትርታ” (@geyone), 203 subscribers as measured 7 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/geyone.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.