Join በሉት ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ታገኛላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Berukpoem
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ

Channel
@getem_besamuel
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
64subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001446323501 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @getem_besamuel |
| Description | መንፈሶን በግጥም ያድሱ🆎 ግጥም የውስጥን ገላጭ ነውና🅾 ፈጥነው ይ🀄️ላ🀄️ሉን😍 👇👇👇👇👇👇 @getem_besamuel Comment👉 @beruk77 #ሂወት_ወደፊት_ተጓዥ_ናት መመለስ_አይኖርም |
| Created | 15 April 2020 — measured — cross-checked against a third-party dataset (TGDataset) |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 31 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/getem_besamuel |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 02:46 | 64 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:16 | 64 | first reading |
20 posts held, back to 16 January 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
2 reactions across 2 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 50.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👎 | 1 | 50.0% | |
| 🖕 | 1 | 50.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 3 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 2 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 16 January 2021 to 15 August 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Join በሉት ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ታገኛላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Berukpoem
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ
I ሰው
🖕1
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ
✍ @beruk77
👎1
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
አላቹ ወይ ተጠፋፋን አደል እስቲ አለን የምትሉ በላይክ ምልክቷ አሳዩኝ
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• ችዬ ላላስቀርሽ #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ክረመቱ እየባሰ ውርጩ እየከበደ ያዘለው ደመና ዶፍ እያወረደ እደጅ አያስወጣ ብርዱ መከራነው ይሄኔን እያየሽ ልሂድ የምትይኝ ምን ብበድልሽ ነው? ላንቺም አይመችሽ መንገዱ ጭቃ ነው ለኔም አይመቸኝ ከሌለሽኝ አንቺ ቅዝቅዝ ይልብኛል ጎጆዬ ኦና ነው ትንፋሽሽ ካልሞቀው ገላዬ ባዳ ነው ልንገርሽ ሂወቴ ..... ከጎኔ መሆንሽ ለኔ መኖሪያ ነው ድምፅሽን ካልሰማው አይንሽን ካላየው የለመደሽ ውስጤ ፍፁም ወዳቂ ነው የምልሽ የለኝም የምለው ይሄው ነው ከሰማሺኝ መቼም ካዘነልኝ ልብሽ በጋው እስኪመጣ አይቁረጥ አንጀትሽ ግዴለም የኔ አለም ክረምቱ እስኪወጣ ካጠገቤ ሁኚ እንደው ልማፀንሽ ክረምቱ በቃኝ ሲል አኔው ነኝ ምሸኝ…
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• ካልሰሩ ላይኖር! #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ትግል ነው አለሙ መነሳት መሰበር ማፈግፈግ ምንድነው ለፍቶ ነው መከበር ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አንድ ቀን የሰው ፊት ማየት ይቸግራል አትሰስት ጉልበትን ድካም ከፍ ያረጋል ካልጠነከሩማ ሂወት በቀላሉ መቼ ይበገራል!! ° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• ይግለፅሽ ብዕሬ #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ምን ብዬ ልጀምር እንደምን ልግለፅሽ ቃል አጣው እናቴ ላንቺ የሚሆንሽ ለአብራክሽ ክፋይ ሞተሽ የምትኖሪ በሰሀን ለሠጠሽ በቁና ሰፋሪ ያንቺ ልፋትማ ሽልማት አይበቃው የንግስቶች ካባ ፍቅርሽን ላውራ ብል ይቀድመኛል እንባ እማዬ እማአለም አያውቅሽ ኩነኔ አንቺው ነሽ ያለሺኝ ከእግዜር በታች ለኔ ሰዎች ፍቅር ብለው ደርሰው ቢሯሯጡ ከእናት በላይ ፍቅር ከወዴት ሊያመጡ ዘመን የማይሽረው የማይኖረው አቻ የእናት ፍቅር ብቻ !!! አዎ እናት አለም ለስቃይሽ ዋጋ ክፍያ እንደሌለው የወለድሽው ልጅሽ ይሄን አዋቂ ነው እንዳይርበኝ ርቦሽ እንዳይጠማኝ ጠምቶሽ ይደግልኝ ስትይ ደምሽ ጠብ ብሏል ውለታሽን ዛሬ ያጠባሽው ጨቅላ አ…
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• ከቻልሽ ምላሹን #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) መንገድ አየሽ አሉ ከወደ ልቤ ጋር ወስዶ የሚያመጣሽ እውነቱን ሳታውቂው እንዲው ደጅ ጠናሽ ልቤ ፀባይ የለው ቢያንኳኩም አይከፍትም ጎራ ያለ እንግዳ ብዙ አይጫወትም እንዳይመስልሽ እቴ የሚያዛልቅ ማዶ መከረኛው ሆዴ ካንጀቱ ሰው ወዶ አልመለስ ብለሽ ብትከርሚ ተይ ስልሽ ፈትኚው ግዴለም ልቤም ከተኛልሽ ° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• በቃን #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) በልተነስ አንበሳው ቤትህን ደፈሩት የታገስክ እንደሆን ከፍራት ቆጠሩት በቃኝ በል አታንባ ተጭኖብህ ዝግባ በደጃፍ ከመሞት ታግለህ ካፈር ግባ ነፍጥህን ከፍ አርገው እንዲታይ ከሩቁ ስምህ ለጠፋቸው ጀግና መሆንህን አይተውት ይወቁ ነገር የከፋ ለት ግማሽ ስጋህ ጎሎ ውሎ አይሰጥለት ከመጣብህ ምሎ መመለስ አይኖርም መቀመጥ ዝምብሎ ሸኘው በመጣበት ይበቃኛል እስኪል ነገም እንደትናንት ከድንበርህ ገብቶ ገድያለው ከሚል ታግል ጎበዜዋ ያታግላል በደል አሳደህ አስገባው ጨምረው ከገደል ግፍ እየበዛበት ፍርድ የታጣ ለታ እምቢኝ ያለ እንደሆን ከታጠቀ አይፈታ ስበርና ውጣ ጠላት ካጠመደው ልክ ልኩን ስጠው ክብር ላልወደደው ታሪክህ ታላ…
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• ሂወት ውል የሌላት #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ሂወት ትሰጣለች ደግሞም ትነፍጋለች አንዱን ስታነሳ አንዱን ትጥላለች ኩራዟን ለኩሳ እድል እያዜመች ሲያሻት ከብርሃን ስትፈልግ ከጭሱ ታከፋፍላለች ሂወት እንደዚ ነች ከቶ ማትገመት ውሏ ያልታወቀ ድንገቴነቷ ሰው እያሳቀቀ ጥቁር ስታለብስ ነብስ እየማቀቀ ያደለች እንደሆን በሠጠችው ፀጋ ውስጥም እየሳቀ ግፋ በለው ስትል ተስፋ እየሰጠች ሆድ የምታባብል ትንሽ እያሳየች ልብ የምታማልል ከዚያኛው ቀምታ ለዚኛው መስጠትን ደርሶ ማደላደል ሁሉን የታካነች ሂወት እንደዚ ነች ሂወት እንዳሻት ነች አዎ በትክክል ቃሉን እመንበት በሰጠችህ ዛባያ ሳታቆም ዙርበት ከቶ አታፈግፍግ ጀርባህን ግረፊኝ ብለህ አታሳያት ጀግነህ ቁምና…
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
• አወይ መሸታ ቤት #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ደስ ያለው የደስታ እያለ ሲጋብዝ ያዘንው ብቻውን ጠጥቶ ሲተክዝ ሞቅ ያለው ሲጨፍር ተነስቶ በሆታ የበቃው ሲወጣ ባሳር በጉተታ ሌላው ሲበሻሸቅ ቃል እየሸጎጠ ለቤቱ አዝማሪ ግጥም እየሰጠ ሆድ ያባው በብቅል ጉዱን ሲዘረግፍ ዝም ያለው ለወሬ ጆሮን ሲያሰፈስፍ እከሌ እንዲ ሆነ ሀገር እንዲ ሆነች ዜናው እንዲህ አወራ ሲባል በመሸታው ጨዋታው ሲደራ ያየው የሰማውን ለጠጪው ሲነግር ሁሉም ከየአፉ ያለውን ሲገብር ልክ ነው አይደለም ሲጧጧፍ ክርክር ከየፓለቲካ አያሌው ሲቃመስ ደግፍ አትደግፍ ጎራው ሲወቃቀስ ሃሜቱ እንደጉድ እንደ ውሃ ሲፈስ ቂም የተያያዘ ነገር ሲመዛመዝ ቅስሙን የተነካ ለዱላ ሲጋበዝ አሳላፊ ሲባል መጠ…
Signed ብሩክ የገኒ ልጅ (samuel)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @getem_besamuel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ግጥም ከብሩኬ አንደበት” (@getem_besamuel), 64 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/getem_besamuel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.