18 May 2026, 04:22 UTC25 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @peaceforthewPhoto
Peace for world theology and mission college
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!!✨✨✨✨✨✨✨✨
አንድ የምስራች የዤላችሁ መጥቻለሁ
👉የስነ መለኮት ትምህርት መማር ፈልጋችሁ በጊዜና በቦታ አለመመቻቸት በምኞት ላቆማችሁ ሁሉ!!!እነሆ ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ የመስራች ይላችኋል !!! ኮሌጃችን ላለፉት አማታት የርቅት ትምህርት እየሰጠ የቆየ ሲሆን ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስልም የእውቅና ምስክር ወረቀት አግኝቷል።አሁን ተደራሽነቱን እያሰፋ በዲጅታል አማራጭ ከሁላችን ዘንድ በስልካችን በኩል ቀርቦልናል::
ፕሮግራሞች
👉ዲፕሎማ
👉ዲግሪ
👉ማስተርስ
ዲፓርትመንቶች
👉ስነ-መለኮት(Theol…
Signed Peace for world Theology And Mission College
14 May 2026, 04:54 UTC37 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @peaceforthewPhoto
“በቤትህ የሚኖሩ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱም ለዘላለም ያመሰግኑሃል። ሴላ”
— መዝሙር 84፥4 (አዲሱ መ.ት)
የPeace for the world theology and mission college 🌍✝️ መተግበሪያ
ኮሌጃችን የሚሰጠውን የስነ መለኮት እና ሚሽን ትምህርት በዲጅታል አማራጭ ለመማር የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው
ትምህርቱ በካውንስሉ እውቅና ባገኘ ኮለጅ ስለሚሰጥ እንደማንኛውም በአካል ከሚሰጡ የስነ መለኮት ትምህርቶች ዋጋ ያለው ነው
ልዩነት ቢኖረው
በማንኛውም ጊዜና ቦታ መማር ማስቻሉ ነው
ዕድሎን ይጠቀሙ
በዲፕሎማ
በዲግሪ
በማስተርስ
እንዲሁም ኮሌጁ ያቀረበውን የነፃ እና የሰርተፊኬት ትምህርት ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ይህንን ይጫኑ 👉
ጊዜያችን አጭር…
Signed Peace for world Theology And Mission College
27 Sept 2025, 20:15 UTC133 views1 reactionsread 8 August 2026 ⚙️ እንዴት ይሰራል? (How It Works)
ርዕስ፡ ጂፒኤስ (GPS) እንዴት ነው መንገድ የሚያሳየን?
በመኪናዎ ወይም በእጅ ስልክዎ የሚጠቀሙበት የጂፒኤስ (Global Positioning System) ሥርዓት በጣም ውስብስብ ቢሆንም፣ ዋናው የአሠራር መርሆው እጅግ በጣም ቀላል በሆነ የሂሳብ ቀመር ላይ የተመሠረተ ነው።
🛰️ 1. በህዋ ላይ ያሉ ሳተላይቶች (Satellites in Space)
ጂፒኤስ በትክክል እንዲሰራ፣ በምድር ዙሪያ የሚሽከረከሩ ቢያንስ 24 ሳተላይቶች ያስፈልገዋል። የእርስዎ ስልክ ወይም ጂፒኤስ መሳሪያ አድራሻዎን ለማወቅ፣ በአንድ ጊዜ ቢያንስ ከአራት (4) ሳተላይቶች መልዕክት መቀበል አለበት።
⏱️ 2. የጊዜ ምልክት (The Time Signal…
❤1
27 Sept 2025, 20:14 UTC114 views3 reactionsread 8 August 2026 ❌ የተሳሳተ ግንዛቤ ፈቺ (Myth Buster)
ግንዛቤው፡ "አንድ ሰው በአንጎሉ ውስጥ መጠቀም የሚችለው 10% ብቻ ነው"
ይህ ሐረግ በሰፊው የተሰራጨ ሲሆን፣ በፊልሞች እና በመጽሐፍት ጭምር ብዙ ጊዜ ተጠቅሷል። ነገር ግን ሳይንሳዊ መሰረት የለውም።
እውነታው፡ አንጎል 100% ጥቅም ላይ ይውላል!
የኒውሮሳይንስ ማስረጃ: የነርቭ ሳይንቲስቶች (Neuroscientists) እንደሚሉት፣ አንጎል አንድ የሰውነት ክፍል ሳይሆን ሁልጊዜ የሚሰራ የአካል ክፍል ነው። የሰውነትን መሠረታዊ ተግባራት (መተንፈስ፣ የልብ ምት፣ ወዘተ) ለማስኬድ፣ እንዲሁም ከባድ የአእምሮ ስራዎችን ለመስራት (ማንበብ፣ መማር፣ ማሰብ) ሁሉም የአንጎል ክፍሎች በየጊዜው ይሳተፋሉ።
የምስል ጥናቶ…
❤2🔥1
27 Sept 2025, 20:09 UTC97 views1 reactionsread 8 August 2026 💡 የዕለቱ እውቀት (Concept of the Day)
ርዕስ፡ የዶፕለር ውጤት (The Doppler Effect)
የፊዚክስ እና የዕለት ተዕለት ሕይወት መገናኛ ላይ የሚገኝ አንድ አስደሳች ክስተት፡- የዶፕለር ውጤት።
የዶፕለር ውጤት ማለት አንድ ድምፅ ወይም ብርሃን የሚያመነጭ ነገር ወደ አንተ/ቺ ሲቃረብ ወይም ከአንተ/ቺ ሲርቅ ድምፁ ወይም ብርሃኑ በሚሰማበት/በሚታይበት መንገድ ላይ የሚፈጠር ለውጥ ነው።
ወደ አንተ/ቺ ሲቃረብ፡ የድምፅ ሞገዶች (Sound Waves) ይጨናነቃሉ (ይጠጋጋሉ)። ይህ ደግሞ ድምፁ ከፍ ያለ ቃና (Higher Pitch) እንዲኖረው ያደርጋል።
ከአንተ/ቺ ሲርቅ፡ የድምፅ ሞገዶች ይለጠጣሉ (ይራራቃሉ)። ይህም ድምፁ ዝቅ ያለ ቃና …
🔥1
Channel name was changed to «ጥበብ-ማያ»
Channel photo updated
Channel photo removed
13 Oct 2023, 09:15 UTC846 viewsread 8 August 2026 Photo
🗝(For General knowledge )))
🔎🔎🔎🔎🔍🔍🔍🔍🔍🔍
🐕"(SiEZER ALER DOGS")የተባሉት የውሻ ዝርያዎች የሚጥል በሽታ ያለበትን ሰው በማሽተት ብቻ መለየት ከመቻላቸውም በላይ ሕመሙ ልቀሰቀስ በሂደት ላይ ካለ ውሾቹ ይህንን ቀድመው በማጤን ቢያንስ ከአንድ ሰዓት በፈት ቀደም ብለው ለበሽተኛው ማስጠንቀቂያ ይሰጣሉ።
we flight in to deep knowledge
ወደ እውቀት አብረን እንብረር
@gberhan
Signed B. A
23 May 2021, 12:28 UTC≈1,770 viewsread 8 August 2026 ሕይወት እንደ ማዕበል ሲሆን!
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንደ ማዕበል ነው፡፡ በሰላም ይሄዱ የነበሩ ነገሮች ልክ የተመካከሩ ይመስል በአንድ ላይ ይናጋሉ፡፡ የሁኔታዎች አልሳካ ማለት፣ ድንገተኛ ወጪዎች፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉዳዮች መጥመም፣ የሰዎች ክህደት፣ ስጋትን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች መከሰት፣ የጤንነት መቃወስን የሚጠቁሙ ምልክቶች . . . ልክ እንደ ማዕበል በአንድ ላይ ይመጣሉ፡፡
ይህ የተለመደ የሕይወት አካል የሆነ ክስተት በእኛም ላይ ሲደርስ መረጋጋት ወሳኝ ነው፡፡ ማዕበል ይመጣል፣ ልክ እንደመጣ ደግሞ ይሄዳል፡፡ ነፋስ ከየት እንደመጣ ሳናውቀው ወደ እኛ ይነፍሳል፣ ወደየት እንደሚሄድ ሳናውቀው ደግሞ ወደሌላ ቦታ ይነፍሳል፡፡
አይዟችሁ! ጽኑ! አትናወጡ! ተ…
Signed Mesfen Zowi
22 May 2021, 05:18 UTC≈1,720 viewsread 8 August 2026 የስኬታማ ሰው ፀባይ ያላቸውና የሌላቸው ሰዎች ልዩነት
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
👉 ሰነፎች ሁሌም ነገሮችን ለመለወጥ የሆነ ነገር መደረግ አለበት ይላሉ፤ አሸናፊ አይምሮ ያላቸው ደግሞ እኔ ይሄን ማድረግ አለብኝ ይላሉ።
👉 ሰነፎች ሁሌም አስተያየት ሰጪዎች ናቸው ተግባር ላይ የሉበትም፤ አሸናፊዎች ግን የሚያውቁትንና የሚያምኑበትን ተግባራዊ ሳያደርጉ አያርፉም።
👉 ሰነፎች የምክንያትና የሰበብ ሀብታሞች ናቸው፤ አሸናፊዎች ግን የመፍትሄና የለውጥ ባለፀጋ ናቸው።
👉 ሰነፎች ብዙ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት ስለ ትናንት እና ስላለፈ ነገር አብዝቶ በማሰብ ነው አሸናፊዎች ግን ከትናንት ተምረው ዛሬን ያጣጥማሉ ነገን አስቀድመው ያቅዳ…
Signed Ge.lode Ask
20 May 2021, 18:16 UTC≈1,260 viewsread 8 August 2026 💧"ገንዘብ ከጠፋ ምንም አልጠፋም፤ ጤና ከጠፋ የሆነ ነገር ጎድሏል ማለት ነው፤ ፀባይ ወይም ማንነት ከጠፋ ግን ሁሉም ነገር የለም!" የሚል አንድ ጥንታዊ አባባል አለ።
በዚህ አለም ስትኖር ምንም ያህል ብትደሰት ያ ደስታ እንደሚያልፍ አትርሳ፤ ምንም ያህል ብታዝን ያም ሀዘን እንደሚያልፍ አትርሳ። አየህ ወዳጄ የሚገጥሙህ መጥፎ አጋጣሚዎች ማንነትህን እንዲቀይሩት በፍፁም መፍቀድ የለብህም!
የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘንላችሁ
Signed Mesfen Zowi
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gberhan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.