〽️ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም ይልቁንስ የስኬት ቁልፍ ደስታ ነው ! ምክንያቱም የምንሰራው ስራ ከወደድንው ስኬታማ ና ውጤታማ የማንሆንበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም ! ! ! ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.

Channel
@funprofilee
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
79subscribers
-7 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001496444751 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @funprofilee |
| Created | Between 1 April 2019 and 15 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 November 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 24 November 2026 |
| On Telegram | t.me/funprofilee |
Memes & entertainment — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 27 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 64% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Oct 2026, 04:55 | 79 | -1 |
| 17 Oct 2026, 01:46 | 80 | -1 |
| 9 Oct 2026, 23:41 | 81 | -2 |
| 30 Sept 2026, 08:57 | 83 | -1 |
| 13 Sept 2026, 00:39 | 84 | -1 |
| 28 Aug 2026, 13:34 | 85 | -1 |
| 9 Aug 2026, 16:17 | 86 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:57 | 86 | first reading |
20 posts held, back to 15 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
〽️ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም ይልቁንስ የስኬት ቁልፍ ደስታ ነው ! ምክንያቱም የምንሰራው ስራ ከወደድንው ስኬታማ ና ውጤታማ የማንሆንበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም ! ! ! ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
መቆጣጠር የምትችለዉ # ስብዕናህን እንጂ # የህይወት ክስተቶችን እንዳልሆነ ተረዳ ሲጨልም ለራስህ # ብርሀን ሁን ሲበራ ራስህን ከህይወት ጨረር ጠብቅ # በፍላጎትህ እና በምትችለዉ መሀከል ያለዉን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል # ስብዕና ይኑርህ!!!!! ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
ችግር ለመፍጠር ሳይሆ ችግር ለመፍታት ኑር። የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ። የራስህን ራዕይ በህሊናህ ተመልከት።ግብህን ቅረፅ። በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፋቸው። ከዚያም ውጤቱ ያማረ ይሆናል። ♡♡♡ በሼር ይተባበሩ ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
❣በአንተና በሰዎች መሀል ያለውን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል ሰብእና ይኑርህ… የምትፈልገውን ሁሉ መኖር አንደማትችል ተረዳ… መኖር የምትችለው የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ እንዳልሆነ አስብ… ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
😔"ሀዘን ከባድ የሆነ እንግዳ ነው" አንተን ሊጠይቅህ ይመጣል መከልከል አትችልም፡፡ ሲመጣ ግን እሱን አውራው፡ ከሱም ትምህርት ውሰድ ግን እንዲቆይ አትፍቀድለት፡፡ ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
#መንገዱ እንዲት እናት እና ብቸኛና የመጀመሪያ ወንድ ልጇ በአንድ ኮረብታማ አካባቢ ይኖሩ ነበር። . . . ልጁ በሃኪሙ ፊት በቫይረስ ሳቢያ ይሞታል፡፡ እናትየው በሃዘን ተይዛ ተስፋ ቆረጠች፡፡ ወደ ሃኪሙ ዞራ እየጮኸች «ንገረኝ፣ ንገረኝ፣ ጥረት ማድረጉን ያቆመው፣ የነፍሱን ዝማሬ ፀጥ ያሰኘው ምንድነው?» አለችው:: «ቫይረስ» ነው ብሎ መለሰላት - ሃኪሙ፡፡ «ቫይረስ ደግሞ ምንድነው?» . . «ሁኔታውን መግለፅ ያዳግተኛል፡፡ አካልን የሚወር እጅግ ደቃቅ ነገር ሲሆን በአይናችን ልናየው የምንችለው ነገር አይደለም፡፡» ምሽት ላይ አንድ ካህን ሊያፅናኑዋት መጡ፡፡ በሃዘን እያነባች «ብቸኛውን፤ የበኩር ልጄን ለምን አጣሁት?» አለቻቸው፡፡ . . . . …
Signed Typing .......
............................................................❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed Typing .......
Photo, posted without a caption
Signed Typing .......
የፈጣሪ እምቢ ማለት አያስደንግጥህ እዚ አለም ላይ እምቢ የተባሉ ናቸው ትልቅ ነገር ያሳኩት። ፈጣሪ ለአንተ የሚገባውን ትልቁን ሊሰጥህ ሲል ትንሹን ነገር ብትፈልግም ፣ ብትለፋበትም ፣ አለቅም ብትልም በግድ ያስለቅቅሃል። ............................................................. ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። ............................................................❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
አንዳንዴ የፈለግነውን እንፅፋለን.... አንዳንዴ የምንመኘውን እንፅፋለን... አንዳንዴ ደሞ ያለፈውን ያለቀውን እንፅፋለን.... አንዳንዴ ደሞ ራሳችንን በቃላት እንፅፋለን!! ግን ?? ይሄ ስሜት ያልተሰማው ሰው አይገባውም???? ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
አንዳንድ በሮች የማይከፈቱት ያንተ ስላልሆኑ ነው! አንዳንድ ሰዎች ከሂወትህ ሲጠፉ ገፅ እንጂ መፃሀፍ አይደሉም! አንድንድ እድሎች ሲያመልጡህ ለዛ ነገር እውቀት እንጂ ማሸነፍን አይደለም ሚፈለገው! ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
በጭራሽ የማታፈቅረውን ሰው አትሳም አታድርገው ልብህ ለሚመታለት ና የምታፈቅረውን ሰው ብቻ ሳም❤️ ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Signed .:**:.☆*.:。.✿genita✿.。.:* ☆:**:.
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @funprofilee. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Fun profile” (@funprofilee), 79 subscribers as measured 30 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/funprofilee.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.