ይህ መፅሀፍ .. ለፍቅር ሲባል ከአላማ ውጪ የሚደረግ ጉዞን፣ ለገንዘብ ሲባል የጣምራ ሰላይነት ሚናን፣ ከደረሰባቸው በደል የተነሳ የበቀል ፅዋን የመጎንጨት እና የተጠበቀው እንዳልተጠበቀ የሆኑና ያልሆኑ ድርጊቶች እየተፈፀሙ፣ የአከባቢን ቀልብ በመግዛት ከመጀመርያ ገፅ አንስቶ ሚስጥሩ እስከሚፈታ የመጨረሻው ገፅ ድረስ በጉጉት የሚነበብ መፅሀፍ ነው።
❤33👍11

Channel
@fker12
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,306subscribers
+55 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001411286541 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @fker12 |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/fker12 |
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 16 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 49% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 10:38 | 2,306 | +5 |
| 14 Sept 2026, 13:18 | 2,301 | +2 |
| 10 Sept 2026, 13:57 | 2,299 | +12 |
| 5 Sept 2026, 19:41 | 2,287 | -3 |
| 1 Sept 2026, 21:25 | 2,290 | +5 |
| 30 Aug 2026, 02:58 | 2,285 | +6 |
| 27 Aug 2026, 03:44 | 2,279 | +10 |
| 24 Aug 2026, 01:03 | 2,269 | +2 |
| 20 Aug 2026, 03:38 | 2,267 | +1 |
| 16 Aug 2026, 19:07 | 2,266 | +7 |
| 13 Aug 2026, 08:34 | 2,259 | +10 |
| 10 Aug 2026, 18:01 | 2,249 | -3 |
| 7 Aug 2026, 12:20 | 2,252 | +1 |
| 6 Aug 2026, 14:46 | 2,251 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:38 | 2,251 | first reading |
20 posts held, back to 23 December 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 27 May 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
427 reactions across 20 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 49.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 210 | 49.2% | |
| ❤ | 183 | 42.9% | |
| 😁 | 14 | 3.28% | |
| 🥰 | 7 | 1.64% | |
| 🙈 | 6 | 1.41% | |
| 🔥 | 4 | 0.937% | |
| 👏 | 1 | 0.234% | |
| 🗿 | 1 | 0.234% | |
| 🤨 | 1 | 0.234% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 427 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 23 December 2024 to 27 May 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ይህ መፅሀፍ .. ለፍቅር ሲባል ከአላማ ውጪ የሚደረግ ጉዞን፣ ለገንዘብ ሲባል የጣምራ ሰላይነት ሚናን፣ ከደረሰባቸው በደል የተነሳ የበቀል ፅዋን የመጎንጨት እና የተጠበቀው እንዳልተጠበቀ የሆኑና ያልሆኑ ድርጊቶች እየተፈፀሙ፣ የአከባቢን ቀልብ በመግዛት ከመጀመርያ ገፅ አንስቶ ሚስጥሩ እስከሚፈታ የመጨረሻው ገፅ ድረስ በጉጉት የሚነበብ መፅሀፍ ነው።
❤33👍11
እጀግ በሚገርም ሁኔታ የዓለምን የበላይነት ማለትም በእኮኖሚ በጦር ሚዛን እና በመሳሰሉት የበላይነትን ለመቀዳጀት ሲባል የሩሲያ KGB እና የአሜሪካነ CIA በሰው ሃገር ላይ ያገባኛል በማለት ተፋጠዋል ( ማን ይሳካለት ይሆን? የ KGBው የስለላ መረብ ሃላፊ ላቀደው ታላቅ ሴራ ማስፈፀሚያ የሰውን ልጅ እንደ እንስሳ ከመጠቀሙም በላይ እንደ ቀልድ እያደባ ይህን ታላቅ ሚስጢር የሚፈፅምበት ቀን ተቃርቧል ይፈፅመው ይሆን? የ CIA ዋ ሰላይ አንድ አስደንጋጭ የ KGBን ሚስጥር ከመስማትም አልፋ ትደርስበታለች ግን አለቆቿ ሚስጢሩን በማጣጣል ሰማ በማጣቷ ራሷ ሕይወቷን አደጋ ላይ በመጣል ትጋፈጠዋለች::ታጋልጠው ይሆን? KGB ያጠመደው የኒውክለር ቦንብ CIA ሳይ…
❤20🥰1
@fker12
👍23❤1
አትሸወጅ አይግባሽ ተይ በቃ ብዙ የደበኩሽ አለኝ ሚስጥር አንቺም እኔን እኔም አንቺን ስጠረጥር ሞትን እንጂ አንዴ ኖረን አናቅም እንለያይ❓ ✍️እብዱ ገጣሚ
👍23❤6🥰5
አንድ ቀን ፍቅርን ወሰዱና ፍቅር ላይ ቀለዱ ቡሀላ ሳያቸው እነሱው አበዱ ጊዜን ወሰዱና እስኪያልፍ ሲሻፍዱ አስሬ እባክህን ማለትን ለመዱ አስሬ ሲያጠፉ መካሪ ሆኜ እኔ አጠንክረውኛል ተማርኩ በሰው ስህተት እኔ የኔን ስህተት ተውት @እብዱ ገጣሚ✍️
👍11❤5
አወይ አወይ ሞኝ መሆን አወይ ጅልነቴ አባቴ ሲመከሰረኝ ተው ባክህ ማለቴ ትንሽ አንደበቴ እሳት አቃጠለች ሳልሰማሽ የቀረሁ አወይ ምንአባቴ ጉድ አለም ጉድ ህይወት ጀምሬ ቁማር ይሄው ተያዝኩልሽ አንዴ ላልማር ... ✍️ @እብዱ ገጣሚ
👍7❤5
አትምጪ ቀረሽ ወይ እላለሁ ከአንድም ሁለት ጊዜ አወይ ፍቅር ፍቅር ያሲያዘኝ አባዜ ግን ተይው አትምጪ ይቅር ትቼሻለሁ ስታደሚኝ ያኔ ስቄ አይቼሻለሁ.......🤕 ®✍እብዱ ገጣሚ
❤10🙈6
ለምንድነው ከስራ ይልቅ ቢዝነስ ያልመረጥኩት ?😕 በቻይና ውስጥ በጣም ሀብታም ሰው "ሙዝ እና ገንዘብ በዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጡ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ ሊገዛ እንደሚችል ስለማያውቁ ነው. እንዲያውም ሥራ እና ንግድ ለሰዎች ብታቀርቡ, መስራትን ይመርጣሉ ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ቢዝነስ ከደመወዝ የበለጠ ገንዘብ እንደሚያስገኝ ስለማያውቅ ድሆች ከሚሆኑባቸው ምክንያቶች አንዱ የንግድ ሥራ እውቅና ባለማግኘታቸው ነው። እድሎች በትምህርት ቤት ውስጥ ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ, እና በትምህርት ቤት ውስጥ የሚማሩት ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለደሞዝ መሥራት ነው።
❤22👍13
እድሜህ ምን አስተማረህ ...?? ሁላችንም ባልተመረመርናቸው በሽታዎች የምንሰቃይ ምስኪኖች ነን ፤ እድሜያችን ያስተማረንን እንኳ የማናውቅ ። ብዙ ያልተጠየቅናቸው ጥያቄዎች አሉብን በግዜ ሂደት ህመም እየሆኑ እኛነታችንን ከእግዜር የነጠሉ ብንጠየቅም ደሞ መልስ የማናገኝላቸው ሺህ ጥያቄዎች ... እኔ እድሜዬ መዳብ የሆነብኝን ወርቅ ከሔደ ደግሜ እንደማላገኝ አስተማረኝ..እናንተስ
👍22❤7
መተው ወይም መልቀቅ ወደ ፈውስ የሚወስድ እርምጃ ነው :: በሕይወታችን ያጋጠሙን መጥፎ ነገሮች አሳምመውን ያለፉ ወይም አሁንም እያሳመሙን ያሉ ይሆናሉ :: ሀዘን ቢሆን ፣ በሚወዱት በሚያምኑት መከዳት ፣ ቢሆን ወይም ኪሳራ ቢሆን ሌሎችም ህመሞች ቢሆኑ በውስጣችን ይዘን በተብሰለሰልን ቁጥር አየበሉን እያሳሱን እየቆረጡን ነው የሚሄዱት :: መተው ወይም መልቀቅ ማለት የተፈጠረውን ነገር እንዳልተፈጠረ መርሳት አይደለም ነገር ግን ለመርሳት መንገድ መክፈት ፣ ለአዲስ ሀሳብ ለአዲስ Energy ቦታ ማስለቀቅ ፣ ለለውጥ ልብን መክፈት ማለት ነው :: ከአለፈ ነገራችን ጋር ተጋብተን የምንኖር ከሆነ ቁስላችንን መቼም አይሽርም ህክምና ያስፈልገዋል መድሀኒቱም መልቀቅ ወይም …
👍12❤6🔥1🤨1
ጋሽ ፕሮፌሰሩ ፕሮፌሰሩ በባቡር ጉዞ እያደረገ ነው። በመንገዱ ተሰላችቶ ስለነበር ጊዜውን ለማሳለፍ የጨዋታ ሀሳብ ለማቅረብ ዳዳውና ከጎኑ ለነበረው ገበሬ ዞር አለና "አንድ ጥያቄ እጠይቅሃለሁ" "መመለስ ካልቻልክ 5 ዶላር ትሰጠኛለህ። ከዚያም አንድ ጥያቄ ትጠይቀኛለህ። መልስ መስጠት ካልቻልኩ 500 ዶላር እሰጥሃለሁ። ምን ትላለህ?" ይለዋል ገበሬውም በመስማማት እሺ ይለዋል። ፕሮፌሰሩ “በምድር እና በጨረቃ መካከል ያለው ርቀት ምን ያህል ነው?” በማለት ጥያቄውን ይጀምራል። ገበሬው ዝም ብሎ 5 ዶላር አውጥቶ ለፕሮፌሰሩ ሰጠው። አሁን ተራው የገበሬው ሆነ። እንዲህም ሲል ጠየቀው “ተራራ ሲወጣ ሶስት እግር ያለው፣ ሲወርድ አራት እግር ያለው የትኛው እንስሳ…
👍16❤5😁4
ስፔናዊው አትሌት ኢቫን ፈርናንዴዝ እና ኬንያዊው አትሌት አቤል ሙታይ በአንድ የሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ ለሜዳልያ ፉክክር እያደረጉ ነበር። ኬንያዊው አቤል ሙታይ ውድድሩን እየመራ ስፔናዊው ኢቫን ፈርናንዴዝ ደግሞ ሁለተኛ ሆኖ እየተከተለው ትንቅን ላይ ነበሩ። በድንገት ግን ከውድድሩ ፍጻሜ መስመር ላይ ሊደርሱ በግምት 10 ሜትር ገደማ ሲቀራቸው ኬንያዊው የውድድሩ መሪ አቤል ሙታይ ውድድሩን ያጠናቀቀ መስሎት በስህተት ውድድሩን አቋርጦ ቆመ:: ይህንን ክስተት የተመለከተው ስፔናዊው ሯጭ አቤል ሙታይ ውድድሩን እንዲቀጥል እና መስመሩን እንዲያቋርጥ ከኃላው ሆኖ ይጮህበት ጀመር የስፓኒሽ ቋንቋ ጆሮውን ቢቆርጡት የማይሰማው አቤል ሙታይ ምን እንደተፈጠረ ሊገባ…
👍14❤11👏1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fker12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“#ስለ_ፍቅር (sele fkr)❤️” (@fker12), 2,306 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/fker12.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.