Watch "*NEW* አዲስ የትንሳኤ መዝሙር | "እንደተናገረ ተነስቷል" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ" on YouTube https://youtu.be/KHwUIAKnji4
Signed betty_,s.

Channel
@finotehiwotsundayschool
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
96subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001270999677 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @finotehiwotsundayschool |
| Description | በቻናላችን ፦ መንፈሳዊ ፅሁፎችን - ያሬዳዊ ዝማሬዎችን - መንፈሳዊ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ያገኛሉ ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @finotehiwotbot |
| Created | Between 1 March 2018 and 6 December 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/finotehiwotsundayschool |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 12:02 | 96 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:13 | 96 | first reading |
20 posts held, back to 6 December 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 May 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Watch "*NEW* አዲስ የትንሳኤ መዝሙር | "እንደተናገረ ተነስቷል" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ" on YouTube https://youtu.be/KHwUIAKnji4
Signed betty_,s.
✝ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል✝ ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ኧኸ ጊዜ ጸዋዕኩከ//ቅረበኒ በምህረት ወሣክህል
Signed ሶልያና
✝ዘወትር አትለየን✝ ዘወትር አትለየን ቅዱስ ሚካኤል አማላጃችን/2/ መንግስተ ሰማይ ይሁን ቤታችን/2/ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃችን
Signed ሶልያና
✝ቀዊምየ✝ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/2/ በብሂለ ኦሆ/2/ፍጡነ አስምአኒ ቃለ
Signed ሶልያና
✝ሚካኤል ወዳጄ✝ ሚካኤል ወዳጄ አማላጄ እንዳልቃጠል በሲዖል ነድጄ/2/ ምሕረትህ ይግባ ከወጄ
Signed ሶልያና
✝ሚካኤል እመላዕክተ መኑ✝ ሚካኤል እመላዕክተ መኑ /2/ መኑ ከማከ ልዑል/4/
Signed ሶልያና
#በዕብራይስጥ_ማሪሃም_የተባልሽ_የተመረጽሽ_ድንግል_እመቤቴ ማርያም ሆይ ያለ ዘር ያለ ሩካቤ አካላዊቃልን የወለውሽ ንብ ከማር መፈጠሪያ ከሰፈፍ ውስጥ እንዳ ወለድ የንብ ልጅ ዕጩ ከሰፈፍ ውስጥ በንቡ ዜማ ጩኸት ነውና። ማርያም ደግሞ ከሰፈፍ ይቀዳል የክርስቶስም ካንቺ መወለድ እንዲሁ ነው። መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ ብሏልና። ጸጋ ክብርን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ደስታ ይገባሻል። እግዚአብሔር ከሥጋሽ ሥጋ ከነፍስሽ ነፍስ ነሥቶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ሁኗልና። ከሴቶችም ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና። እነሆም ልጅ ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ። አንቺ ደግሞ እንዲህ አልሽው ወንድ ሳላውቅ እንደምን ይሆንል…
Signed ሶልያና
ልብስ ሰፍታ ያለበሰች ሴት ልጅ
Signed ሶልያና
እንኳን ለእናትቺን ቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ እመ ብርሃን በዓለ እረፍት አስተርዮ ማርያም አደረሳቹ አደረሰን
Signed ሶልያና
🔺ቅዳሴ ማርያም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ይመክራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ይናገራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ይፈፅማሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ይሠራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያስማማሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያከናውናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ይልካሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያሰለጥናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ምስክር_ይሆናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ሰውን_ይስባሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያለምዳሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ይመክራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያነጻሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያጸራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያከብራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያጸናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ #ያስ…
Signed beta meriyam
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳቹ አደረሰን የፊተኛው ልደት በኋለኛው ልደት ታወቀ፡፡ የመለኮት ወገን በድንግልና ወገን ተመሰገነ ከድንግል ከተወለድህ ወዲህ ከአብ የመወለድህ ሃይማኖት ተገለጸልን፡፡ .ስለዚህም ዳዊት እንዲህ አለ እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፡፡ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው፡፡ (መዝ፸፮፣፩) ይህንን እንግዲህ ከእስራኤል ልጅ ከይሁዳ ወገን አካላዊ ቃል ስለመወለዱ ይናገራል፡፡ ከድንግል መወለድህን በሚናገር ትንቢት ከአብ መወለድህ ታወቀ፡፡ አሁንም ባለመጠራጠር ከአብ መወለድህን አመሰግናለሁ፡፡ከድንግልም መወለድህን አመሰግናለሁ፡፡ የድንግል ሆድ በሰማይ ካለው የብርሃን ሠረገላ ሰፋ፡፡ የድንግል ሆድ ከአየር በለጠ ከፍ ከፍ አለ፡፡ በኪሩቤል ዘንድም ተመሰገነ…
Signed ሶልያና
ከጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ያገኘነው ምንድን ነው? #ዳግም_ልደት በአዳም በደል ምክንያት አጥተነው የነበረው ልጅነታችንን ክርስቶስ በልደቱ ዳግመኛ እንደመለሰልን ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ “ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።” ዮሐ 1፥12 በማለት ገልጾታል። #ሰላም በጌታችን ልደት ለዓለም ሁሉ የሚሆን ዘላለማዊ ሰላም ተገኝቷል። ይህም “ክብር እግዚአብሔር በሰማያት ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጐ ፈቃድ” እያሉ ቅዱሳን መላእክት በመዘመራቸው ተረጋግጧል። ሉቃ 2፥14። ስለዚህ በክርስቶስ ያገኘነው እውነተኛ ሰላም በእኛ ጸንቶ እንዲኖር ዘወትር በጾምና በጸሎት እየተጋን ስለሰላም…
Signed ሶልያና
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @finotehiwotsundayschool. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የቅዱስ ሚካኤል ልጆች” (@finotehiwotsundayschool), 96 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/finotehiwotsundayschool.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.