Voice message, posted without a caption

Channel
ፍቅር ብቻ
@fikeryegna
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
68subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001481203616 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @fikeryegna |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 October 2026 |
| On Telegram | t.me/fikeryegna |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Oct 2026, 14:19 | 68 | -1 |
| 10 Aug 2026, 00:15 | 69 | no change |
| 6 Aug 2026, 08:54 | 69 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 August 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 September 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
❝በህይወት መንገድ አታርፍድ..ድንገት ከረፈደብህም አትቅር..ምክንያቱም ስታረፍድ ትቀጣለህ..ስትቀር ግን ታጣለህ።❞ @fikeryegna
💗ስለ አንቺ እያሰብኩ ነበር ፣ እናም ለምን ያህል ጊዜ ሳስብሽ እንደነበር ማሰብ ጀመርኩ ፣ ከዛም አንድ ነገር ተገለጠልኝ ካየሁሽ ጀምሮ እስካሁን ከአይምሮዬ አልጠፋሽም።💗 @fikeryegna
🍃❤️🍃....✍ ፍቅር እውነት ካልሆነ እውነት በራሱ እውነት አይደለም። በተግባር ያልተገለፀ ፍቅር ልብ_ወለድ ነው። ብዙ ፍቅር ባለበት ቦታ ስሕተት ሊኖር ይችላል። ፍቅር ከሌለበት ቦታ ግን ሁሉም ስሕተት ነው። @fikeryegna ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ …
፡ ሰምተሺኝ ግን ታውቂያለሽ?…ምንስ እንደሚሰማኝ ለመረዳት ሞክረሽ ታውቂያለሽ?…ያው እኔም ለማስረዳት ብዙ ጊዜ እጀምራለው…ከዛም በቀልዶችሽ እና በጨዋታዎችሽ ታስረሺኛለሽ…ስቄም ብቻ እመለሳለው ። 🖤 @fikeryegna 🖤
"በህይወትህ የራስህ የሆነ አቋም ይኑርህ፡፡ ስለራሰህ ፍላጎት ራስህ ነህ መወሰን ያለብህ! ስለነገህ ራስህ ነህ ማቀድ ያለብህ! ስለራስህ አላማ ነው መኖር ያለብህ! በሰዎች የምትመራ ከሆነ የሰዎችን አላማ በማሳካት ውስጥ ራስህን ታጣለህ፡፡" ✍🏾✍🏾......... @fikeryegna
❤️🔥❤️🔥 እየከፋኝ ደስ እንዳለኝ ፣ እየመሰልኩ አቅም ያለኝ። #ፍቅርሽ ልቤን እያመሰው፣😟 እሄዳለሁ ቆሜ እንደ ሰው!!🙄 💔💔 @fikeryegna
⇘የኔ ሱስ💘 እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ አደረግሻት ። ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም 💞 በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞች አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኜ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️ አፈቅርሻለሁ። @fikeryegna
#ምን_ይልሻል_ልብሽ? ❤️ ልጠይቅሽ እስኪ አድምጪኝ አንድ አፍታ ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ? የመውደድ የማፍቀር 🥰 ወይስ ሀዘኔታ ? ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው እውን ከልብሽ ነው ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው 🤔 ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ 💘 በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው? 😔 @fikeryegna
🥺 ብዙ ጊዜ ሰዎች 👫 ትክክለኛ ፍቅር የሚይዛቸው የነሱ መሆን ከማይችለው ሰው ጋር ነው 🤭 🥀 😢😢😢😢 @fikeryegna
💔..አንዳንዴ በአፋቸው ቢያፅናኑህም ጉዳትህን አይተው ይለወጡብሃል😔 ግን አይዞህ እንደሰዎቹ .... ጉዳቱም መጥፋቱ አይቀርም 😊 @fikeryegna
❝አንዳንዶች የምናፈቅረዉን ሰው መጠበቅ በጣም ያማል ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ የምናፈቅረዉን ሰው መርሳት በጣም ያማል ይላሉ።ግን የእዉነት የከፋው ህመም የምናፈቅረዉን ሰው መጠበቅ ወይም መርሳት እንዳለብን አለማወቅ ነው።❞😔
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fikeryegna. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፍቅር ብቻ” (@fikeryegna), 68 subscribers as measured 9 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/fikeryegna.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.