31 Jul 2026, 18:15 UTC622 views5 reactionsread 8 August 2026 ቀጥርያት ነበር።
የቀጠረችኝ ቦታ አልመጣችም ጠበኳት ጠበኳት ጠበኳት አልመጣችም !!
ለማግኘት ስሄድ የነበርኩት አይነት አልነበርኩም ። ስመለስ ደብርት አለ መወደድ ተጫውቶብኝ ነበር።
ለይስሙላ አልጋዬ ላይ ተንጋለልኩ ቆይቶ ከብዙ መገላባበጥ በኃላ ተኛው ። ለሊት መሰለኝ ባነነኩ ትራሴ ስር የነበረውን ስልኬን ተጨነባብሼ አየሁት የፃፈችው መልክት የለም ።
ቆይቶ ደግሜ ተኛው።
ሲነጋ ጎህ ከመቅደዱ በፊት አሁንም ስልኬን አየሁት መልክት የለም።
ሃዘን መሰለኝ የተሰማኝ ፣
ድብርት ነው መሰለኝ የተሰማኝ ፣
አለመፈለግ ነው መሰለኝ የተሰማኝ ፣
አለመወደድ ነው መሰለኝ የተሰማኝ
አለመከበር ነው መሰለኝ የተሰማኝ እርግጠኛ አይደለሁም
ብቻ እንድትደወ…
❤2👏2👍1
28 Jun 2026, 18:58 UTC892 views8 reactionsread 8 August 2026 ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘኋት መንገድ ላይ የሴት መቀመጫ እያዬሁ ስሔድ ገጭቻት ነው።
«ኧረ መንገዱን እያዬህ» አለች እየተንገዳገደች።
«በጣም ይቅርታ! ባለቂጧ ከመታጠፏ በፊት አንዴ ልያት ብዬ ነው» አልኳት።
ደግሜ አላገኛት!...ብትታዘበኝ ምን ታመጣለች?
«እና ምህዋርህን እየጠበቅክ ተጓዝ እንጂ ብራዘር! አባረህ እኮ ነው የገጨኸኝ!»
«አጋጣሚ ሁኖብኝ ነውጂ...እኔስ 'ቂጥ እያዩ የመራመድ ጥበብ' የሚል መፀሀፍ ማሳተም የምችል ሰው ነኝ»
ሰው ሁሉ ዙሮ እስኪያት ድረስ ሳቀች። ሳቋ ካለፈችው ልጅ መቀመጫ የበለጠ ያፈዛል።
«መሔጃ ከሌለህ ዙርና እኔጋ እንሒድ! እስክትጠፋን ድረስ ቂጧን ማዬት እንችላለን!» አለችኝ።
መሔጃ ነበረኝ። አባባሏ ገርሞኝ የለኝም ብዬ …
❤7🔥1
14 Jun 2026, 18:50 UTC561 views5 reactionsread 8 August 2026 ቁንጅናዋ ተመችቶህ...
Hi ብለህ ትልክላታለህ
እሷም አይታ ዝም ትላለች
ተስፋ አትቆርጥም ደግመህ የሆነ text ትልካለህ!
ድጋሚ ቴክስትህን ታየውና ዝም ትልሃለች
ከዛ ንቀቷ ያነድድህና የሌለ ትሰድባታለህ!
የዛኔ ለስድቡ ልትመለስልህ "Typing " የሚል ነገር ታያለህ!
ገርሞህ 😳 ብለህ ምላሿን ትጠብቃታለህ
ከዛ የላከችው ቴክስት አለመድረሱ ገርሞህ ስትገባ ወደ ተላላካችሁት ሜሴጅ ......ቦልካሃለች!🙄
.
.
.
.
.
.
ብሮ ይሄ ከሚደርስብህ ብትመችህም ሰግም.. ..
ቀድመህ ቴክት አትላክ!👍
@fikerale
@fikerale
❤5
9 Jun 2026, 14:46 UTC604 viewsread 8 August 2026 ሲጀመር መናገር ደብሮን እንጂ አንዳንድ ሰዎች በደረታቸው አልተሳቡም እንጂ ባህሪያቸው "የእስስት" ነው!!
@fikerale
5 May 2026, 11:14 UTC≈1,910 views7 reactionsread 8 August 2026 እውነት እናውራ ካልሽ
"በይ" ስልሽ .... "ወዶኝ ነው!"
"ተይ" ስልሽ..... "ቀንቶ ነው!"
......ባልሽበት አንደበት፥
ዝም ስል...... "ንቆኝ ነው!"
..... ብትይ ምናለበት?!
@fikerale
@fikerale
❤7
30 Apr 2026, 19:19 UTC≈1,410 views1 reactionsread 8 August 2026 አልደላንም ብለን የምናማርረው ጉዳይ ኖሮን ያውቃል፤ ከኛ የባሱ አይተን " ይቅር በለን ለእነሱ ድረስ" ብለን የተውነው መከፋት አለ . . .
ብዙ ተቀይመን ፣ ብዙ ተሰድበን "ግድ የለም ለዛሬ ነው" ብለን የተውነው ብዙ መገፋት አለ።
ኑሮ ይከብዳል ግን እንታገላለን. . . ብዙ የሚያደክም ነገር አለ ግን ልባችንን ደግፈን እንቀጥላለን. . .
ምንም ቢገጥመን ራሳችንን ስለማጥፋት ማሰብን የመሰለ ቀሽም ሀሳብ ወደ አይምሯችን አይመጣም... (ለቀልድም ቢሆን አፋችሁን " ራስ ማ ጥ ፋ ት " የሚል የሞኝ ቃል አታስለምዱት!)
አይምሮ እንደሆን ባለጌ ነው በሁለት ቀን ውስጥ ከአይናችንም ከልባችንም ውስጥ ምስላቹን ማደብዘዝ ይጀምራል. . . ትረሳላችሁ። እሱን …
❤1
28 Apr 2026, 17:36 UTC≈1,890 views3 reactionsread 8 August 2026 "ወለተ-ይሁዳ"
"ፍቅርን ለምን ትሸሻለህ? አለኝ ፍቅር እንዳለ ነገር።
"የት ያለውን ፍቅር?" አልኩት ርዕሱን ስላነሳው ተናድጄ...
"አንተው አልነበርክ አለ ያልከኝ? አንተ አልነበርክ ሁሌ ስለሷ የምታወራኝ? አሁን ምን ተገኘና ተቀየረ? አለኝ እየሳቀ.....
"አሁንማ ሁሉም ተቀይሯል። ስለፍቅር ሳስብ ድሮ ደስታ ነበር የሚሰማኝ.... አሁን ግን.... አሁን ግን ስለሷ ሳስብ የሚመጣልኝ ውሸቷና ማስመሰሏ ብቻ ነው። ውሸት ደግሞ ልታስታውሰው የምትፈልገው ነገር አይደለም... መርሳት ሳትመኘው የምትረሳው ነገር ነው። የሆነ ሰው አንዴ ውሸቷን ካየ ቡሃላ ማን ብሎ እንደጠራት ታውቃለህ? ""ወለተ ይሁዳ""። ቢያንስ ይሁዳኮ ተጸጽቷል.... ቢያንስ ውስጡ ተረድቶታል። …
💔3
11 Apr 2026, 21:27 UTC957 views3 reactionsread 8 August 2026 እውነትን ቀብሬ አፈር አለበስኩት፣
በሶስተኛው ቀን ግን ከቦታው አጣሁት፣
በጫንቃው ላይ ያለ ስልጣኑን ፈጽሞ፣
አየሁት እውነትን መቃብር ላይ ቆሞ!!
እንኳን አደረሳችሁ!
በተለይ Duty ተረኛ ሆነን ሆስፒታል ለምናሳልፍ መልካም በዓል ይሁንልን🙏🙏🙏
@fikerale
❤3
26 Mar 2026, 21:47 UTC≈1,200 views1 reactionsread 8 August 2026 አብረን እየኖርን፣
ወይ እኔ ሳላውቅሽ ወይ አንቺ ሳታውቂኝ
ልባችን ጨክኖ፣
ወይ እኔ ሳልተውሽ ወይ አንቺ ሳትርቂኝ
መልሴን እያወቅሽው፣
“ትወደኛለህ ወይ”? ብለሽ አትጠይቂኝ፡፡
ከውጭ የሚያየን፣
የኚህ ልጆች ፍቅር ያስደንቃል ቢልም
እኔና አንቺ ግን፣
“ውሀና ዘይት “ ነን አንቀላቀልም!
(እዮብ ዘ ማርያም)
@fikerale
@fikerale
❤1
26 Mar 2026, 21:37 UTC≈1,100 viewsread 8 August 2026 ፪
ታውቃለህ ?
ሕይወት ለሴት ሌላ ናት… ጨካኝ ናት።
ስነቃ ዙሪያዬ በእርጉዝ፣ ዙሪያዬ በሰርግ፣ ዙሪያዬ በ“ቆመሽ ቀረሽ” ምክር ታጅቦአል። አንተ እንደ መጀመሪያው አፍላ ፍቅር፣ አፍላ ጭቅጭቅ፣ አፍላ መውደድ ላይ ነህ።
ኩርፌያዬ፣ ስጋቴ፣ ጭቅጭቄ ውስጥህ አልዘልቅም አለ። ቁም ነገር የሌለው ፍቅር፣ ያልበሰለ ፍቅር፣ ነገ የሌለው ፍቅር፤ 'አቤት እዚ ጋ ነኝ' የማይሉት ፍቅር ከወንድ በላይ ለሴት ምቾት አይሰጥም።
የማይታገል ወንድ፣ ሃላፊነት የማይሸከም ወንድ፣ “እከለልበታለሁ” የማይሉትን ወንድ፣ “አለልኝ” የማይባል ወንድን ባል ማድረግ ያስፈራል።
አስቴር አወቀ “ጠይም ዘለግ ያለ፣ የሰፋው ደረቱ ፍቅር ሃላፊ ነው ባረገኝ እህቱ…” እንዳለችው ነው።
ፍቅር…
24 Feb 2026, 17:16 UTC≈1,160 views5 reactionsread 8 August 2026 ለማልቀስምኮ ግዜ ያስፈልጋል፤ እረፍት ያስፈልጋል። እምባህን አንተ አታስወጣውም... ለራሱ ነው የሚወጣው። ለመውጣት ደግሞ ውስጥህ በጥንካሬ ያመቅካቸውን ነገሮች የሚስወጣ ከአቅም በላይ ብሶት ወይም እረፍት ይፈልጋል.... የማውሪያ ቀርቶ የማልቀሻ ግዜ ራሱ ነው ያጣነው... እንዴት ብሶታችን ይውጣልን? የሚሰማን እንጂ የሚያዳምጠን ሳይኖር እንዴት ተናግረን ይውጣልን? ማልቀስም.... ማውራትም አልቻልንም እንጂኮ ብዙ ብሶት አለብን....
ጥሩ ነገር ባንጠብቅም ቢያንስ ገለልተኛ ሁኑልን.... ራሳችንን እያስታመምን እንኑር.... በውስጣችን ይዘነው እንጂኮ ሁላችንም ከፍቶናል....
💔💔💔💔💔
አንዴ ብቻ ይድላኝ
አንዴ ብቻ ልረፍ፣
አንዴ ብቻ ልኑር
አንዴ ብቻ ለትረፍ፣
…
❤5
4 Feb 2026, 20:12 UTC≈1,230 views10 reactionsread 8 August 2026 “የልቤ” ባልኩሽ ሰው በድንገት ብከዳ
ብዙም እንዳላዝን ብዙ እንዳልጎዳ…
አንቺም ድንገት ነገ ፤
“የልቤ” ባልሽኝ ሰው በኔ ብትከጂ
ብዙ እንዳተክዢ ብዙ እንዳትጎጂ።
አየሽ…
ከ እልፍኝ ያልዘለቀ ቀርቶ ከ በረንዳ
ደፍሮ አይጎዳም ባዳ።
ይልቅ…
ከ በረንዳ አልፎ ከ እልፍኝ የዘለቀው
ሽራፊ ሳትቀር ገመናን ያወቀው
“የልብ” ያሉት ሰው ነው…
በክህደት መዶሻ ልብን የሚያደቀው።
(እዮብ ዘ ማርያም)
@fikerale
@fikerale
❤7👍2👏1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fikerale. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.