18 Jun 2025, 13:34 UTC≈1,670 views7 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን::
ለመሸጥ - @addis1737
old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ
2016 - 2020---- የተከፈተ 2250
2021------------ የተከፈተ 1800
2022------------ የተከፈተ 1600
2023.............. የተከፈተ 800
ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።
Payment with telebirr ,cbe; abisiniya behulum
በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት
ለመሸጥ - dm
https://t.me/addis1737
https…
❤6👍1
18 Jun 2025, 05:05 UTC≈1,500 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
“ የተሻረው ባሌ ተሽዋሚው ወንድሜ”
(በእውቀቱ ስዩም)
አጼ ቴዎድሮስ መቅደላ ላይ ራሳቸውን እንደገደሉ የኢትዮጵያ አጼ ግዛት እጣፋንታ፥ በአራት ትልልቅ ተፎካካሪዎች እጅ ወድቆ ነበር፤ በትግራይ ካሳ ምርጫ፥ በላስታ ጎበዜ ገብረመድህን ፥ በሸዋ አቤቶ ምኒልክ እና በወሎ ወይዘሮ መስታወት ( የወይዘሮ መስታወትን ታሪክ በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ)
የሰቆጣው ዋግሹም ጎበዜ ለጊዜው ተፎካካሪዎቹን በልጦ፥ አጼ ተክለጊዮርጊስ በሚል ስም ነገሰ፤ ( ከንግስና በሁዋላ ባንቱታ እጠራቸዋለሁ)::
የሚስታቸው ወንድም ፥ የትግራዩ ሀያል ደጃዝማች ካሳ ምርጫ ንግስናቸውን በጸጋ የተቀበለ መሰለ::
አጤ ተክለጊዮርጊስ ሶስት አመት ከትርፍራፊ ቀኖች ጋራ እንደገዙ፥ …
👍2❤1
17 Jun 2025, 13:25 UTC≈1,240 views4 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
የተወኝ መስዬ
የዳንኩ ያገገምኩኝ
ከ ረ ም ኩ ኝ።
ጠ በ ኩ ኝ።
ስመለስ ስቃኘው
አልቂያለሁ ለካ
ስጋዬ ሲለካ።
ናፍቆት ገዘገዘኝ
መራራቅ ገነዘኝ
ልላወስ አልችልም
ና ስልህ አትችልም።
እስከየት ዝምታ ?
መቼ ትመጣለህ
መቼ ታቅፈኛለህ
የት አገኝሃለሁ
መቼ እጠግብሃለሁ
እንጃ ግን አሞኛል
ስሞሽህ ናፍቆኛል።
መቼ ትመጣለህ?
መች ታክመኛለህ ?!
By dagim hiwot
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/yafekerbet
❤4
17 Jun 2025, 13:18 UTC≈1,200 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
"ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት ይሻላል!"
"ሰውን ከእንሰሳ የሚለየው በማሰቡ ነው" የሚለው ህግ ለሶቅራጥስ ቦታ የለውም። ምነው ቢሉ "ማሰብ የለየው ሰውን ከእንስሳ ሳይሆን ሰውን ከሰው ነው" ይለናል።
"ለግሪክ አማልክት ህዝቡ የሚሰግደው ስለሚያምንባቸው ሳይሆን ማሰብ ስለማይችል ነው" በማለት ይሳለቅባቸው ነበር።
በዚሁ ቁጭትም ከፕሌቶ ጀምሮ ተከታዮቹ የነበሩት በሙሉ በዚህ "የማሰብ እውቀት" ሊያጠምቃቸው ተነሳ።
"ሰው በውስጡ ያለውን ብቃት ቢረዳ አሁን ያለበት ቦታ ባሳፈረው ነበር... ማሰብ የሚችል ፍጡር ማሰብ ለማይችሉ አማልዕክት እንዴት ይሰግዳል?" በማለት ጠይቆ ለመስዋዕትነት ያበቃውን ተጠይቃዊ አስተሳሰብ (ሎጂክ) በተከታዮቹ ልብ ውስጥ ዘራ።
ጥበብ…
❤3
16 Jun 2025, 15:05 UTC≈1,110 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737
16 Jun 2025, 09:32 UTC≈1,110 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን::
ለመሸጥ - @addis1737
old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ
2016 - 2020---- የተከፈተ 2250
2021------------ የተከፈተ 1800
2022------------ የተከፈተ 1600
2023.............. የተከፈተ 800
ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።
Payment with telebirr ,cbe; abisiniya behulum
በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት
ለመሸጥ - dm
https://t.me/addis1737…
❤1
16 Jun 2025, 08:59 UTC796 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
የፍቅር ቤት, [11/06/2025 14:36]
💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸
የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me
ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ
ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ።
ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል
2023 = 750 ETB
2022 = 1600 ETB
2021 = 1800 ETB
2020= 2000 ETB
2017 - 2019 = 2300 ETB
ሳፋሪኮም Unlimited Internet
package አለን 6 month &
1 Year
ዋጋ Inbox
ለ scammer ቦታ የለኝም
👇👇👇👇
@addis1737
ሳፋሪኮም Unlimited internet packag…
🥰1
16 Jun 2025, 08:59 UTC729 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737
👍1
15 Jun 2025, 15:46 UTC936 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
ብቸኛ ሰው ነህ፤ በትክክልም ብቸኛ ሰው!። የምትወደውን ዘፈን ማንም አልሰማውም፤ ያነበብከውን መፅሐፍ ማንም አላነበበውም። ቆንጆ ነው ብለህ በምታስበው ቀልድ ማንም አይስቅም። ትዝታዎች አሉህ ነገር ግን እነሱ ልክ እንደ ዋሻ ዘመን ገንዘብ ይመስላሉ፤ ዛሬ ዋጋ ቢስና የማይጠቅሙ ናቸው። ምንም እንኳን ለአንተ ጠቃሚ ቢሆንም ለሌሎች ምናቸውም ነው። የድሮ ጓደኞችህ ተራ በተራ ተለይተህዋል ቦታዎች እና ፍላጎቶችህ በጠቅላላ ተቀይረዋል።
አንተ ምርጥ የጉዞ ባለቤት ነህ። አንተ ማለት ሰይፍ ሰሪ ነህ። አንተ ጥሩ የሆንክበትን ነገር ማንም አይፈልገውም፤ በበጎ አይቀበለውም። ምንም እንኳን በአቀባበልህ አንተ የተሻልክ ብትሆንም ቀረቤታህን አያስተናግዱትም። እና አንዳንዴ እንደ…
15 Jun 2025, 11:10 UTC902 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
አጉብጠን ጋላቢ፣
ከሂዎት ቀንጫቢ፣
ከብርድ ላይ ላቢ፣
ከደርቅ ጡት ጠቢ፣
ሆንን ለጦቢያይቱ
ገዳይና አሳቢ፣
እስከመቼ እንሁን ደረቅ ዘር ደራቢ፣
_
የሆነች ሀገር ትናፍቀኛለች
__
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/yafekerbet
15 Jun 2025, 10:36 UTC316 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year
ዋጋ inbox
@addis1737
@addis1737
14 Jun 2025, 07:38 UTC897 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yafekerbet
የአጫሹ ሚስት የተጠቀመችው ዘዴ ልበል? ወይስ ሌላ እርዕስት ልፈልግ?
ብቻ ሚስት ባሏ ማጨስ እንዴት ማቆም እንዳለበት ግራ ገባት። ምክንያቱም ሲጂራ በጤና ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት በተመለከተ የሰጠችው ምክር አላሳመነውም። ስለዚህ ለሲጋራ የሚያጠፋው ገንዘብ የእሱ ብቻ እንዳልሆነ ነገር ግን ቤተሰብ ድርሻ እንዳለው አክላ ነገረችው። እና በዚህ ተስማሙና በየቀኑ ለሲጋራ የሚያወጣውን ገንዘብ ያህል ለቤተሰቦቹ እንደዛው በየቀኑ 200 ብር እንዲከፍል ጠየቀችው።
በቀን 200 ብር ለመክፈል ፈቃደኛ መሆኑን ነገራትና በሰላም ሲጋራውን መሳብ ጀመረ። በየቀኑ 200 ብር ቢከፍልም ማጨሱን መቀጠሉ ሚስትን ደስተኛ አላደረጋትም። ይህ መንገድ ስላላስቆመው ሌላ ዘዴ ማሰብ ጀመረች…
❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fiker1737. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.