27 Aug 2021, 05:41 UTC≈6,120 viewsread 7 August 2026 💠 ሁሉም ሰው ብሩህ ጭንቅላት አለው ። ነገር ግን አሳን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሳ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ ።
💠 ዓይነ ህሊና ከእውቀት የላቀ አስፈላጊ ነው ።
💠 መቀራረብ በፍቅር ለመውደቅ ዋስትና አይሆንም ።
💠 ጎበዝ ሰው ችግሮችን ይፈታል ። ብልህ ሰው ግን ችግሮቹ መልሠው እንዳይፈጠሩ ያስወግዳቸዋል ።
💠 ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት ። ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ ።
💠 ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ የስኬት ፍላጎትህ እወድቃለሁ ብለህ ከምትፈራው ፍሪሃትህ በእጅጉ የበለጠ መሆን አለበት ።
💠 አንድን ነገር በቀላል ቋንቋ መግለፀ ካልቻልክ ነገሩን አልተረዳኸውም ማለት ነው
💠 ደስተኛ ህይወት ለ…
Signed Josi
22 Aug 2021, 19:55 UTC≈4,160 viewsread 7 August 2026 " ከንቱ መሆን አልፈልግም ። ለማላቃቸው ሰዎች እንኳን ሳይቀር ደስታን መፍጠር እፈልጋለሁ ። ከሞት በኋላም ቢሆን መኖር እሻለሁ ። "
✍ አና ፍራንክ
@felesfena
@felesfena
Signed Josi
22 Aug 2021, 19:55 UTC≈3,900 viewsread 7 August 2026 " ወደውስጥህ በጥልቀት ቆፍር .....መቆፈርህን ከቀጠልክ ለመፍሰስ የተዘጋጀ የመልካምነት ምንጭ ታገኛለህ "
✍ማርከስ አውሬሊየስ
@felesfena
@felesfena
Signed Josi
16 Aug 2021, 19:04 UTC≈4,690 viewsread 7 August 2026 #አንፀባራቂ_ማንነት
በሁላችንም ውስጥ ለሌሎች ማንፀባረቅ የሚያስችል ትልቅ ማንነት ይገኛል ። ማንፀባረቅ ማለት በተሰጠን ፀጋ እና እምቅ ክህሎት ለሌሎች የምንሰጠው መልካም ነገር ማለት ነው ።
በእኛ መኖር ምክንያት ለሌሎች የደስታ ምንጭ ፣ የሀዘን ማስረሻ ፣ ከችግር መውጫ መሆን ፣ ምድርን ለኑሮ ምቹ ማድረግ መቻል ማለት ነው #አንፀባራቂ_ማንነት ።
አንፀባራቂ ማንነት የከዋክብት ባህሪ ነው ።
ከዋክብት በሚሊዮን የሚቆጠር ኪ.ሜ ከምድር ርቀው ብርሀናቸው እና ሙቀታቸው ለሁሉም ይደርሳል ቀለም ፣ እምነት ፣ ዘርና የሀብት ደረጃ ሳይለዩ ለሁሉም ያበራሉ ። ያንፀባርቃሉ ። ከዋክብት እየተፈራረቁ በቀንና በማታ
አንፀባራቂ ማንነታቸውን ያሳያሉ ።
አንተስ ለማን…
Signed Josi
13 Aug 2021, 05:33 UTC≈4,140 viewsread 7 August 2026 " ስጋችሁ የነፍሳችሁ ማደርያ ነውና እንዳታቆሽሹት ፤ ነፍሳችሁም የስጋችሁ ማህከል ናትና አታቆሽሿት ። ይህንን ምሳሌ ልብ በሉ ፦ ስጋቹህን ልክ እንደ ብርጭቆ ቁጠሩ ፤ ነፍሳችሁን ደግሞ እንደ ውሃ ..... በቆሻሻ ብርጭቆ ንፁህ ውሃ ብትጨምሩ ዞሮ ዞሮ ውሃው መበከሉ አይቀርም ፤ በንፁህ ብርጭቆ የቆሸሸን ውሃን ብትጨምሩ ዞሮ ዞሮ የተሟላ ንፁህነት አይገኝም ። ስለዚህ በነፍሳችሁም በስጋችሁም ንፁህ ሁኑ።"
✍ ኦሾ
@felesfena
@felesfena
Signed Josi
10 Aug 2021, 09:01 UTC≈4,610 viewsread 7 August 2026 "እኔ የማመሰግነው እንቢ ያሉኝን ሰዎችን ነው ። በነሱ ምክንያት ነው ሁሉንም ነገር በራሴ ማድረግ የቻልኩት ። "
✍አልበርት አንስታይን
@felesfena
@felesfena
Signed Josi
4 Aug 2021, 21:03 UTC≈4,210 viewsread 7 August 2026 Photo
@felesfena
@felesfena
#join_us👆
Signed Ab Joseph
2 Aug 2021, 11:46 UTC≈4,910 viewsread 7 August 2026 #የለውጥ_ሂደት
ቤትህ ውስጥ🏠 አንድ የበረዶ ቁራጭ አስቀምጠሃል እንበል ። ክፍልህ በጣም ቀዝቃዛ ነው ። ትንፋሽህ እራሱ ሲወጣ ዳመና መስሎ ይታይሃል ። የሙቀት መጠኑ 25 ዲግሪ ነው ። ከዚያ ጀምሮ ቀስ በቀስ ክፍልህ መሞቅ ጀመረች ።
26 ዲግሪ ፣ 27 ዲግሪ ፣ 28 ዲግሪ ...
ፊት ለፊት የተቀመጠው የበረዶ ቁራጭ እስካሁን ምንም አልሆነም ።
29 ዲግሪ ፣
30 ዲግሪ ፣
31 ዲግሪ ፣
እስካሁን ምንም አልተፈጠረም ።
ከዚያ 32 ዲግሪ
አሁን በረዶ መቅለጥ ጀመረ ። አስቀድሞ ከነበረው ሙቀት ብዙም የጨመረ የማይመስለው የ 1ዲግሪ የሙቀት መጨመር ትልቅ ለውጥን አመጣች ።
ብዙውን ጊዜ ሁኔታ ቀያሪ ቅፅፈቶች ቀደም ብለው የተሰሩ የብዙ ተግባራት ድምር ውጤቶች …
Signed Josi
30 Jul 2021, 15:55 UTC≈4,020 viewsread 7 August 2026 Photo
@felesfena
@felesfena
#Join_us👆
Signed Ab Joseph
30 Jul 2021, 06:38 UTC≈2,590 viewsread 7 August 2026 " እኔ ሁሌም የማልችለውን መሞከር እመርጣለሁ ፤ እችለው ዘንድ ለመማር። "
✍ ፓብሎ ፒካሶ ፦ቀራጭናሰዓሊ
@felesfena
@felesfena
#join_us 👆
Signed Josi
27 Jul 2021, 07:54 UTC≈7,340 viewsread 7 August 2026 #ወጣትነት_ማለት
ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይድለም!
ወጣትነት እራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይድለም ! ወጣትነት በምክናታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይድለም ! ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይድለም !
ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይድለም ! ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይድለም !
ወጣትነት በወሲብ ሱስ ከዚህም ከዚያችም ጋር በዝሙት ተወጥሮ መልከስከስ ማለት አይድለም ! ወጣትነት በጥላቻና በዘረኝነት ተሞልቶ መታወር ፣ መደባደብ እና መነታረክ ማለት አይድለም! ወጣትነት ተመልሶ የማይመጣውን ተፈጥሮ የሰጠችንን ታላ…
Signed Josi
26 Jul 2021, 18:37 UTC≈3,000 viewsread 7 August 2026 "የምትፈልገውን ነገር ካልተከታተልከው አትጨብጠውም ። ካልጠየቅክ መልሱ ሁልጊዜ የእንቢታ ነው ። ወደፊት ካልተራመድክ ዘውትር ራስህን ባለህበት ታገኘዋለህ" ።
✍nora roberts
@felesfena
@felesfena
#join_us 👆
Signed Josi
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @felesfena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.