22 May 2026, 12:36 UTC19 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
🏆 የሻምፒዮኖቹ ደጋፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!!
የፊታችን እሑድ ቡድናችሁ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ሲያነሳ በቀጥታ ለማየት ወደ ባራችን ጎራ በሉ።
ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ፣ ከናንተ የሚጠበቀው መቶ መዝናናት ብቻ።
ኑ ቡድናችሁ ሲሸለም መታችሁ ተዝናኑ፣ ተደሰቱ! እኛ ልዩ ዝግጅት አዘጋጅተንላችሁሃል
📞 +251 912 06 77 71
🗺መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram |Telegram
🔥4
6 Jan 2026, 06:25 UTC46 views8 reactionsread 9 August 2026 Photo
🎄 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ! 🏑
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ በጨዋታ የደመቀ፣ በሳቅ የታጀበ፣ በአብሮነት ያጌጠ ይሁንላችሁ!
📞 +251 912 06 77 71
🗺መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram |Telegram
🥰4❤2🔥2
4 Jan 2026, 14:16 UTC33 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ቀጥለዋል
በሞሮኮ የሚካሄደው የዘንድሮ አፍሪካ ዋንጫ ሞቅ ደመቅ ወደማለት እየመጣ ነው። በዚህ ውድድር ላይ ከጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ማን ወደ ሩብ ፍጻሜ የሚገባ ይመስላቹኋል?
በጣፋጭ፣ ጤናማ ምግቦቻችን 🍔 እና መጠጦቻችን 🍻 ታጅበት ይህን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ወር እናሟሙቀው
ዛሬ
⏱️ 1:00 ማታ 🇲🇦 ሞሮኮ 🆚 ታንዛኒያ 🇹🇿
⏱️ 4:00 ማታ 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 🆚 ካሜሮን 🇨🇲
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
❤2👍1🔥1
22 Dec 2025, 15:32 UTC34 views3 reactionsread 9 August 2026 Photo
የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ጀምረዋል
በሞሮኮ የሚካሄደው የዘንድሮ አፍሪካ ዋንጫ ሞቅ ደመቅ ወደማለት እየመጣ ነው። በዚህ ውድድር ላይ የመጀመሪያውን ምድብ ጨዋታዎች ማን በብቃት የሚጨርስ ይመስላቹዋል?
በጣፋጭ፣ ጤናማ ምግቦቻችን 🍔 እና መጠጦቻችን 🍻 ታጅበት ይህን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ወር እናሟሙቀው
⏱️ 11:00 ቀን 🇲🇱ማሊ 🆚 ዛምቢያ🇿🇲
⏱️ 2:00 ማታ 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 🆚 አንጎላ 🇦🇴
⏱️ 5:00 ማታ 🇪🇬 ግብጽ 🆚 ዚምቧቤ 🇿🇼
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
👍2🔥1
20 Dec 2025, 11:03 UTC25 views5 reactionsread 9 August 2026 Photo
እረፍት ቀን ደርሷል፣ እርሶ የት ኖት ?
የሳምንቱን ሩጫ አቀዝቅዘን ወደደመቀው እረፍት ፏ ባለ ሙድ ለመግባት ተዘጋጅታቹኋል?
በተመቻቸ ቦታ፣ በግሩም መስተንግዶ፣ በሁሉም ግርግዳዎች ዙሪያ በተሰቀሉ ደረጃቸውን በጠበቁ ስክሪኖች፣ በጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦቻችን 🫕 🥙 እና መጠጦቻችን 🍨 ቀንዎን ያሳምሩ!!
ከእርሶ የሚጠበቀው መጥቶ መዝናናት ብቻ!
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
🔥3👍2
10 Dec 2025, 14:51 UTC24 views5 reactionsread 9 August 2026 Photo
🇪🇺 ሻምፒየንስሊግ ዛሬም ይቀጥላል! 🇪🇺
🎆ቤታችንም ደመቅመቅ ብሏል!
ስድስተኛው ዙር ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሻምፒየንስ ሊግ ግጥሚያዎች ዛሬም ይቀጥላሉ። ዛሬ ቡድኖ ይጫወታል? ታዲያ መጥተው በስፖርት ባራችን ለምን ፈታ አይሉም?
በጣፋጭ፣ ጤናማ ምግቦቻችን 🍔 እና መጠጦቻችን 🍻 ይህን የሻምፒየንስ ሊግ ሳምንት እናሟሙቀው
📍ሁሉንም ድባቦች ከእስክሪኖች ጋር የያዘ የትም የማይገኝ ምርጥ ነገር ተዘጋጅቷል!
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
👍3🔥2
29 Nov 2025, 14:13 UTC22 views5 reactionsread 9 August 2026 Photo
እረፍት ቀን ደርሷል፣ እርሶ የት ኖት ?
በተመቻቸ ቦታ፣ በግሩም መስተንግዶ፣ በሁሉም ግርግዳዎች ዙሪያ በተሰቀሉ ደረጃቸውን በጠበቁ ስክሪኖች፣ በጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦቻችን 🫕 🥙 እና መጠጦቻችን 🍨 ቀንዎን ያሳምሩ!!
ከእርሶ የሚጠበቀው መጥቶ መዝናናት ብቻ!
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
🔥3👍2
22 Nov 2025, 12:49 UTC24 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
⚽️ ፕሪሚየርሊግ ተመልሷል፣ ታላቁ ሩጫም ይሮጣል! 🎉
ታዲያ ከሩጫው በፊት እና በኋላ የት ፈታ ልትሉ አሰባችሁ?
ይህ ሳምንት በደንብ ፈታ የምንልበት ነው!
ሁሉንም ፍላጎታችሁን በተመቻቸ ቦታ፣ በግሩም መስተንግዶ፣ በሁሉም ግርግዳዎች ዙሪያ በተሰቀሉ ደረጃቸውን በጠበቁ ስክሪኖች፣ በጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦቻችን 🫕 🍗🥙 እና መጠጦቻችን 🍾🍻🍨 ቀንዎን ያሳምሩ!!
ከእርሶ የሚጠበቀው መጥቶ መዝናናት ብቻ!
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
❤2👍1🔥1
14 Nov 2025, 16:26 UTC23 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
🎉 Get Ready to Cheer! ✅
International break football kicks off THIS WEEK at FaceOff Sports Bar!
Big screens, epic vibes, and a menu for every fan. Support your country and feel the pride.
Stay tuned for the action!
#InternationalBreak #SupportYourCountry #FaceOffLive
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
❤2🔥1🤩1
6 Nov 2025, 14:45 UTC28 views5 reactionsread 9 August 2026 Photo
🍛 በዚህ ሳምንት ወደ ፌስኦፍ ስፖርትስ ሲመጡ በዓል በዓል የሚሸት ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦችን ያገኛሉ 🥙
የሳምንቱን በስራ የደከመ ጎኖን ለመጠገን ወደ ፌስ ኦፍ ስፖርትስ ይምጡ።
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
👍3❤1🔥1
1 Nov 2025, 11:23 UTC26 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
እረፍት ቀን ደርሷል፣ እርሶ የት ኖት ?
የሳምንቱን ሩጫ አቀዝቅዘን ወደደመቀው እረፍት ፏ ባለ ሙድ ለመግባት ተዘጋጅታቹኋል?
በተመቻቸ ቦታ፣ በግሩም መስተንግዶ፣ በሁሉም ግርግዳዎች ዙሪያ በተሰቀሉ ደረጃቸውን በጠበቁ ስክሪኖች፣ በጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦቻችን 🫕 🥙 እና መጠጦቻችን 🍨 ቀንዎን ያሳምሩ!!
ከእርሶ የሚጠበቀው መጥቶ መዝናናት ብቻ!
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
🔥2⚡1👍1
28 Oct 2025, 12:19 UTC29 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
የሳምቱ ስፔሻል ፒዛ ከስፕላሽ ጁስ ጋር
ልዩ ጣእም ባሏቸው አዳዲስ ሜኑዎቻችን 🫕🍨🥙 ቤቱ ደምቋል። ተስማሚ የሆኑ፣ ሙሉ በሙሉ ጤናማ እና የተትረፈረፉ ምግቦች ሞቅ ከሚያረጉ መጠጦች እና ከከፍተኛ መስተንግዶ ጋር ተጣምሮ ያገኛሉ።
ጓደኛዎን ዴት ያርጉ፣ ይዘው ይምጡ፣ ይጠጡ፣ ይብሉ፣ ይጫወቱ እና ይዝናኑ! 😁
📞 +251 912 06 77 71
📍 መስቀል ፍላወር - ጋዜቦ አደባባይ
🏢 Facebook | Instagram
🔥2⚡1🥰1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @faceoffsportsbar. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.