🎥 የ Feminism እንቅስቃሴ እና ድብቁ አጀንዳ Feminism ምንድነው? እንቅስቃሴው ከሚታየው በላይ ምን ዓይነት ሀሳቦችን ይዞ ይመጣል? የሚታየውና የማይታየው አጀንዳ ምን ይመስላል? በዚህ ቪዲዮ ላይ የFeminism እንቅስቃሴን እና ከጀርባው ሊኖሩ ስለሚችሉ ሀሳቦች በጥልቀት ይመልከቱ። ያዳምጡእና አስተያየታችሁንም ያካፍሉ። 👉 ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ፦ https://youtu.be/qojeQK4rCjs #Jordibezabeh #Feminism #ፌሚኒዝም #አጀንዳ #ማህበረሰብ

Channel
Eyita24
@eyita24
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
258subscribers
+47 since we began measuring on 21 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1004365755372 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @eyita24 |
| Created | Between 1 June 2026 and 14 July 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 21 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/eyita24 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 16:40 | 258 | +1 |
| 7 Sept 2026, 06:02 | 257 | -3 |
| 29 Aug 2026, 04:55 | 260 | +42 |
| 22 Aug 2026, 16:37 | 218 | +7 |
| 21 Aug 2026, 11:15 | 211 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 14 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 21 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
5 reactions across 2 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 40.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 2 | 40.0% | |
| 😱 | 2 | 40.0% | |
| 🤯 | 1 | 20.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 5 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 14 July 2026 to 21 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
በዓለም አቀፍ ደረጃ በ AI ምክንያት የተቀነሱ የቴክኖሎጂ ሰራተኞች ቁጥር 125,000 አለፈ! 📉 በ 2026 በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተደረጉ የስራ ስንብቶች ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ ሲሆን፣ ኩባንያዎች አዳዲስ ሰራተኞችን ከመቅጠር ይልቅ በ AI አውቶሜሽን የመተካት አዝማሚያቸው በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተረጋገጠ። እናንተስ፦ ወደፊት የትኛቹ የስራ ዘርፎች በ AI ሙሉ በሙሉ የሚተኩ ይመስላችኋል?
“ ለቃችሁ ውጡ ካልሆነ ዲፖርት እናደርጋችኃለን “ - የአሜሪካ ሆምላንድ ሴኪዩሪቲ የአሜሪካ የሆምላንድ ሴኪዩሪቲ (DHS) ለኢትዮጵያውያን የተሰጠው ጊዜያዊ የህግ የጥበቃ ከለላ (TPS) መቋረጥ ከአሁን ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን አስታወቀ። በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨው መልዕክት፥ የጊዜያዊ የህግ ጥበቃ ከለላ (TPS) የተቋረጠባቸው ሰዎች አሁኑኑ ከአሜሪካ እንዲወጡ አስጠቅቋል። ካልወጡ ግን ወደ ሀገራቸው ዲፖርት ሊደረጉ / ሊባረሩ እንደሚችሉ ገልጿል። የሆምላንድ ሴኪዩሪቲ ዋና የሕግ አማካሪ ጄምስ ፐርሲቫል ፥ ዳኛ ብራያን መርፊ የኢትዮጵያ የጊዜያዊ የህግ ጥበቃ ከለላ (TPS) መቋረጥን ለጊዜው ያገደውን ትዕዛዝ ማንሳታቸውን በመጥቀስ፤ የTPS መቋረጡ ከአሁን ጀምሮ…
😆አውስትራሊያ ለሥራ አጥ ዜጎቿ በየሁለት ሳምንቱ ከ91,000 ብር በላይ ትከፍላለች 🇦🇺 # ይህን ግን ያውቁ ኖሯል⁉ አውስትራሊያ ለሥራ አጥ ዜጎቿ የምታደርገው የገንዘብ ድጋፍ #አውስትራሊያ "JobSeeker Payment" በተሰኘው የመንግሥት የማህበራዊ ዋስትና ፕሮግራም አማካኝነት፣ ሥራ አጥ ለሆኑና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ዜጎቿ በየሁለት ሳምንቱ የፋይናንስ ድጋፍ ታደርጋለች። * እንደ እ.ኤ.አ 2026 መረጃ መስረት ልጅ የሌለው/ላት አንድ ነጠላ ግለሰብ በየሁለት ሳምንቱ እስከ 808.70 የአውስትራሊያ ዶላር (A$808.70) ማግኘት ይችላል/ትችላለች። ወደ ብር ስንመነዝረው በየሁለት ሳምንቱ 91 ሺህ 335 ብር ከ87 ሳንቲም ይሆናል፤ ማለትም በወር 182 ሺ…
😱2🤯1
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የማኅበራዊ ሚዲያ ግዙፉ ኩባንያ ሜታ፣ የፌስቡክ አካውንቶች በእውነተኛ ሰው የተያዙ እንጂ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቦቶች የተፈጠሩ አለመሆናቸውን የሚያረጋግጥ ነፃ የመለያ ባጅ (Facebook Verified) ማስተዋወቁን አስታወቀ። ኩባንያው እንዳወጣው መግለጫ ከሆነ፣ የኤአይ ቴክኖሎጂ የሐሰት ፕሮፋይሎችን፣ ምስሎችንና መልእክቶችን በቀላሉ መፍጠር በሚችልበት በዚህ ወቅት፣ ተጠቃሚዎች ከሌላኛው የማያ ገጽ በኩል ያለው አካል እውነተኛ ሰው መሆኑን የሚያረጋግጡበትን መንገድ ለመፍጠር ይህ ነፃ ባጅ ተዘጋጅቷል። ይህንን ነፃ ባጅ ለማግኘት ተጠቃሚዎች የፊት ገጽታቸውን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ ሲስተሙ ይህንን ቪዲዮ በፕ…
ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት 19.51 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱን አስታወቀ ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አማካኝነት 19.51 ቢሊዮን ብር ያለዋስትና ብድር ለ5.65 ሚሊዮን ደንበኞች መስጠቱን አስታውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ፍሬህይወት ታምሩ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ እንዳብራሩት ተቋሙ ከባንኮች ጋር በመተባበር የሞባይል አነስተኛ ብድር፣ አነስተኛ ቁጠባ እና ተያያዥ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን አቅርቧል። የዲጂታል ቁጠባ መጠንም ከ1.3 ሚሊዮን ደንበኞች 18.75 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተ…
❤2
ኦፕታሲያ የተሰኘው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንት የሚመራው ግዙፉ አበዳሪ ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነዉ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንት (AI) ቴክኖሎጂ የታገዘው እና በደቡብ አፍሪካ ታላላቅ የፋይናንስ ተቋማት የሚደገፈው "ኦፕታሲያ" የተሰኘው የብድር አቅራቢ ድርጅት፤ የብድር አቅርቦት እጥረት ወዳለባቸው የኢትዮጵያ እና የግብጽ ገበያዎች ለማስፋፋት በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ድርጅቱ አርቴፊሻል ኢንተለጀንትን እና የሞባይል ዳታን በመጠቀም የባንክ አካውንት ለሌላቸው ግለሰቦች፣ አነስተኛ የንግድ ተቋማት እንዲሁም መደበኛ ላልሆኑ የንግድ ዘርፎች ያቀርባል። የኦፕታሲያ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንደገለጹት፤ ኩባንያው ባለፈው አመት ብቻ በ38 ታዳጊ ሀገራት ውስጥ 6 ቢሊዮ…
በአዋጅ ያልጸደቀው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 'የደሞዝ ተመን ጥናት' ከፍተኛ ቅሬታና ውዝግብ አስነሳ የግብር ባለሥልጣናት "ያስጠናነው አዲስ ጥናት አለ" በሚል ድርጅቶች ለሠራተኞቻቸው መክፈል ያለባቸውን አነስተኛ የደሞዝ ተመን በራሳቸው በመወሰን ያለፉትን ዘጠኝ ወራት የግብር ልዩነት ወደ ኋላ ተመልሰው እንዲከፍሉ እያስገደዱ መሆኑ ተሰምቷል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በበኩሉ እንዲህ ዓይነቱን ጥናት ያካሄደው አንዳንድ የግል ድርጅቶች የሠራተኞቻቸውን ደሞዝ ዝቅ አድርገው በማሳወቅ የደሞዝ ግብር (Payroll Tax) ያጭበረብራሉ በሚል መሆኑን ተገልጾል።
በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ወይም ሰው ሰራሽ አስተውሎ የተመዘገበ የደንበኞች የግል መረጃ እንደ መያዣ በመጠቀም የብድርን ተደራሽነት በማስፋፋት የተበዳሪዎችን ቁጥር እንዲጨምር ያደርጋል። አቶ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ (TeckTalk with Solomon) ************* በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥራቤት በተካሄደው የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ጉባኤ ላይ የተገኙት ዕውቁ የቴክኖሎጂ ባለሙያ አቶ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ (TeckTalk with Solomon) ለጉባኤው ተሳታፊዎች ባደረጉት ሙያዊ ገለጻ፤ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ማለት የሰውን ልጅ የማሰብ፣ የመማር፣ ችግሮችን የመፍታት እና ውሳኔ የመስጠት ችሎታዎችን በኮምፒውተር ፕሮግራ…
የሚስተካከሉ የስራ መደቦች ይኖራሉ‼️ 👉ከሰራተኛ ቅነሳ ጋር አይገናኝም። “የምንገነባው ጥራቱንና ዓለም አቀፍ ስታንዳርድን የጠበቀ ሲቪል ሰርቪስ ነው” - ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጵያ መንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ፖሊሲን መሠረት ያደረገ፣ የተናበበ ተቋምና ተቋማዊ አደረጃጀት መፍጠር ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት አካሄደ። ኮሚሽኑ በሁለተኛው ምዕራፍ (Wave Two) ወደ ሪፎርም ከገቡ የፌዴራል ተቋማት እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋር በተገኙበት መድረክ የመሩት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ፤ እንደ ሀገር ተቋማት ከአፈጣጠራቸው ጀምሮ አደረጃጀታቸው በደንብ ተፈትሾ የተቋቋሙበ…
" ደሞዝተኞች ላይ የሚጣለው ግብር ሊሻሻል ይገባል " - ፕራግማ ካፒታል ደሞዝተኛው ማህበረሰብ ከከፍተኛ የኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የሚደርስበትን የኢኮኖሚ ጫና ለመቀነስ፣ መንግስት በደሞዝ ላይ የሚጥለውን የግብር መጠን ሊያሻሽል እንደሚገባ ፕራግማ ካፒታል የተሰኘው ድርጅት ገለጸ። ድርጅቱ፣ ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል በደሞዝተኞች ላይ ከፍተኛ ግብር የምትጥል ሀገር መሆኗን አመልክቷል። ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከግብር ጫናው ጋር ተዳምሮ በደሞዝተኞች ላይ ከባድ የኢኮኖሚ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የገለጰው ድርጅቱ፣ መንግሥት የደሞዝ ግብር ስርዓቱን ሊያሻሽለው እንደሚገባ ጠቁሟል። መረጃው ከኢትዮኤፍኤም የተወሰደ ነው። ሃምሌ 9 ቀን …
ያንጎ ራይድ በአሽከርካሪዎችና ተሳፋሪዎች መካከል ያለውን የመተማመን ደረጃን ለማጠናከር “የተሟላ መለያ” ምልክትን (Account Badge) አስተዋወቀ! አዲሱ በያንጎ መተግበሪያ ውስጥ የተካተተው የአገልግሎት ዓይነት፣ የተሳፋሪዎችን የተሟላ መረጃን ለአጋር አሽከርካሪዎች በማሳየትና ከጉዞ በፊት ያለውን ጥርጣሬ በማስወገድ በሁለቱ ወገኖች መካከል የመተማመን ስሜትን ያጠናክራል። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ - የዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ቡድን ያንጎ አካል የሆነው ያንጎ ጉዞ፣ የጉዞ ትዕዛዝ በሚመጣበት ወቅት የተሳፋሪዎችን መለያ እና መረጃ ለአጋር አሽከርካሪዎች በቀጥታ የሚያሳይ “የተሟላ መለያ” ምልክት (Passenger Profile Badge) የተባለ አዲስ የአገልግሎት…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @eyita24. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Eyita24” (@eyita24), 258 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/eyita24.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.