11 Mar 2025, 05:41 UTC232 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
#Update #NGAT
የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጠናቀቁን ገልጿን።
ፈተናው የሚሰጠው ዓርብ መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑንም አሳውቋል።
ተፈታኞች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚመደቡበት የፈተና ማዕከላት እንዲገኙ ብሏል።
➡️ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል በሚሄዱበት ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
➡️ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከመጀመሩ 3 ደቂቃ በፊት በፈተና ማዕከል መገኘት ይጠበቅበታል፡፡
➡️ የሞባይል ስልክ ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈጽሞ …
❤1
4 Sept 2024, 06:37 UTC≈3,680 views2 reactionsread 8 August 2026 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
👍1🥰1
4 Sept 2024, 06:28 UTC≈1,330 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሁሉንም 1 ቦታ ላይ ከእኛ ያገኛሉ። ዝግጅትዎን ለመጀመር አልረፈደም።
ከplay store ላይ አውርደው ዝግጅትዎን ያቅልሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
Follow us on
Instagram | Telegram | Linkedin | youtube |
👍1
31 Aug 2024, 05:56 UTC≈1,350 views6 reactionsread 8 August 2026 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
👍6
30 Aug 2024, 11:40 UTC≈1,360 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
#University_of_Gonder
NGAT General Orientation
Follow us on
Instagram | Telegram | Linkedin | youtube |
👍2
30 Aug 2024, 11:33 UTC≈1,230 viewsread 8 August 2026 File
EXAM TIME GAT App Review
#Part-3
History Section ላይ ተፈታኝ በእያንዳንዱ የNGAT ፈተና ዓይነቶች ላይ ያለውን የጥናት ሂደት እንዲሁም ተፈታኙ ያለውን ጥንካሬ እና ማሻሻል የሚኖርበትን ክፍል በቀላሉ በመለየት ዕርምጃ እንዲወስድ የሚያስችል ክፍል ነው።
Download the App by clicking the link below 👇 👇 👇 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
30 Aug 2024, 06:50 UTC≈1,270 views4 reactionsread 8 August 2026 File
EXAM TIME GAT App Review
#Part-2
Practice Section ላይ ተፈታኘኙ ቀደም ብለው በሃገራችን የተሰጡ የNGAT ፈተናዎችን ከበቂ ማብራሪያዎች ጋር የሚያገኝ ሲሆን እንዲሁም ተፈታኙ ጥያቄዎችን እየሰራ በመለማመድ ራሱን እንዲፈትሽ የሚያስችል ከመሆኑም በላይ ባለው አጭር ግዜ ራስን ለNGAT ፈተና ለማብቃት ወሳኝ ክፍል ነው።
Download the App by clicking the link below 👇 👇 👇 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
👍4
29 Aug 2024, 06:39 UTC≈1,150 viewsread 8 August 2026 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
28 Aug 2024, 11:57 UTC≈1,290 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ተራዝሟል
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም መራዘሙን አሳውቋል።
በተራዘመው ጊዜ https://NGAT.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ይመዝገቡ።
ብዙዎች የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና NGAT ምዝገባ ጋር የተያያዙ ግርታዎች እየገጠሟቸው ነው። ይህንን አጭር ቪዲዮ በመከታተል ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ ማወቅ ትችላላችሁ።
https://youtu.be/BJKO_9RA5bU?si=cfiW9ZUGupHdwLau
ብዙዎች የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና NGAT ምዝገባ ጋር የተያያዙ …
👍8❤1
28 Aug 2024, 06:30 UTC≈1,070 viewsread 8 August 2026 Photo
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ድህረ ገፁ ላይ እንዳስነበበው የNational Graduate Admission Test (GAT) ፍትሃዊነት ለመጠበቅ ሲባል ተፈታኞች ወደ ፈተና አዳራሽ ይዘውት መግባት የተከለከሉትን ቁሶች ይፋ አድርጓል::
እነዚህም:-
1. የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች
2. የኢንተርኔት መዳረሻ
3. የግንኙነት መሳሪያዎች
4. መጽሐፍት፣ ማስታወሻዎች ወይም የጥናት ቁሳቁሶች
5. ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮች ናቸው።
እነኚህንና መሰል ቁሶችን ወደ ፈተና አዳራሽ ይዞ መግባትም ሆነ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
28 Aug 2024, 03:16 UTC≈1,050 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ተፈታኞች ወደ NGAT ፈተና ከመግባታቸው በፊት መያዝ ከሚኖርባቸው ነገሮች መካከል አንደኛው #calculator ሲሆን በተጨማሪም ለፅህፈት የሚጠቅሙ እንደ #እስራስ እና #እስኪብርቶ መያዝ ይጠበቅበታል።
ተፈታኙ በፈተና ወቅት ለማሰብ እንዲሁም ማስታወሻ ለመያዝ የሚያገለግል ወረቀት የሚሰጠው ሲሆን በፈተናው መጨረሻ የሚሰበሰብ ይሆናል።
በተጨማሪም ተፈታኙ ከፈተናዉ ሰዓት በፊት ቀደም ብሎ በተመዘገበበት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርበታል።
@gat_examtime
👍2
27 Aug 2024, 17:26 UTC≈1,060 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
QUIZ TIME For ANALOGY: Verbal Reasoning 😉!
ከ መተግበርያው የተወሰዱ ጥያቄዎች 🗳
ለጥያቄዎቹ መልስ በመሳተፍ ዝግጅታችሁን አጠናክሩ🙋🏽♀️
የጥያቄዎችን ትክክለኛ መልስ "Comment section" ላይ ይላኩ !!!
ሙሉ ጥያቄዎችን ለማግኘት መተግበርያውን ያውርዱ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
መልካም እድል🤞
👍4❤2
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @examtimeGAT. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.