29 Jun 2026, 17:57 UTC113 views1 reactionsread 7 August 2026 አንድ የዜን ወጣት ወደ መምህሩ ቤት ሄዶ በሩን ያንኳኳል። ነገር ግን የሚከፍትለት አልነበረም። ደጋግሞ ለረዥም ሰዓታት ቢያንኳኳም ምላሹ ዝምታ ብቻ ሆነ። በመጨረሻም በትዕግስት ማጣት በሩን ገፍቶ ሲገባ፣ መምህሩ ተቀምጦ ሻይ ሲጠጣ አገኘው።
...
ወጣቱ ግራ በመጋባት፣ "መምህር! ይኸን ሁሉ ሰዓት ስ አንኳኳ ለምን 'ግባ' አላሉኝም?" ሲል ጠየቀ።
መምህሩም ቀና ብሎ "በሩ ዝግ ነበር እንዴ?" አለው። ወጣቱ "አይ አልነበረም፣ ገርበብ ብሏል" አለው።
"ታዲያ ለምን አልገባህም?" "የእርስዎን ፈቃድ ስላላገኘሁ ነዋ!"
...
መምህሩም "ታዲያ አሁን ፈቅጄልህ ነው የገባኸው?" አለው። አለው። ቀጥሎም "ልጄ! መግባት ካለብህ፣ በሩ ክፍት ከሆነ መግባት፤ ካልሆነ ደግሞ …
❤1
Signed Aregahegn
23 Jun 2026, 20:16 UTC144 viewsread 7 August 2026 ሰብሰብ ብለው የተቀመጡ ስጋ በል እንስሳትቶች አንዷን ዕድለ-ቢስ ሚዳቋ ይይዟታል። ሚዳቆዋ 'ያዝኑልኝ ይሆን?' ብላ እንባ በቋጠሩ ዐይኖቿ አንጀታቸውን ለመብላት ተቁለጨለጨች።
...
የጫካው ንጉስ አንበሳም መጨከን አልቻለም፤ ልቡ ተንሰፈሰፈበት፤ በአንድ በኩል ርሃብም ሆዱን ይገዘግዘዋል። ምን ማድረግ አንደሚገባው አሰበ፤ እንደ መፍትሔ ሚዛናዊ ለመሆን 'በድምፅ ብልጫ እንወስን' አለ።
....
ከዚያ አራዊቶቹን ተራ በተራ ይጠይቅ ጀመር። "ነብሮ እንብላት ወይስ አንብላት" ነብሩ ሆዱን እያሻሸ በቅርቡ በልቷል ግን የሚደቆ ስጋ ጥፍጥና ቢፈታተነውም ጨክኖ... "አንብላት" አለ።
...
ተኩላም ተጠየቀ። "ኧረ እንብላት፤ የማታ ሲሳይ" መለሰ።
ሌሎቹም እንዲ…
Signed ሂሶጵ zk07
13 Jun 2026, 06:02 UTC159 views2 reactionsread 7 August 2026 እግዚአብሔርን ለማግኘት ሌት ተቀን የሚጸልይ፣ የሚጾም እና በበርሃ ውስጥ ተገልሎ የሚኖር ሰው ነበር። ይህ ሰው ከአምላክ ጋር ለመገናኘትና የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት ከመጓጓቱ የተነሳ ከሰው ፍጹም ተለይቶ ነበር።
...
አንድ ቀን ሌሊት በከባድ ጸሎት ላይ እያለ "ነገ እኔ እግዚአብሔር ወደ አንተ ቤት እመጣለሁ፤ እግዳህ ነኝና ተቀበለኝ።" የሚል ድምፅ ይሰማል።
...
ሰውዬውም በደስታ ብዛት እንቅልፍ አጣ። በማለዳ ተነስቶ ቤቱን አጸዳ፣ ምርጥ ምግብ አዘጋጀ፣ እና አምላክን ለመቀበል በጉጉት መጠበቅ ጀመረ። ረፋድ ላይ በሩ ተንኳኳ።
...
ሰውዬው በደስታ እየሮጠ ሄዶ በሩን ሲከፍት፣ በሩ ላይ የቆመው በረሃብና በበሽታ የዛለ፣ የተቀደደ ልብስ የለበሰ አረጋዊ …
🙏2
Signed Zk 07
4 Jun 2026, 11:23 UTC177 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
አንድ የዜን መምህርና ደቀ መዝሙሩ በጫካ ውስጥ ሲጓዙ፣ አንድ ትልቅ እባብ አንዲትን እንቁራሪት አፎቶ ሊውጣት ሲታገል ያያሉ። እንቁራሪቷ በስቃይ ትጮኻለች።
...
ደቀ መዝሙሩ በመገረም መምህሩን ጠየቀው።
...
"መምህር ሆይ፣ እንደ ዜን ፍልስፍና በተፈጥሮ ህግ ውስጥ ጣልቃ መግባት የለብንም። እባቡ መብላት አለበት፣ እንቁራሪቷም መሞት ተፈጥሮዋ ነው። ታዲያ እዚህ ጋ ገለልተኛ ሆነን ዝም ልንል ይገባል ወይስ ልናድናት?"
...
መምህሩ ምንም ሳይናገር በዱላው እባቡን መትቶ እንቁራሪቷን አስመለጣት። እባቡም ተቆጥቶ ወደ ጫካው ሄደ።
...
ደቀ መዝሙሩ ግራ ገብቶት፡ "መምህር፣ ታዲያ ገለልተኝነትና የተፈጥሮ ህግስ የት ሄደ?" አለው።
...
"እባቡ እንቁራሪቷን ሲይዛት…
❤1
Signed zk
6 May 2026, 06:33 UTC221 views3 reactionsread 7 August 2026 ሹመቴን መልሱ!
ጎራው ያለ እንደሆን ባለምባራስ ደስታ
ዘራፍ ያለ እንደሆን ባለምባራስ ደስታ
ጠላት ይጠፋዋል መደበቂያ ቦታ።
ፊታውራሪ ፍላቴ
ግራዝማች በሀፍቴ
አዛዥ ለጥ ይበሉ
ቀኝ አዝማች በአካሉ
ዣንጥራር ባያለው
ደጃዝማች እንዳለው።
.
እንዲህ ነው ካልቀረ አንጀት አርስ ሹመት
ለድል የሚያበቃ ጦር ይዞ ቢዘምት
የጣሊያን ጄኔራል ኮከቡን ደርድሮ
በለጋባሞ ዜር ስንት አሳሩን ቆጥሮ
ድል አርጎት የኛ ሰው ፎከራን በኩራት እንደተመለስን
ስልጣኔ መስሎን የሱን ስም ወረስን።
.
ሟቹ ጄኔራል ነው - ገዳይ ፊት አውራሪ
ስም እንዴት ይዋሳል - ደፋር ሰው ከፈሪ?
በጠላት ሬሳ ላይ ቆመን እያቅራራን
በድላችን ማግስት...
የኛን ሹመት ንቀን ከሆንን ሌተናል
ባናውቀው ነው እንጅ…
❤3
Signed zk
29 Apr 2026, 19:23 UTC181 views4 reactionsread 7 August 2026 ጠቢቡ መነኩሴ ከዛፍ ስር ተቀምጦ ፀሎት እያደረሰ ነው፡፡ ፀሎቱን እያደረሰ እንዳለ ከዛፉ ላይ ወደ ጉንጩ ትኩስ እንባ ይንጠባጠብ ጀመር። ፀሎቱን አድርሶ ጉንጩን እያበሰ ሽቅብ ወደ ዛፉ ቅርንጫፍ አማተረ። ቁራ ከቅርንጫፉ ላይ ቆሞ አምርሮ እያለቀሰ አየው።
"ቁራ ምን ገጠመህ ? ለምንድን ነው እንዲህ አምርረህ የምታለቅሰው?" አለው መነኩሴው።
"ደስታን አጥቻለሁ፤ ህይወት በጣም አስጠልታኛለች፤ ያየኝ ሰው ሁሉ በድንጋይ ፡በቀስትና ወንጭፍ ወርውሮ ሊገድለኝ ይሞክራል። ለአፍታ ከዛፎች ቅርንጫፍ ላይ ሳርፍ ሰው አየኝ አላየኝ ሰቀቀን ነው። ለምን እንዲህ እንደምጠላ አላውቅም፡፡ ደስታን አጥቻለሁ። ህይወት በጣም አስጠልቶኛል።" አለ፦ ቁራ ሳግ እየተ…
❤4
Signed zk
21 Apr 2026, 19:35 UTC214 views2 reactionsread 7 August 2026 የ“አናኛቱ” ዘፈን እውነተኛና አሳዛኝ ታሪክ...😥
[ዘፈኑ በ 2009 ዓ.ም በፖለቲካ ትግሉ ወቅት ኢሬቻ ላይ ለሞቱ ምስኪን ነፍሶች የተሰራ የእድሜ ልክ ማስታዋሻ ነው]
"አናኛቱ " ሙዚቃ አይደለም! የብዙ ቤተሰብ እንባ፣ የብዙ ሰው ቁስል፣ የሃገር ሀዘን ነው። ከሙዚቃም በላይ...
እኔም ቅርብ ጊዜ ከለቀቀው አልበም ውስጥ በጣም የምወደው ዘፈኑ ነው!
ታሪኩ ሁለት ከሚዋደዱ ፍቅረኛሞች ይነሳል። እለቱ የመጀመሪያ አመት "አኒቨርሰሪያቸውን" የሚያከብሩበት ቀን ነበር። ቀኑ ...ወርሃ መስከረም 2009 ዓ.ም.
ፍቅረኛሞቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቁት በባህል ልብስ ደምቀው ኢሬቻን ለማክበር በመጡበት አጋጣሚ ነበር። ታዲያ ያ ግንኙነታቸው ወደ ፍቅር አድጎ 2009 …
❤2
Signed Aregahegn
16 Apr 2026, 20:14 UTC236 views6 reactionsread 7 August 2026 ዳስ ጣል ልቤ
(ብሶት ንቀትን ሲወልድ)
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ኢትዮጵ ያሚለው ሙዚቃው ላይ " ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ ፤ እናትኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ" የምትል የአቋም መግለጫ የመሰለች ስንኝ አለችው። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለቱ ብዙ ተዘብቶበታል። ቆሞቀር ፣ ቅዠታም ፣ ነጋዴ ተብሎበታል። ግን ሰውየው አሁንም ብቻውን ቆሞ እኔ ልክነኝ እናንተ ናቹ የተሳሳታቹት ብሎ በልበ ሙሉነት ከመላ ሀገሩጋር እየተሟገተ ነው። እንደተናገረው አሁንም ቀሚሷን ይዞ አልለቅም ብሎ ሙጥኝ እንዳለ ነው። የአቋም ሰው መሆን ማለት ይሄ አይደለ?
ዳስ ጣልን ሲጀምር እንዲህ ይላል
" ለካ እንዲህ ነው ማለቅ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሄዶ "
ዳስ ጣል የሚለው ለራሱ…
❤6
Signed Aregahegn
16 Apr 2026, 20:02 UTC217 views2 reactionsread 7 August 2026 ዳስ ጣል ልቤ
ለውስጤ ሃዘን ለቅሶ
ሰው አይችልህ ደርሶ
አለ ጊዜ ገና ነው እያልኩት
እራሴን በደልኩት
ለካ እንዲህ ነው ማለቅ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሄዶ።*2
ዳስ ጣል ዳስ ጣል
አክሱም ላሊበላን በአንድ አለት አፅንቶ
አልራመድ አለ ሀገር ተለያይቶ፣
ምሰሶው ዘመመ ጣራውም ያፈሳል
ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል *2
ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣
ያቆምኳትን ሀገር ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት።
አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል!
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት?
ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ
የራሴን ጩኸት ተነጠቅኩኝ
…
❤2
Signed zk
22 Mar 2026, 18:20 UTC306 viewsread 7 August 2026 በአረንጓዴ ኮረብቶች የተከበበ ትንሽ መንደር ውስጥ አንድ እጅግ አሮጌ ዛፍ ነበር። ነገር ግን ይህ ዛፍ የተለመደ አልነበረም — ሁልጊዜ ውብ እና ደስተኛ ሆኖ ይታይ ነበር።
የመንደሩ ሰዎች “ደስተኛውር ዛፍ” ብለው ይጠሩት ነበር። ዝናብ ቢዘንብ፣ ፀሐይ ቢወጣ፣ ነፋስ ቢነፍስ — ዛፉ በሰላም ይቆም ነበር፣ ቅጠሎቹም በነፋስ ቀስ በቀስ ይንቀሳቀሱ ነበር።
አንድ ቀን ሳሚ የተባለ ትንሽ ልጅ በዛፉ ስር ተቀመጠ። እሱ ደስተኛ አልነበረም። ጓደኞቹ በእሱ ላይ ይስቁበት ነበር፣ እሱም ትንሽ ሀዘን ተሰማው።
“ለምን ሁልጊዜ ትስቃለህ?” ሳሚ በቀስታ ጠየቀ። “አንድም ጊዜ አትደክምም? አትደበርም?”
ነፋሱ በቅጠሎቹ ውስጥ ቀስ ብሎ ነፈሰ፣ አንድ ቅጠልም ወደ ሳሚ እጅ ወረደ። በቅ…
Signed zk
19 Feb 2026, 09:21 UTC348 views4 reactionsread 7 August 2026 ይቅር ብለናል ፣ ግን ፍጹም አንረሳም!!
We forgive but never forget!!
ዛሬ የካቲት 12 ነው፡፡ ይህንን ታሪክ ከማውራት በላይ ሌላ ምን ጉዳይ ይኖረናል?
ይህ ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ አንገት የሚያስደፋ ሃዘን የተመዘገገበት ቀን ነው፡፡ የዛሬ 88 ዓመት የ30 ሺህ ወገኖቻችን ደም እንደውሃ የፈሰሰበት ይህ ዕለት መቼም የማይረሳ የቁጭት ቀንም ጭምር ነው፡፡
ለነጻነታቸው ቀናዒ የሆኑ የያኔይቱ ብርቅ ሃገር ኢትዮጵያ ወጣቶች ናቸው " እምቢኝ አልገዛም " ብለው ግራዚያኒን ለመ*ግደል ገነተ ልዑል ቤተመንግስት (አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) የዘለቁት፡፡
ጣሊያን አንድ ዕሉል ተወለደልን ብሎ ልደት በማክበር ስም ምጽዋት እሰጣለሁ ብሎ በሰበሰባቸው…
❤4
Signed zk
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ewuketmad. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.