ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ ታጥረው የተተዉ መሬቶች ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታወቁ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ታጥረው ያለምንም አገልግሎት የተቀመጡ መሬቶችን በማጣራት በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስድ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። ከንቲባዋ ይህን ያስታወቁት፣ በከተማ አስተዳደሩ የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድና የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ማጠቃለያ መድረክ ላይ ነው። እንደ ከንቲባዋ ገለጻ፣ አዲስ አበባ መሬት ታጥሮ የሚቀመጥባት ከተማ መሆን እንደሌለባት ቀደም ሲል የተደረሰውን ስምምነት የሚጥሱ አካላት ተጨማሪ ዕድል እንደማይሰጣቸው አስጠንቅቀዋል። በሌላ በኩል፣ በከተማዋ የሰላምና ደህንነት ሁኔታ …

Channel
Ewnet Media
@ewnetmedia1
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
778subscribers
-18 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001238020976 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ewnetmedia1 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 November 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 6 November 2026 |
| On Telegram | t.me/ewnetmedia1 |
Topic
Real estate — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 43% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Oct 2026, 23:59 | 778 | -6 |
| 23 Oct 2026, 08:05 | 784 | -1 |
| 15 Oct 2026, 08:14 | 785 | -3 |
| 26 Sept 2026, 19:17 | 788 | -3 |
| 13 Sept 2026, 16:38 | 791 | -1 |
| 5 Sept 2026, 00:21 | 792 | -5 |
| 27 Aug 2026, 09:42 | 797 | -1 |
| 12 Aug 2026, 23:56 | 798 | +2 |
| 6 Aug 2026, 22:03 | 796 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:01 | 796 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 5 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 22 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
19 reactions across 11 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 78.9% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 15 | 78.9% | |
| 👎 | 1 | 5.26% | |
| 😁 | 1 | 5.26% | |
| 🥰 | 1 | 5.26% | |
| 🥴 | 1 | 5.26% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 11 of the 17 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 19 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 17 most recent posts we hold, published 5 March 2026 to 22 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🌻ፍካት የፊኒሺንግ ስራዎች 🌻 0911468394 ቤትዎን የሚመጥን የጥራት ደረጃና ፍጥነት እናስረክቦታለን። ስራዎቻችን ምስክሮች ናቸው! የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔸የኢንቴሪየር ዲዛይን ስራ 🔸የጂፕሰም ስራዎች 🔸የቀለም ስራዎች 🔸የአልሙኒየም ስራዎች 🔸የሴራሚክና ታይልስ ስራዎች 🔸የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ስራዎች ለሆቴሎች፣ኮንዶሚኒየም፣ ለአፓርትመንትና ሪልስቴቶች፣ ለመኖሪያ ቤቶች እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ቤትዎን እናሳምርሎታለን። 📲ስልክ 0911468394 ይደውሉልን። At Fikat finishing works, We design your dreams!
❤1👎1
ኢዜማ በ7ኛዉ ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ 86 መቀመጫዎችን በማግኘት ቀዳሚዉ ተፎካካሪ ፓርቲ ሆኖ ማጠናቀቁን ገለፀ‼️ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ ኢዜማ ሀገር አቀፉ ምርጫዉ ከነእንከኖቹም ቢሆን በሰላም በመጠናቀቁ ደስተኛ ነኝ ሲል መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ይህን ተከትሎም ፓርቲዉ ለውድድር በቀረበባቸው ቦታዎች 13 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና 73 የክልል እና የከተማ ምክር ቤት ወንበሮችን በድምሩ 86 መቀመጫዎችን በማግኘት በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዳሚው ተፎካካሪ ፓርቲ ሆኖ ማጠናቀቁን አስታዉቋል። ኢዜማ ከቀጣዩ ምርጫ በፊት ባሉት ዓመታት ጠንካራ ጎኖቹን በማስቀጠል እንዲሁም የነበሩበትን ክፍተቶች በስትራቴጂ እና ሌሎች አስፈላጊ ተግባራት በመሙላት ተጨባጭ የተ…
❤3
Photo, posted without a caption
🥰1
Prime Coat, ቻክ እና ጂፕሰም ቦርድ የመስራት ልምድ ያላችሁ አናግሩን። @abela1987
የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ከዛሬ 12 ሰአት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ ጭማሪ ተደርጓል‼️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገዉ 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈዉ የነዳጅ ዉጤቶች የዋጋ ግንባታ የአፈፃፀም ዉሳኔ መሠረት የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በየጊዜዉ እየተከለሰ ስራ ላይ እንዲዉል ሲደረግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሠረት የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከመጋቢት 23/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የአዲስ አበባ ከተማ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት ተግባራዊ እንዲደረግ በመንግሥት የተወሰነ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።
❤2
ኢራን በዱባይ የነዳጅ ታንከር ላይ ጥቃት አደረሰች‼️ በሆርሙዝ ሰርጥ ሲጓዝ የነበረው ይህ ታንከር ንብረትነቱ የነጋዴዎች ነው ተብሏል። ኢራን በዚህ ግዙፍ የነዳጅ ታንከር ላይ በአየር እና በባህር የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ማድረሷ ተገልጿል። የደረሰው ጉዳት በዝርዝር አልተገለጸም። ኢራን ጥቃቱን ያደረሰችው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሆርሙዝ ሰርጥን እንድትከፍት እያሳሰቡ በሚገኙበት ወቅት ነው።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለ”ጨረቃ ቤቶች” የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊሰጥ ነው‼️ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ “ጨረቃ ቤት” ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ መሆኑ ተሰማ። የክልሉ መንግሥት ምክር ቤት ወይም ጨፌ ኦሮሚያ፣ ባሳለፍነው መጋቢት 10፣ 2018 ዓ፣ም ባካሄደው 6ኛ የሥራ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤው፣ መመሪያውን አቅድቆ ለክልሉ መሬት አሥተዳደር ቢሮ መላኩ ታውቋል። እነዚህን ሕገ ወጥ ቤቶች ሕጋዊ የማድረጉ አሰራር ከከተሞች ፕላን እና መሠረት ልማት ጋር ፈጽሞ ሊጻረር በማይችል መልኩ ብቻ እንደሚከወን የሚያትተው መመሪያው…
❤1
አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፣ መንሱር ጀማል፣ ልጅ ካሊድ፣ ዳንኤል ተገኝ( EBS ጋዜጠኛ) ፣ አርቲስት ይገረም ደጀኔ እና አብርሃም ግዛው ከመሸ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘሀበሻ ዘግቧል‼️ እነዚህ ታዋቂ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር የዋሉት ፊንቴክ ከተባለ ድርጅት ጋር በመሆን መኪና እናስመጣላችኋለን በሚል ማስታወቂያ በመስራት በርካታ ግለሰቦች ገንዘባቸውን እንደተጭበረበሩ እና መኪናም እንዳልመጣላቸው ይገልፃሉ።
❤2
የኢራን የመሪዎች ግድያ ቀጥሏል‼️ የኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ ቃል አቀባይ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት አሊ መሀመድ ናይኒ እስራኤል ዛሬ ጠዋት በፈፀመችው የአየር ጥቃት መገደላቸውን አራን አስታውቃለች። ኢራን በተያዘው ሳምንት ብቻ አምስት ቁልፍ መሪዎቿን አጥታለች።
#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ ! #Haramain መጋቢት 9 ቀን 2018
❤1
እስራኤል የኢራን ቁልፍ የደኅንነት ባለሥልጣን የሆኑት አሊ ላሪጃኒን መግደሏን ተናገረች‼️ የኢራን ብሔራዊ የደኅንነት ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ አሊ ላሪጃኒ በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ አስታወቁ። ሌሊቱን በተፈጸመ ጥቃት መገደላቸው የተነገረው ላሪጃኒ በኢራን መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ተሰሚነት ከነበራቸው መሪዎች መካከል አንዱ ናቸው። የባለሥልጣኑ በእስራኤል ዒላማ መሆን እየተነገረ በነበረበት ጊዜ ቢያንስ ሁለት የኢራን መገናኛ ብዙኃን ከፍተኛ የደኅንነት ባለሥልጣናትን ጠቅሰው ግለሰቡ በአጭር ጊዜ ውስጥ መግለጫ ይሰጣሉ ብለው ነበር። አንድ የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን አሊ ላሪጃኒ በእስራኤል መከላከያ ዒላ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ewnetmedia1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ewnet Media” (@ewnetmedia1), 778 subscribers as measured 30 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ewnetmedia1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.