23 Jun 2026, 18:28 UTC755 views7 reactionsread 7 August 2026 የዓሹራ ፆም
ያለፈውን አመት ወንጀል እንደሚያብስልን የነገሩን የዓሹራ(አስረኛው) ቀን ፆም ሐሙስ ነው።
የዓሹራን ቀን አይሁዶችም ይፆሙት ስለነበረ እነሱን ለመቃረን ዘጠነኛውን(የነገውን) ቀን መፆሙ በላጭ ነው።
◈ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።
📚ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
የነገውን(ዘጠነኛውን) ቀን ፆም እንፁም
https://t.me/iwnetlehullu1
❤5🥰2
16 Apr 2026, 21:50 UTC≈2,000 views22 reactionsread 7 August 2026 🚫ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ!
♻️እነዚህ ፊልሞችና ምስሎች የጀሀነም በሮች ናቸው!
📵እነዚህን የበከቱና የተግማሙ ዝሙተኞችን በማየት እስረኛ የሆንክ/ሽ ሁሉ በዚህ ሰበብ ምን እንደሚከተልህ/ሽ ተከታዩን እስተውለህ/ሽ አንብብ/ቢ!
☞ለላጤዎችና ለባለትዳሮች መጨረሻ ላይ የተቀመጠውን መፍትሄ በጥሞና አንብቡት!
☞የተራቆቱ ዝሞተኞችን ማየት እጅግ ከባባድ ወንጀሎች ውስጥ እንደሚካተቱ ታውቃለህ?
☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት ውርደትና ደካማነት እንደሚያወርስ ታውቃለህ?
☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት በሰዎች አይን ያነስክና ወራዳ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ?
☞እነዚህን አፀያፊ ምስሎችና ቪድዮዎች በማየት የተለከፈ ወጣት በቀላሉ…
❤15🎉6👏1
5 Apr 2026, 05:40 UTC≈1,750 views4 reactionsread 7 August 2026 File
የ ፕሮፌሰር ባርት የአዲስ ከዳን ህያሳ ሊቅ ንግግር ለኔ መነሻ ለጽሁፌ የሆነው ....
የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ 1:1-18 በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህ ክፍል ከሙሉ መጽሐፍ ጋር ወጣ ያለ እሳቤ ያለው የማይመሳሳል በይዘቱ ለየት ያለ ከወንጌሉ በመሆኑ በቀድሞ የወንጌሉ አካል ያልነበረ የተጨመረ እንደሆነ በብዙ ሙሁራን ዘንድ የታመነ ነው
❤4
4 Apr 2026, 19:11 UTC≈1,670 views3 reactionsread 7 August 2026 የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ (Prologue of Jhon)
መግቢያ
በመጽሐፍ ሕየሳ (biblical criticism) ላዕላይ (Higher criticism) እና ታህታይ (Lower criticism) ተብለው ይከፈላሉ በታህታይ ጽሑፋዊ ሕያሴ (Textual Criticism) እናገኛለን በዚህ ዘርፍ እንደ ወንድም ሳላህ ኡስታዝ ቃል አሚን ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው ብሎም የበለጠ የምንጠቀም ያድርገን እና ዘርፉን ቃርመውታል ብለን ማለት እንችላለን ።
ዛሬ አዲስ በር ልክፈት እና በላዕላይ ሕየሳ ካሉ ዘርፎች ምንባባዊ ህየሳ (Literary criticism) አንዱን የጥናት መስክ ነው የሚያተኩረው የጽሁፉን አወቃቀር ትረካዊ ገለጻ ይዘት የአመለካከት ነጥብ ላይ ያጠነጥናል በ…
❤3
2 Mar 2026, 20:56 UTC≈1,470 views7 reactionsread 7 August 2026 -✨ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ
(العبادة في الهرج كهجرة إلي)
«በችግር በፈተና ወቅት የሚደረግ ዒባዳ ወደኔ እንደመሰደድ ነው!»
[📙ሶሒሕ ሙስሊም 2948]
በዚህ ፊትና በበዛበት ግዜ ፖለቲካውን ለፖለቲከኞት ትተን በሚጠቅመን ነገር ዒባዳ ላይ እንጠነክር እንበርታ
በተለይ ያለንበት ወር ታላቅ ወር ነውና ዒባዳ ላይ እንበርታ አንዘናጋ ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/iwnetlehullu1
🥰3❤2👍2
18 Feb 2026, 06:25 UTC≈1,490 views8 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @ibrahimapologeticsPhoto
ሚስጢር ሹክ ልበላቹህ 🌸
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ✨
ላኢሏሐኢለሏሁ ዋህደሁ ላሸሪከ ለህ ለሑል ሙልክ ወለሑል ሐምድ ወሑወ አላ ኩሊ ሸይዒን ቀዲር
ከአሏህ በቀር በሐቅ ሊመለክ የተገባው የለም ብቸውን ያለ አንዳችን ተጋሪ ሥልጣን ሁሉ ለርሱ ነው ምስጋናም ሁሉ ለርሱ ይገባል እርሱ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነው
✨ ይህን ዚክር በቀን 100 ጊዜ ያለ
🌴10 በባርነት የተያዙ ሰዎችን ነጻ እንዳወጣ
🌴100 ምንዳ
🌴100 ሐጥያት
🌴እንዲሁም ከሰይጣን ጉትጎታ ቀኑን ይጠበቃል
ይህን ካለ ሰውም የተሻለ የሰራ…
👍7❤1
17 Feb 2026, 15:35 UTC≈1,340 views4 reactionsread 7 August 2026 رمضان مبارك 🌙
أسأل الله أن يتقبل منا ومنكم الصيام والقيام.
وإن كان بدر مني تقصير أو خطأ، فإني أستغفر الله وأطلب منكم العفو والسماح.
❤3🥰1
17 Feb 2026, 12:43 UTC≈1,700 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
በወንድም አሊ ለ እኔ student ስጦታ ደርሶኛል አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው ዱዐ አድርጉለት አደራ !
👍6❤2
7 Jan 2026, 09:00 UTC≈1,620 viewsread 7 August 2026 ➤➤መልዕክት ለሙስሊሞች በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች➤➤
በገና እና በመሳሰሉት የከሀዲያን በዓላት ላይ የሚዘጋጀውን ልዩ የካፌ ምግብ መብላትን በተመለከተ:
1: እንደ አጠቃላይ በነርሱ በዓል የተዘጋጀን ምግብ መብላት አይቻልም። ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች ያዘጋጁት ምግብ ክልክል ስለሆነ ሳይሆን የተዘጋጀው ምግብ በዓሉን አስመልክቶ የተዘጋጀ ስለሆነ አይፈቀድም።
ክልክል ነው። ከበዓል ውጭ ባለግዜ ግን ከላይ እንደተጠቀሰው ሀላል የሆነ ምግብ እስከሆነ ድረስ መብላት የተፈቀደ ነው።
2: ነገር ግን ካፌ ተጠቃሚ የሆናችሁ ሁሉ ማድረግ ያለባችሁ ነገር:
የተለያዩ አማራጮች ካላችሁ አትብሉ።
ለምሳሌ: ውጭ ላይ ቤተሰብና ዘመድ ካላችሁ ከነርሱ ዘንድ በመሄድ አሳልፉ፣።
ውጭ…
2 Jan 2026, 18:36 UTC≈1,200 viewsread 7 August 2026 https://t.me/iwnetlehullu1?livestream=2157b01bece5d52d65
ደርስ ጀምሯል ግቡ
8 Dec 2025, 15:11 UTC≈1,630 views9 reactionsread 7 August 2026 አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ ሱረቱል ኢብራሒም አንቀፅ 24-26 የአማኝና የከሐዲዎችን ምሳሌ እንዲህ ያስቀምጣል፦
🔼ስለ አማኞች!
አማኞች ማለት መልካም ፍሬ ባላት ዛፍ ሲመሰሉ፤ ይህች ዛፍ ስርዋ ወደ መሬት በደንብ የሠደደ እና መሰረትዋ የማይናወጥ ሲሆን ቅርንጫፎችዋም ከመርዘማቸው የተነሳ ሠማይ የሚደርሱ ናቸው። ፍሬዋም በአላህ ፍቃድ ያለማቋረጥ ቀንም ሌሊትም ለተመጋቢ ዝግጁ ሲሆን ማፍራቷን አታቆምም። ይህም የተባረከ፣ የሚያምር፣ ጤነኛ፣ ንፁህና ጠቃሚ ፍሬ ነው። ይሕች ውብ ዛፍ የአማኞትምሳሌ ናት።
Ibrahim 14:24-25
(24) أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلࣰا كَلِمَةࣰ طَيِّبَةࣰ كَشَجَرَةࣲ طَيِّ…
❤4👍4👌1
23 Oct 2025, 13:29 UTC≈1,660 views32 reactionsread 7 August 2026 በሠሞንኛው የሐጂ ዑመር ገነቴ ህልፈት ትንሽ የማያስማማና አለመግባባት ቢኖርም የአንዳንድ ቡድኖች በዚሁ አጋጣሚ ጭንብላቸው ተገልጦ ትክክለኛ ፊታቸውን ያሳየ ሆኗል። በእርግጥ ክርስትያን ወገኖች በሙስሊሞችና በኢስላም ሀይማኖት ዙሪያ እውቀቱም ሆነ መብቱም ስለሌላችሁ ቅቤ አንጓች መሆን አያስፈልግም፤ ብዙ ማታውቁትና ያልገባችሁ ነገር ስላለ ጡልቅ ጡልቅ ማለቱ አይበጅምና አድቡ።
እንዲሁ በእንዲሁ እንዳለ ሙስሊም ነኝ የሚለው ሙሽሪኩ አካል ገና ካሁኑ የገሃነም ጓዱን ከወሐብያ እገሌ ይሻለኛል በማለት ወዳጅነቱን አጠናክሯል። እንግዲህ እኛም ዘመድ ከዘመዱ አህያ ካመዱ እንዲሉ ስትቀሰቀሱ አላህ አብሮ ይቀስቅሳችሁ ከሞት በኋላም አይለያችሁ ብለናል። 🙌
👏9👌7👍7😁4🔥3😡2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ewnet_lehulum. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.