✳✳ብስለት ማለት✳✳ ✅በሰው ስህተት አለመሳቅ ሰውንም አለመናቅ ነው። ✅የሰውን ደስታ መካፈል ሀዘኑንም መጋራት ነው። ✅ሳይመች ተለማማጭ ሲመች ተሳዳቢ አለመሆን ነው። ✅ከሰው እጅ በሉም አልበሉ ሰውን አለመብላት ነው።ስምቶ መቻል እና ንቆ መተው ነው። 🌍ድሀን ሊሠርቀኝ ሀብታምን ሊጠቅመኝ ነው ብሎ አለማስብ ነው። 🌍በደህና ቀን ያከበሩትን ሰው ቀን የከፋ እንደሆነ አለማዋረድ ነው። 🌍አለመግባባት በሀይልና በቁጣ ሳይሆን በውይይትና ምክክር መፍታት ነው። 🌍ዋሽቶ ለማስታረቅ መልፋት እንጅ ዋሽቶ ከማጣላት መራቅ ነው። 🌀ሁሌም ስለራስ ትክክልኛነት ስለሌላው ስህተተኛነት አለማውራት ነው። ከበደሉም ሆነ ከተበደሉ በኋላ ለይቅርታ መሽቀዳደም ነው 🌻በሰዎች ውድቀት አለመደሰ…

Channel
ቅንጭብጭብ (Ethio-Idol)
@ethiotopidol
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
578subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001208179777 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiotopidol |
| Created | Between 1 March 2018 and 16 June 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 5 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiotopidol |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 22:00 | 578 | -2 |
| 28 Aug 2026, 17:44 | 580 | -1 |
| 22 Aug 2026, 08:05 | 581 | -2 |
| 6 Aug 2026, 18:02 | 583 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:04 | 583 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 16 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 31 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🌀🌀 ይሄን ፅሁፍ ማንበብ 100 መፅሐፍት እንደማንበብ ነው! ✅ በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል ። ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ ። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ። ✅ ምክርን ብትሰማ በነጻ ትማራለህ ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እወቀው ። በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው ። ብልህ ከሆንህ በሰው ከደረሰው ትማራለህ ፣ ሞኝ ከሆንህ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ ። ✅ የታየህን አሳይ ፣ ያልታየህን አጥራው ። በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተም…
✅ ቂም አፍን የሚያመር ፣ ልብን የሚያነቅዝ ፣ ተግባርን የሚያልፈሰፍስ ነውና ለበደለህ ሰው ቅያሜህን ግለጥለት ፤ ቂመኝነት በክፉ መሸነፍ እንጂ ጀግንነት አይምሰልህ ። ✅ ከህሊናህና ከመንፈሳዊ አማካሪህ ሳትመክር ምንም ነገር አትወስን ፤ አጥርተህ ሳትሰማ ቃል አትግባ ። መከራ ካልደረሰ በቀር ባል በሌለበት ቤት ውስጥ ከሚስቲቱ ጋር ብቻህን አትቀመጥ ። ✅ የሚበልጥህ ልኩራብህ እንዳይልህ ፣ ያነሰህ ልድረስብህ ብሎ እንዳያጠፋህ የሀብትህን ልክ እንዳታወራ ፤ በገዛ አፍህ ባንዱ ትከብራለህ ባንዱ ትቀላለህና። ❇ በጣም በማክበርህ እንዳታመልከው ፤ በጣም በመናቅህ እንዳታዋርደው ሠው እንዳንተ መሆኑን እወቀው ። ❇ የእኔ መናገር ምን ይለውጣል? ብለህም ስህተትን …
850 @Princesshani
ECO GEL 450 @Princesshani
With the new Covid Delta virus There is no cough, no fever. That's a lot of joint pain, headaches, neck and upper back pain, general weakness, loss of appetite, and pneumonia, it's Covid Delta! and of course, more virulent and with a higher death rate. It takes less time to go to extremes. Sometimes without symptoms !! Let's be more careful! This strain does not live in the nasopharyngeal region !! now it directly …
PLEASE SEND THIS MSG TWICE TO ANY GROUP. ONCE TODAY AND ONCE TOMORROW. SAVE A LIFE. *Important Message for all* The hot water you drink is good for your throat. But this corona virus is hidden behind the paranasal sinus of your nose for 3 to 4 days. The hot water we drink does not reach there. After 4 to 5 days this virus that was hidden behind the paranasal sinus reaches your …
. በዙሪያህ ሶስት አይነት ሰዎች ቢኖሩ ጥሩ ነው። የሚበልጥህ ሰው… ልትማርበት። ከአንተ ተመጣጣኝ እኩል የሆነ ሰው… እግር በእግር አብረሀው ልትሄድ። የምትበልጠው ሰው… የነበርክበትን ልታስታውስበትና ልታስተምረው አንተ ጋር ልታደርሰው። .... ግን በሚበልጥህ ከቀናህ… በእኩያህ ከተመቀኘህ… በምትበልጠው ከተኮፈስክ… አንተ ሰው ወደፊት ለመሄድ የሆነ ነገር አጉድለሃል። #ሰናይ_ምሽት @ethiotopidol @ethiotopidol
በአንድ ወቅት አንዲት እርጉዝ አጋዘን የመውለጃዋ ሰዓት ደረሰና ለመውለጃ የሚሆን ጥሩ ቦታ እየፈለገች አንድ ወንዝ አጠገብ ደረሰች። ቦታውንም ለመውለድ ምቹ ሆኖ አገኘችውና ወዲያው ምጥ ጀመራት። ነገር ግን ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፈነ። በዚህም ምክንያት የተፈጠረው መብረቅ በጫካው ውስጥ ከፍተኛ እሳትን አስነሳ። በመሀልም አጋዘኗ ወደግራ ስትዞር አንድ አዳኝ ቀስቱን ወደሷ አነጣጥሮ ሊገላት ሲመቻች ተመለከተች። ወደቀኝ ስትዞር ደግሞ አንድ አንበሳ ወደሷ እየተመለከተ አድፍጦ በቀስታ ወደ እሷ ይጠጋል። አጋዘኗ ወደፊት ለፊቷ ተመለከተች ፣ ጥግ እስከጥግ የሞላው ከባዱ የወንዝ ውሃ እያስገመገመ ወደታች ይወርዳል። ከበስተጀርባዋም በመብረቁ ብልጭታ የተፈጠረው እሳት እየተን…
📌የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ። 1. ትጉ ስራ (H+a+r+d+w+o+r+k)…
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯 ንስር አሞራ አስገራሚ ባህሪ እና አንተ ... አንቺ ... እኔ ... 🔹ስለ ንስር አሞራ ስነግርህ ከሚገርም መሳጭ ታሪክ ጋር ነው ... እውነት እውነት እልሃለሁ የንስር አሞራ ታሪክ በሁላችንም ህይወት ውስጥ አለና ከራስህ ጋር እያዛመድክ ካነበብከው መጨረሻህን ድል ድል ታሸተዋለህና በፍቅር ተከተለኝ። • • ••• ልጀምርልህ ... 👉ንስር አሞራ ፀሐይን ቀጥ ብሎ ማየት የሚችል ወደ ጸሐይ አቅጣጫ ጨረሩን እያየ መብረር የሚችል ብቸኛው የአለማችን ፍጥረት ነው አንድ ንስር በመብረር ላይ እያለ ቁራወች ጭልፊቶች 100 ወይም 200 ሁነው ከበው ሲጮሁበት ወደጸሐይ እያየ ከፍ ብሎ ይበራል ሌሎቹ ፍጥረቶች ወደ ጸሐይ እያዩ መብረር ስለማይችሉ ይጠፋቸዋል!!…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethiotopidol. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቅንጭብጭብ (Ethio-Idol)” (@ethiotopidol), 578 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiotopidol.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.