11 Aug 2026, 15:17 UTC176 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
#AASTU
5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡
የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ ከዚህ ቀደም በሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ይሰጥ የነበረ ሲሆን፣ ዘንድሮ በሰባት ማዕከላት መሰጠት ጀምሯል፡፡
ስልጠናው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በባሕር ዳር፣ በሐረማያ፣ በጅማ፣ በደብረ ብርሃን እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የታለንት ማዕከል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ለዘንድሮው መርሐግብር ከ14 ሺህ በላይ ወጣቶች ምዝገባ በማድረግ መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡
@ethiopians_university1
👍3❤1👨💻1
11 Aug 2026, 09:07 UTC256 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ማስተማር ይፈልጋል።
🔔 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነፃ ትምህርት ዕድሉ ይሰጣል፡፡
9ኛ ክፍል ብቻ የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች
➲ አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
➲ ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
➲ አሶሳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
➲ ባህር ዳር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
9ኛ እና 10ኛ ክፍል የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች
➲ ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
➲ ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
➲ ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
➲ ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት…
👍3❤1👏1
9 Aug 2026, 08:22 UTC435 views9 reactionsread 12 August 2026 #ጥቆማ
#Ethiopian_Airlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁየሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➠ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew
➠ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት
➠ ዕድሜ፦ ከ 21-30
➠ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ
➠ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ
➠ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው)
የምዝገባ ቀናት፦
ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታዎች፦
…
❤5👍3👏1
9 Aug 2026, 08:22 UTC380 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
8 Aug 2026, 11:18 UTC450 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
#NGAT
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡
የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
@ethiopians_university1
👍4❤2🥰1
7 Aug 2026, 14:56 UTC473 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
#EHPLE | #Anaesthesia
የአንስቴዥያ ሙያ የተግባር ፈተና ተመዛኞች ውጤት!
ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የተግባር ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።
https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ነሐሴ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት በነጻ ስልክ ቁጥር 952 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመግለፅ ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ ተ…
❤2👍2🥰1
7 Aug 2026, 10:48 UTC438 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
#Jimma_University
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመደቡት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ሥራ ጀምረዋል።
አዲስ የተመደቡት ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር)፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲን ላለፋት ሰባት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ካገለግሉት ጀማል አባፊጣ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት የሥራ ርክክብ አድርገዋል።
ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ላለፉት ሰባት ዓመታት የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በመሆን ማገልገላቸው ይታወቃል።
@ethiopians_university1
👍5❤2
6 Aug 2026, 11:03 UTC608 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደ ተቋሙ አዲስ ለሚገቡ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት አዘጋጅቷል፡፡
በዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ፣ ፎረም ሕንፃ ከነሐሴ 08-16/2018 በሚቆየው የመረጃ ሳምንት፣ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ አካዳሚክ እና ተቋማዊ መረጃዎችን ከዩኒቨርሲቲው የሚያገኙ ይሆናል፡፡
በፕሮግራሙ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለ መግቢያ መስፈርቶች፣ የማመልከቻ ሂደቶች፣ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፣ በዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጡ የስኮላርሺፕ አማራጮች (በመንግሥት፣ በግል እና ፕሬዝዳንታዊ) እንዲሁም ስለ ምደባ መረጃ ያገኙበታል፡፡
@ethiopians_university1
👍4❤3🥰1
Ethiopians-University pinned a photo
6 Aug 2026, 10:54 UTC523 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
#Warning | #EHPLE
የፈተና ጣቢያ መረጣ ዛሬ ይጠናቀቃል!
ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና፣ የተመዛኞች የፈተና ጣቢያ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ዛሬ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
በመሆኑም ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት በቀሩት ሰዓታት የፈተና ጣቢያ ምርጫ አድርጉ፡፡
@ethiopians_university1
👍4❤1
6 Aug 2026, 10:52 UTC463 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
#Aksum_University
በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ቤት የሁለተኛ ዓመት የሕክምና ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መደበኛ ትምህርት ማክሰኞ ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በመሆኑም ሰኞ ነሐሴ 04/2018 ዓ.ም በጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታካሂዱ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
@ethiopians_university
❤3👍2
5 Aug 2026, 07:19 UTC599 views12 reactionsread 12 August 2026 Photo
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፡፡
በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን፤ ድጋፍ ለሚሹ ደግሞ 48 የማለፊያ ነጥብ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዮት ደምሴ ገልፀዋል፡፡
በዚህም በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 78,203 ተማሪዎች መካከል 47,307 ተማሪዎች (60.4%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡
540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳፍ ሲችሉ፤ 155 ትምህርቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።
በተመሳሳይ በክልሉ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 126,224 ተማሪዎች መካከል 110,566 ተማሪዎች (63.8%) የማለፊያ ነ…
❤7👍4🥰1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @ethiopians_university1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.