ETHIO፯፯፯

Channel
ታሪከ ኢትዮጵያ
@ethiopianhistoryy
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
65subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001321419570 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiopianhistoryy |
| Created | Between 1 March 2018 and 24 November 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiopianhistoryy |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 18:18 | 65 | -1 |
| 15 Aug 2026, 02:03 | 66 | -1 |
| 10 Aug 2026, 01:15 | 67 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:58 | 67 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 January 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
File, posted without a caption
Channel photo updated
ታሪከ ኢትዮጵያ pinned «✡✡✡...ኢትዮጵያ...✡✡✡ 🌱.ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት ነው? -ኢትዮጵያ ማለት የሱባ ቋንቋ ሲሆን:- -ኢት:-ማለት ስጦታ ፣እግዚአብሔር ማለት ሲሆን -ዮጵ፦ማለት ደግሞ ቢጫ ወርቅ ማለት ነው። -ያ፦ እንደ አመልካች ነው። 🔥.በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ማለት "ለእግዚአብሔር የሚሰጥ ቢጫ ወርቅ ስጦታ" ማለት ነው። 🔥የተለመዱት ነጮች ደግሞ የኛን ታሪክ ማበላሸት ልማዳቸው ነው እና "የተቃጠ ፊት"…»
✡✡✡...ኢትዮጵያ...✡✡✡ 🌱.ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት ነው? -ኢትዮጵያ ማለት የሱባ ቋንቋ ሲሆን:- -ኢት:-ማለት ስጦታ ፣እግዚአብሔር ማለት ሲሆን -ዮጵ፦ማለት ደግሞ ቢጫ ወርቅ ማለት ነው። -ያ፦ እንደ አመልካች ነው። 🔥.በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ማለት "ለእግዚአብሔር የሚሰጥ ቢጫ ወርቅ ስጦታ" ማለት ነው። 🔥የተለመዱት ነጮች ደግሞ የኛን ታሪክ ማበላሸት ልማዳቸው ነው እና "የተቃጠ ፊት" ብለው ይተረጉሙታል። ✡.ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ ስሞች ነበሯት ከነዚህም ውስጥ፦ ፩. ከ3000-1000 ባሉት አመታት ግብፆች በሐውልታቸው በፓፒረስ(በልጥ ብራና)ፅሁፋቸው ላይ እንደ ፃፉት "የኩሽ ሀገር" ይሏታል።በተጨማሪም ፪.ጱንጥ(ፑንት) ፫…
ታሪከ ኢትዮጵያ pinned «።።።።።ጠልሰም።።።።።። ጠልሰም የቃሉ ትርጉም አምሳል ፣ ምስል ፣ ውክልና ፣ ማሳመር ፣ ማስዋብ ማለት ነው፨ ጠልሰም ምሥጢራዊ ምስል ነው፨ ምሥጢራዊ ትርጉም ባላቸው ፊደላት ፣ ቀለማት ፣ እንዲሁም ምስሎች በአንድነት በማዋቀር የሚዘጋጅ ልዩ ጥበብ ነው፨ እንደሚውልበት ዘርፍ ፤ የዘርፉን ምሥጢራት በውስጡ ይዞ ይቀመጣል፨ ጠልሰም ከጥንት ጀምሮ በሀገራችን ከነበሩ አስደናቂ ጥበባት መካከል አንዱ ነው ። ግንባር…»
የቀደምት ንጉሡዎችና መሪዎች የፈረስ ስማቸው - አባ ዳኘው…………ዳግማዊ አፄ ምኒልክ - አባ ታጠቅ…………አፄ ቴዎድሮስ - አባ በዝብዝ…………አፄ ዮሐንስ - አባ ጠቅል…………አፄ ኃይለስላሴ - አባ ዳምጠው………ንጉስ ኃይለመለኮት - አባ ሻንቆ…………ንጉስ ሚካኤል - አባ ጤና…………ልጅ እያሱ - አባ ነፍሶ…………ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ - አባ ኮስትር………ደጃዝማች በላይ ዘለቀ - አባ መላ…………ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ - አባ ጎራው…………ፊታውራሪ ገበየሁ - አባ ዲና…………ንጉስ ሣህለስላሴ - አባ ገስጥ………ራስ አበበ አረጋይ - አባ ንጠቅ ገብሬ….ደጃዝማች ገብረማርያም ጋሪ - አባ ይትረፍ…………ራስ አባተ - አባ ግርሻ…………ራስ ዳርጌ - አባ ድልድል………ራስ ዘውዴ …
አብረሃና አጽብሃ - 26አመት አጽብሃ (ብቻውን)-12አመት አስፍሓ -7 አመት ሣህል - 14 አመት አርፍድ ገ/መስቀል -4 አመት ንግስት አድሀና -5 አመት ርዕት - 1 አመት አስፋሓ፪-1 አመት አጽብሃ ፪-5 አመት አሜዳ -15 አመት አብርሃ ፪-6 አመት እለ ሣህል -2 ወር እለ ገበዝ- 2 አመት ሣህል - 4 አመት አብርሀ -10 አመት ንግስት አድሀና፪- 6 አመት ኢዮአብ- 10 አመት ጻሐም፪ - 2 አመት አሜዳ፪ - 1 አመት ሣህል ሣህለ - 2 አመት ጽባህ መሐረነ ክርስቶስ -3አመት ጸሐም፫- 2 አመት እለ ገበዝ፪ -7 አመት አጋቤ -1 አመት ሌዊ - 2 አመት አሜደ፫- 3 አመት አርማህ ዳዊት - 14 አመት አሚስ - 5 አመት ስል አዶባ - 9 አመት አል አሜዳ-8…
ከመስከረም እስከ ጳጉሜ ያሉት የሐገራችን ወራት ስያሜ ና ትርጓሜ ************************ ፩ - መስከረም የግእዝ ሥርወ ቃሉ - መስ እና ከረም ትርጉም - መስ-አለፈ፤ ከረም-ክረምት፤ ክረምት አለፈ ፪ - ጥቅምት የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ጠቀመ ትርጉም - ሠራ፤ ጠቃሚ ጊዜ ፫ - ኅዳር የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ኀደረ ትርጉም - አደረ-ሰው በወርኃ አዝመራ ማሳ ውስጥ ለጥበቃ ማደሩን ይገልፃል ፬ - ታኅሳስ የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ኀሠሠ ትርጉም - መረመረ- በመኸር ወቅት የሰብል ምርመራን ያመለክታል ፭ - ጥር የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ነጠረ ትርጉም - ጠረረ- ብልጭ አለ፤ ነጻ፤ የፀሐይን ግለት ወቅት ያሳያል ፮- የካቲት የግእዝ ሥርወ ቃሉ - ከቲት ትርጉ…
ይሁንና ልጅ አባቱ በሞተ ጊዜ ገና የ7 አመት ህጻን ነበር። በዚህ ምክንያት የሰርጸ ድንግል ወንድም ልጅ የነበረው ዘድንግል ስልጣን ላይ ይወጣል የሚል ግምት በመላ ሃገሪቱ ተንሰራፍቶ ነበር። ነገር ግን ንግስት ማርያም ሰና ከልጆቻ ባለቤቶች ራስ አትናትዮስ የጎንደር መሪ እና ራስ ክፍለ ዋህድ የትግራይ መሪ ጋር በመሆን ህጻኑን የእንጀራ ልጇን ያዕቆብ ን በራስ አትናቲዮስ ሞግዚትነት የንጉሰ ነገስትነቱን ስልጣን እንዲወርስ አደረገች። ከዚህ ቀጥሎ ከቤተ ጎንደር እስከ ዘመነ መሳፍንት ድረስ ያሉትን ነገስታት እንመልከት፡፡ 1,አፄ ሠርፀ ድንግል - 34 አመት 2,ያዕቆብ - 9 አመት 3,ዘ ድንግል - 1 አመት 4,ሱስኒዮስ- 28 አመት የካቶሊክ ሃይማኖት ብሄራዊ እምነት…
እንደሚታወቀው ከአፄ ተክለ ጊዮርጊስ ዘመነ መንግሥት እስከ አፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገስት መባል ድረስ ለ፸ አመት ነገስታቱ ወደ ተራነት ተለውጠው ነበር፡፡ ተራ ሰዎች የነበሩት የነገስታቱን ሥፍራ ይዘው ጊዜያቸው ዘመነ መሳፍንት ተሰኝቶ ኢትዮጵያውያን ሳይሆን በጌምድርና አካባቢውን ሲገዙ ቆዪ ፡፡ እንዲሁም በሸዋና በጎጃም የአፄ ልብነድንግል የልጅ ልጆች አንዳንድ ጊዜ በባላባት አንዳንድ ጊዜ በመሳፍንትነት እየገዙ እስከ አፄ ቴዎድሮስ አነሳስ ድረስ ቆይተዋል ፡፡ የወሎ የትግሬ ግዛትም አንዳንድ ጊዜ በባላባቶች አንዳንድ ጊዜ በጎንደር መሳፍንት ይገዙ ነበር፡፡ የተቀሩት የአሁኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛቶች እስከ አፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ተከብረውና ተጠቅልለው የሚገኙ…
አጼ ዘርአ ያዕቆብ በዘውድ ስማቸው ቆስጠንጥንዮስ ከአባታቸው ቀዳማዊ ዳዊት እና ከእናታቸው ንግስት ክብረ እግዚ በ1399 እ.ኤ.አ. ከ አዋሽ ወንዝ አጠቀብ ትገኝ በነበረው ትልቅ ተብላ በምትጠራው መንደር የድሮው ፈተገር ክፍለ ሐገር ተወለዱለነገሡበትምዘመን 1434 - 1468 እ.ኤ.አ. ነበር። ያረፉትም በ ደጋ ደሴት ፣ ጣና ሃይቅ ነው። የጥንቱ የኢትዮጵያ ክፍላተሀገራት በ ኢሲራክ ዘሽሌ ገብረኪዳን ተጻፈ። ከኢልዮንየኢትዮጵያኅብረት የዘርዓ ያዕቆብ አባት ቀዳማዊ ዳዊት ባረፉ ጊዜ፣ እንደ ጥንቱ የኢትዮጵያ ባህል ወግ መሰረት፣ ታላቅ ወንድማቸው የነበሩት ቀዳማዊ ቴወድሮስ በ1414 ሲነግሱ ታናሽ ወንድማቸውን በግዞት ወደ አምባ ግሽን እንዲሄድ አደረጉ። አጼ ዘርዓ ያእ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiopianhistoryy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ታሪከ ኢትዮጵያ” (@ethiopianhistoryy), 65 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiopianhistoryy.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.