በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት ትችላላ

Channel
ያኮል/YAKOL NEWS
@ethionews05
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
297subscribers
-11 since we began measuring on 15 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001726847862 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethionews05 |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 15 September 2026 |
| Last confirmed live | 7 November 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 November 2026 |
| On Telegram | t.me/ethionews05 |
Topic
Politics & activism — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 30 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 70% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Nov 2026, 09:07 | 297 | -6 |
| 1 Nov 2026, 01:38 | 303 | -5 |
| 24 Oct 2026, 04:46 | 308 | +2 |
| 17 Oct 2026, 22:04 | 306 | -1 |
| 11 Oct 2026, 17:37 | 307 | +4 |
| 30 Sept 2026, 06:18 | 303 | -5 |
| 15 Sept 2026, 19:22 | 308 | no change |
| 15 Sept 2026, 18:47 | 308 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 21 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 September 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 21 May 2026 to 1 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
“አፈሳ ይቁም፤ ሰላም ይስፈን” በሚል መሪ ሐሳብ ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚፈፅመውን አፈና እና ጭቆና በሚያወግዘው ሰላማዊ ሰልፍ ከተላለፉ መልዕክቶች መካከል፡- 👉 በህወሓት ቡድን የተጣለው አፋኝ አዋጅ በአስቸኳይ ይነሳ! 👉 ወጣቶች ለጦርነት ዓላማ በኃይል እየታፈሱ መወሰዳቸው ይቁም 👉 ጦርነት ይበቃ፣ ስደት ይበቃናል፣ 👉 የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ይከበር፤ 👉 ሰላም የትግራይ ሕዝብ ምርጫ ነው 👉 ስምምነቱ በሕወሐት ቡድን መጣሱን እናወግዛለን 👉 የሕወሓት ቡድን አፋኝ አዋጅ በአስቸኳይ ይቁም፣
Exit Exam ውጤት ወጥቷል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ።
#ሰበር_ዜና| ህውሃት በራያ አላማጣ ‼ የህወሃት ታጣቂዎች ወደ ወሎ አቅጣጫ በእግር እንዲንቀሳቀሱ መታዘዛቸው ተገለጠ‼ የህወሃት ታጣቂዎች በአላማጣ በኩል ወደ ወሎ መስመር በእግር ጉዞ እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መተላለፉ ተሰማ። ስለሁኔታው የወጡ መረጃዎች :- 📌 ታጣቂዎቹ ጉዟቸውን ያደረጉት ወደ ወልቃይት መስመር ሳይሆን ወደ ወሎ አካባቢ ሲሆን፣ ይህም ግጭቱን በወሎ መስመር ላይ ለማተኮር የተደረገ እቅድ እንደሆነ ተጠቁሟል። 📌 በተሽከርካሪ መጓዝ የሚያስከትለውን ከፍተኛ አደጋ ለመቀነስና ለጥንቃቄ ሲባል ታጣቂዎቹ በእግር እንዲንቀሳቀሱ ተደርጓል። 📌 በተለይ «አርሚ 15» የተባለው የጦር ክፍል በእግር ጉዞውን እንዲያከናውንና በመቀጠልም ወደ ኤርትራ አቅጣጫ እንዲ…
በዚህ ዓለም ዋንጫ የአይቮሪኮስት ተጫዋች ለሟች እህቱ የፃፈው ደብዳቤ ብዙዎች እያነጋገረ ይገኛል.... ይህ በዓለም ዙሪያ የብዙዎችን ልብ የነካውና ያስለቀሰው እውነተኛና ልብ ሰባሪ ታሪክ፣ አሁን ላይ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት እየተጋራ ይገኛል። የብዙዎችን ልብ ያስለቀሰውና መነጋገሪያ የሆነው የያን ዲዮማንዴ (Yan Diomande) ልብ ሰባሪ ደብዳቤ! “ያንተ እህት ህይወቷ አልፏል… በፓርቲ ላይ መጠጥ ውስጥ አንድ ነገር ጨምረውባት ከዚያ በኋላ አልነቃችም ይህ በዓለም ዋንጫ ላይ ሀገሩን ወክሎ እየተጫወተ የሚገኘው የአይቮሪኮስት ተጫዋች ያን ዲዮማንዴ በ15 ዓመቷ በሞት ለተለየችው ውድ እህቱ ሮክሳን (Roxane) የፃፈው እጅግ ልብ የሚነካ ደብዳቤ …
አትሌቱ ጓደኛውን መግደሉ ተነገረ‼ በአትሌቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ አትሌት ህይወት ማለፉ ተሰምቷል‼ በሰንዳፋ ከተማ በአንድ አትሌት በተተኮሰ ጥይት የሌላኛው አትሌት ህይወት ማለፉ የተሰማ ሲሆን፣ ድርጊቱ በአትሌቲክሱ ማህበረሰብ ዘንድ ታላቅ ድንጋጤን ፈጥሯል። ገዳዩ አትሌት ወንጀሉን ፈጽሞ ሊያመልጥ ሲል በአካባቢው በነበሩ አርሶ አደሮችና ማህበረሰቡ ጥረት ከነመሳሪያው እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል። ለግድያው መንስኤ ነው የተባለው፤ “መተት አስደረግክብኝ፣ በአዋቂ ቤት አስተነተንክብኝ” በሚል የተቋጠረ ቂም እንደሆነ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። እስከ አሁን የሟችና የገዳይ አትሌቶች ማንነት ለጊዜው አለመገለፁን ጠቅሶ ይስሀቅ በላ…
የአሜሪካ መንግሥት ከአፍሪካ ቪዛ አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን መካከል ኢትዮጵያን አልቀነሳትም #Ethiopia | የአሜሪካ መንግሥት በአፍሪካ አህጉሉአንዳ የሚሰጠውን የቪዛ አገልግሎት በከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል እየተዘጋጀ ነው። በዚህ መሠረት በአፍሪካ ውስጥ የቪዛ አገልግሎት የሚሰጡ የአሜሪካ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች ቁጥር ከ50 ወደ 20 ብቻ ለመቀነስ ወስኗል። ይህ ለውጥ በቅርብ ጊዜያት ይጀመራል ተብሏል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ያጸደቁት ይህ አዲስ እቅድ፣ በአፍሪካ 20 ዋና የክልል ማዕከላት (Regional Hubs) በመሾም፣ ሌሎች ቦታዎችን የቪዛ ሙሉ አገልግሎት እንዳይሰጡ ለመዝጋት ያቀደ ነው። እነዚህ የ20 ዋና ማዕከላት የትኞቹ ና…
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በሰጡት መግለጫ ምን ምን ጉዳዮችን አነሱ? ** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ፣ ከድምፅ መስጫ ቀን በኋላ ያለውን አጠቃላይ የምርጫ ሂደት ሁኔታና ቀጣይ ሥራዎችን አስመልክተው በሰጡት ማጠቃለያ መግለጫ በርካታ ዋና ዋና ጉዳዮችን አንስተዋል፡፡ ሰብሳቢዋ በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦ የድምፅ አሰጣጥ እና የቆጠራ ሂደት ወቅታዊ ሁኔታ፦ ሰኞ ግንቦት 24 ቀን የተከናወነው የድምፅ መስጠት ሂደት በአብዛኛው በጥሩ ሁኔታ መከናወኑን የገለጹት ሰብሳቢዋ፣ የተወሰኑ ክልሎች በሰዓቱ አጠናቀው ወዲያውኑ ወደ ቆጠራ መግባታቸውንና አንዳንዶቹ ደግሞ ቆጠራውን አሳድረው ማከናወናቸውን ጠቅሰዋል፡፡ …
በስልጢ ወረዳ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት በስልጢ ወረዳ፣ ዶቦ ሳቦላ ቀበሌ ውስጥ እጅግ አሳዛኝ የሆነ የወንጀል ድርጊት ተፈጽሟል። እንደደረሰን መረጃ ከሆነ፣ ከሌሊቱ 9 ሰዓት አካባቢ መሀመድ ስራጅ ሁሴን የተባለ ግለሰብ የገዛ ሚስቱን፣ አባቱን እና እናቱን ህይወት በማጥፋት ተጠርጥሮ ከአካባቢው ተሰውሯል። የሟች ቤተሰቦች በደረሰው ድንገተኛ እና ከባድ ሀዘን የተሰማቸውን ጥልቅ ስሜት እየገለጹ፣ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ውሎ ለህግ እንዲቀርብ ህብረተሰቡ የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ተማፅነዋል። ጉዳዩን የሚከታተሉ የህግ አካላትን ለማገዝ እና ተጠርጣሪውን ለፍትህ ለማቅረብ፣ ይህንን መረጃ በማጋራት (Share) የዜግነት ግዴታዎን እንዲወጡ እንጠይቃለን። ማን…
ታዋቂዎቹ የቲክቶክ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች አዶናይ እና ጃኒ( ስመኝ ገብሩ) መለያየታቸውን ይፋ አደረጉ! በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ በተለይም በቲክቶክ መድረክ ላይ በሰፊው የሚታወቁትና በርካታ አድናቂዎችን ማፍራት የቻሉት ጥንዶች አዶናይ እና ጃኒ በመካከላቸው የነበረው የፍቅር ግንኙነት ማክተሙን በይፋ አስታውቀዋል። ጃኒ (ስመኝ ገብሩ) ለወዳጆቿ ባስተላለፈችው መልዕክት ከዚህ ቀደም ከአዶናይ ጋር የነበራቸው የፍቅር ግንኙነት አሁን ላይ በሰላምና በክብር በተሞላ ሁኔታ ተነጋግረው ማለቁንና መለያየታቸውን ገልጻለች። አያይዛም ይህ መለያየት ለአንዳንዶች ትምህርት ሊሆን እንደሚችል በመጥቀስ፣ ለተከታታዮቿ ያላትን ጥልቅ ፍቅር ገልጻለች። በሌላ በኩል አዶናይ ባሰፈረው ማ…
ዶናልድ ትራምፕ የተሰኘው ብርቅዬ ጎሽ በመንግሥት ጣልቃ ገብነት ሕይወቱ ተረፈ በየትኛውም ቦታ ልዩ መሆን ትኩረትን ይስባል አንዳንዴም ይህ ልዩነት ከሞት አፋፍ ያድናል በባንግላዲሽ ወርቃማ ፀጉር ስላለውና የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ስም በመውረስ ዶናልድ ትራምፕ ተብሎ ስለተሰየመው ጎሽ ሰምተዋል ለዘንድሮው የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሊታረድ ተዘጋጅቶ የነበረውና 700 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ይህ ግዙፍ እንስሳ በመንግሥት አስቸኳይ ጣልቃ ገብነት ከአራጁ ቢላዋ ተርፏል በሀገሪቱ እጅግ በጣም አልፎ አልፎ ከሚገኙ ዝርያዎች መካከል አንዱ የሆነውና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈው ይህ ጎሽ ለበዓል ገበያ በቀረበበት ወቅት ገዢዎችን በእጅጉ ማረክ ችሎ ነበር በ…
"ዲላን ፔጅ ወደ ሀገሩ ተመልሷል።" የመረጃ መረብ ዘገባ (አዲስ አበባ) — በሶሻል ሚዲያ አለም "የዜና አባት" (News Daddy) በሚል መጠሪያ የሚታወቀውና በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሉት ታዋቂው ብሪታንያዊ ጋዜጠኛ እና የይዘት አምራች ዲላን ፔጅ (Dylan Page) በምድረ ቀደምት (Land of Origin) ኢትዮጵያ ያደረገውን ታሪካዊና እጅግ ስኬታማ ጉብኝት በይፋ አጠናቋል። የአለምን ትኩረት የሳበው ይህ ታዋቂ የቪዲዮ ይዘት አምራች በሀገሪቱ የነበረውን ቆይታ በታላቅ ስኬት ካጠናቀቀ በኋላ ወደ መደበኛ የስራ እና የመኖሪያ ስፍራው ዩናይትድ ኪንግደም (UK) በክብር መመለሱ ተረጋግጧል። ይህ በታሪክ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የጉብኝት ፕሮግራም የ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethionews05. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Classical_and_Instrumental_Music · 24,631
Telegram ranks this channel #6 of 58 here — alongside 57 others — read 15 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ያኮል/YAKOL NEWS” (@ethionews05), 297 subscribers as measured 7 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethionews05.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.