🌺🌺የደርስ አይነቶች🌺🌺 📖 ቁርኣን ከቃዒዳ እስከ ሒፍዝ 📚 ፊቅህ 📚 ሐዲስ 📚 ዓቂዳ 📖 ተዝኪያ 💻ኮንፒውተር እና እንግሊዘኛ ቋንቋ ከቦታ እጥረት እና ከትምህርት ጥራት አንፃር የምንቀበለው 100 ተማሪ ብቻ ነው። ስለዚህ ፈጥነው ይመዝገቡ። አድራሻ፦ ሎሚሜዳ ጃዕፈር መስጂድ ፊት ለፊት የዳሩል ሒጅረተይን መድረሳ https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg

Channel
የሙፍቲ ትውልድ ነኝ 🇪🇹
@ethiomenzumalyrics
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
387subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001122763658 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiomenzumalyrics |
| Created | Between 1 June 2017 and 29 February 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiomenzumalyrics |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 16:37 | 387 | -1 |
| 2 Sept 2026, 05:34 | 388 | +1 |
| 27 Aug 2026, 03:26 | 387 | -2 |
| 20 Aug 2026, 23:34 | 389 | +1 |
| 13 Aug 2026, 07:58 | 388 | -2 |
| 6 Aug 2026, 20:05 | 390 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:40 | 390 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 16 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 9 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
(ለሙስሊሞች ብቻ) አንድ ሙስሊም ማወቅ ያለበት የተውሂድ ትምህርት 50 ናቸው ==================== እያንዳንዱ አካለ-መጠኑ የደረሰና አእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 50 የዐቂዳ መሠረቶች (አቃኢድ አል-ኸምሲን) አሉ። እነዚህም በአላህ መብት 41፣ በነቢያት መብት ደግሞ 9 ናቸው። 1) ስለአላህ ማወቅት ያለብን 41 መሠረታዊ ትምህርቶች (20 ዋጂብ, 20 ሙስተሂል እና 1 ጃኢዝ ናቸው) //ሀ\\ ዋጂብ (በአላህ ላይ ሊኖሩ የሚገቡ 20 ፍጹማዊ መገለጫዎች እነዚህ መገለጫዎች አላህ በእነሱ መገለጹ ግድ የሆነና አእምሮ የነሱን አለመኖር ፈጽሞ የማይቀበላቸው ናቸው። ማለትም አእምሯችን በፍጹም አልቀበልም የማይላቸውና አላህም የግድ ሊገለ…
በእስልምና እምነት ላይ የሚሰነዘሩ የመለኮታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስና የተውሒድን እውነታ ለማስረዳት ትልቁ መሣሪያ፣ በአህሉስ–ሱና ወል ጀመዓ (አሽዓሪያና ማቱሪዲያ) ሊቃውንት የተረጋገጠው የ"ተንዚህ" አቋም ነው። አላህ አቅጣጫ፣ ቅርጽ ወይም አካላዊ ብልቶች አሉት ብሎ የሚያምን (ሙጀሲም) ሰው፣ የክርስትና መለኮታዊ እሳቤን ማፍረስ አይችልም፦ 1. "አምላክ አካል ሊኖረው ይችላል" የሚለውን መርህ መቀበሉ የክርስትና እምነት መሠረቱ አምላክ በሰው አምሳል "ሰው ሆነ" የሚል ነው። አንድ ሙስሊም ተከራካሪ ለአላህ "ቅርጽ"፣ "አካላዊ አቅጣጫ" ወይም "ወሰን" ካረጋገጠ፣ "ያለ እንዴት (بلا كيف) ቢልም እንኳን፣ አምላክ አካላዊ መሆን ይችላል " የሚለውን መሠረታዊ ሐ…
ሼር
የሸዋል ፍቺ ‼️ የሸዋል ፍቺን አስመልክቶ ከወንድም አዚዝ ጋር የተደረገ ወይይት :— አዚዝ:— السلام عليكم ورحمة الله ዘኪ:— وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አዚዝ:— አብረን ለመወያየት ስለተቀመጥን ደስ ብሎኛል። ዘኪ:— እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ይበል ይቀጥል የሚያስብል ጅማሮ ነው አዚዝ:— ወደ ርዕሳችን ስንገባ ትንሿ ኢድ የሚባል ጭማሪ(ቢድአ)እንዳለ ታውቃለህ??በኢስላም ደግሞ ሁለት ኢድ ብቻ ነው ያለው ኢድ አልፊጥር እና ኢድ አል— አደሀ ከዚህ ውጪ ሌላ የጨመረ ስራው ተመላሽ ይሆናል። ዘኪ:— ወንድም አዚዝ በመጀመሪያ ትንሹ ኢድ(የሸዋል ፍቺ) ሸሪአዊ ሳይሆን ሰዎች በተለምዶ የሚጠያየቁበት የሚዘያየሩ…
Share share 👆👆👆👆👆
3,ሕዝበ-ሙስሊሙ ዝርዝር ሁኔታውን ይወቀው/ይወያይበት፤ 4, አንዋር የኢትዮጵያውያን ሁሉ ቅርስ ነውና ! ከአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝምና ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ጋር ሰፊ ውይይት ይደረግ ፤ 5. ዑለሞች ከሃሳብ ጀምሮ እስከ ግንባታው መጠናቀቅ ይሳተፉበት፤ 6. የመስጅዱ የረጅም ዓመት ኢማም እና ኸጢብ ሃጂ ጧሃ ሙሐመድ ሀሩን የኮሚቴው የበላይ ጠባቂ ይሁኑ፤ 7. የገንዘብ ምንጩ ይታወቅ ፤ ሁሉም /በሚችልው አቅም ይሳተፍበት፤ 8. የስነ- ምህንድስናው ስራ መንፈሳዊነት ይዘት ይኑረው/እጅጉን ይሻሻል፤ 9. ጉዳዩን በአዲስ አበባ መጅሊስ (አ/አ/እ/ጉ/ከ/ም/ ቤት) የሠለፍያ ተወካዮች ብቻ አይጋለብ፤ …
Share share Share 👇👇👇👇👇👇👇 የአዲስ አበባ ኢማሞች ማሕበር በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ጠንካራ መልእክት አስተላልፈዋል በጥሞና አንብቡት!!አንዋር ዓይናችን ፤ ልባችን !! =================== በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ የሕብረተሰብ ክፍል ሁሉ ሙስሊሙም የእናት ሀገሩ ታሪክ ተጋሪ ነው። ኢትዮጵያ እንደሀገር ትቆም ዘንድ ከኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦ እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍሏል። እምብዛም ባይነገርለትና ቢዳፈንም የራሱን ጉልህ አሻራ አኑሯል። በራሱ ድክመትና ከቀደሙት እስካሁን ባሉት መንግሥታት ትኩረት መነፈግ የተነሳ በቅጡ ባይያዙና እንክብካቤ ባያገኙም ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ባሉት የሀገራችን …
ሐሰን ኢንጃሞ በአንዴ ከማለዝበው ትንሽ ላዝንበው ======================== ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር ቤት የኢፍጣር ፕሮግራም ነበርና እንደማንኛውም ሰው ተጣድኩ:: እንደ አጋጣሚ (አሁን ላይ) የተከበሩ አቶ ካሚል ሸምሱ ጋር ጎን ለጎን ተቀመጥን:: ለእርሱ የነገርኩትን መፍትሔ በስሱ ልድገምላችሁ:: የመጅሊሱ ዋነኛ የችግር መነሻ የቦርድም የዑለማም ስብስብ ሳይሆን 9ኙ ኮሚቴ ነው:: የቦርዶቹና የዑለሞቹ ስህተት እሺ ብሎ መግባት ሲሆን ትንሽ የቦርዶቹ ስህተት በዑለማ ላይ ረዘም ያለው ጣት ማውጣትና ጭንቅላታቸውን ከራስ ቅላቸው ላይ አውጥቶ የኡስታዞቹን ገጥሞ መግባት ነው:: በመዋቅር ሲተዳደር የነበረን ተቋም በ9ኙ ኮሚቴ አጋፋሪነት በነሺዳ ተቋቋመ…
Photo, posted without a caption
ሸኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ ራዲዮ ነጋሺ (RN05) ላይ ያደረጉትን የስልክ ቃለ ምልልስ ሰማሁ፡፡ የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመርን ስብዕና ፍፁም በሚነካ መልኩ ሲናገሩ ይሰቀጥጣል፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመርን አስመልክቶ ከተራ ዱርዬ እንኳ በማይጠበቅ በወረደ መልኩ እንዲህ ሲገልፁ፡- … ‹‹ .. ይህን በአንደበቱ ተናግሯል ሽማግሌው እራሱ›› … ሲሉ ሰቀጠጠኝ፡፡ ሸኽ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው እንዴት ሙፍቲን የሚያክል በዕድሜም ብዙ ያዩ በዒልምም ዕድሜያቸውን ያሳለፉ የዲን መሪን እንዴት በዚህ መልኩ ይገልፃል?! .. የሃይማኖት መሪ ለሰዎች አርዓያ ሊሆን የሚችል መልካም ስብዕናን መላበስና ማሳየት ሲገባው እንዴት እንዲህ ይረክሳል? .. የሚከተለው ሃይማኖታዊ አስተምህሮ …
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ethiomenzumalyrics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሙፍቲ ትውልድ ነኝ 🇪🇹” (@ethiomenzumalyrics), 387 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiomenzumalyrics.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.