23 Jun 2026, 18:52 UTC191 views3 reactionsread 8 August 2026 የአሹራ ቀን ፆም!
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
በሌላ ሀዲስ
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
➲ ዘጠነኛው ቀን እሮብ 17/10/2018
➲ አስረኛው ቀን ሀሙስ …
❤2🤝1
16 Jun 2026, 13:58 UTC798 viewsread 8 August 2026 ❌ አንተ ወንጀልህን እንደ ጀብድ የምትናገረው ወንድም ሆይ! ጥንቃቄ አድርግ!
ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ብለዋል፦
﴿كُلُّ أُمَّتِي مُعَافًى إِلَّا الْمُجَاهِرِينَ ، وَإِنَّ مِنَ الْمَجَانَةِ أَنْ يَعْمَلَ الرَّجُلُ بِاللَّيْلِ عَمَلًا، ثُمَّ يُصْبِحَ وَقَدْ سَتَرَهُ اللَّهُ، فَيَقُولَ : يَا فُلَانُ، عَمِلْتُ الْبَارِحَةَ كَذَا وَكَذَا. وَقَدْ بَاتَ يَسْتُرُهُ رَبُّهُ، وَيُصْبِحُ يَكْشِفُ سِتْرَ اللَّهِ عَنْهُ﴾
“የሁሉም ህዝቦቼ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል በግልፅ አውጥተው የሚናገሩት ሲቀሩ።…
13 Jun 2026, 03:10 UTC221 views9 reactionsread 8 August 2026 አላህ አለኝ! ብሎ እንደመረጋጋት ምን አለ?
በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶች ጭንቀቶችና ፈተናዎች ሊገጥሙን ይችላሉ አንዳንዴ መንገዱ ሁሉ ተዘግቶብን ማንም ያልተረዳንና ብቻችንን የሆንን የሚመስልበት ጊዜ አለ ነገር ግን በእነዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ለልባችን እውነተኛ እረፍትና መረጋጋትን የሚሰጥ አንድ ትልቅ እውነት አለ እርሱም 'አላህ አለኝ!' ብሎ ማመን ነው My allah
አዎ አላህ አለኝ
🤝6❤3
10 Jun 2026, 07:01 UTC≈2,060 views11 reactionsread 8 August 2026 ለሆነ ነገር ጉጉ መሆናችሁን ሰዎች ሁሉ እስኪያወቅባችሁ ድረስ ስለዚያ ነገር አብዝታችሁ አታንሱ፡፡ ገንዘብ፣ ትዳር፣ ዝና … ጥቂቶች ናቸው፡፡
ምኞታችሁን ለአላህ ብቻ ንገሩ፡፡ ሰው ፊት አንድን ነገር አብዝቶ ማውሳት ልመና ይመስላል፡፡
ሶባሐል ኸይር
👍11
9 Jun 2026, 03:18 UTC≈1,030 views6 reactionsread 8 August 2026 የክህደት ዓይነቱ ብዙ ነው።
* ሰውየው ሳያውቅ እሱን መቅረጽ ክህደት ነው።
* ሰውየው ሳያውቅ ድምፁን ላውድ ላይ በማድረግ ሌላውን ማስደመጥ ክህደት ነው።
* ሰውየው ሳያውቅ የሱን ፎቶ አንስቶ መፖሰትም ክህደት ነው።
* እያዳመጡ ባለመምሰል የሰውን ሚስጢር ማዳመጥ ክህደት ነው።
* ምንም የማያውቁ ልጆችን ስለቤተሰባቸው ሁኔታ በማውራት ለማውጣጣት መጣርም ክህደት ነው።
*በሠራተኞች አማካይነት ጎረቤትን መሰለልም ክህደት ነው።
* የሰውን ነውር መከታተልም ክህደት ነው ።
* የሰው ሚስጢር መበተንም ክህደት ነው።
* የሠሩትን ለማጋለጥ በመዛት ሙስሊምን ማጨናነቅም ክህደት ነው።
* መርዳት በሚገባ ቦታ ላይ ሙስሊም ወንድም/እህትን አሳልፎ መስጠት ክ…
👍6
8 Jun 2026, 05:28 UTC192 views3 reactionsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
"ሶስት ሰዎች (ሶላታቸው) ከጆሮአቸው" በላይ ከፍ አይልም (ተቀባይነት የለውም)፤ የሸሸ ባሪያ እስኪመለስ፣ (ባሏ) በእሷ ላይ "ተቆጥቶባት" ያደረች ሴት፣ እና ሕዝቡ እየጠላው ሰዎችን የሚመራ (ኢማም)።"
☘ሶሂህ ቲርሚዚ (360)
👍3
8 Jun 2026, 05:25 UTC180 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
😁3
7 Jun 2026, 03:22 UTC203 views4 reactionsread 8 August 2026 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَطْعِمُوا الْجَائِعَ، وَعُودُوا الْمَرِيضَ، وَفُكُّوا الْعَانِيَ﴾
“የተራበን መግቡ፣ የታመመን ጠይቁ፣ እስረኛን ፍቱ።”
☘ቡኻሪ ዘግበውታል: 5649
👍4
6 Jun 2026, 06:32 UTC≈1,190 views8 reactionsread 8 August 2026 ሰበረኝ ትላለህ ምናልባት እኮ ጠግኖህ ይሆናል ።
ጣለኝ ትላለህ ምናልባት እኮ አንስቶህ ይሆናል ።
ከለከለኝ ትላለህ ምናልባት እኮ ሰጥቶህ ይሆናል ።
ከሰርኩ ትላለህ እውነታው ቢመረመር እኮ አትርፈሃል።
ያመለጠህ ይመስልሃል ግና ዕድልህ እኮ ወደፊት እየመጣ ይሆናል ።
እኛ ውጪውን እናያለን አላህ እውስጡን ያውቃል ።
መጥፎ በሚመስል ነገር የተሸፈኑ ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።
እናንተ ከመረጣችሁት ይልቅ አላህ የመረጠላችሁን ምረጡ።
በአላህ ምርጫ ውስጥ ምንም መጥፎ ነገር የለም።
ሶባሐል ኸይር ወዳጆቼ
❤4👍4
26 May 2026, 09:09 UTC254 views1 reactionsread 8 August 2026 የዱዓ ሁሉ በላጩ የአረፋ ቀን ዱዓ ነው
عن عبد الله بن عمرو بن العاص رضي الله عنهما أن النبي صلى الله عليه وسلم قال:
"خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ"
(رواه الترمذي)
ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐምር ኢብኑል ዐስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንደተዘገበው ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦
"የዱዓ ሁ…
💯1
17 May 2026, 03:34 UTC≈1,400 views3 reactionsread 8 August 2026 የ ዙልሒጃ መጀመሪያ አሥር ቀናት......
ረሱል {ﷺ} እንዲህ ብለዋል :-
«مَا العَمَلُ فِي أَيَّامِ العَشْرِ أَفْضَلَ مِنَ العَمَلِ فِي هَذِهِ» قَالُوا: وَلاَ الجِهَادُ؟ قَالَ: «وَلاَ الجِهَادُ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ يُخَاطِرُ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ بِشَيْءٍ»
በእነዚህ በዙልሒጃ መጀመሪያ አሥር ቀናት ውስጥ እንደሚደረግ መልካም ሥራ፣ በማንኛውም ሌላ ቀናት የሚደረግ መልካም ሥራ አላህ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ የሆነበት ቀን የለም።" ሰሐባዎችም፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን ከእነዚህ ቀ…
👍3
15 May 2026, 06:21 UTC≈1,080 views3 reactionsread 8 August 2026 ሰው በአንዴ አይከፍርም
****
ከመስመር ያስወጣኛል ብዬ ወደምጠረጥው ሥራ አልገባም፣ ለምን ትርፉ የተትረፈረፈ አይሆንም፡፡ እፈራለኋ፡፡
የማልዘልቀውን ጉዞ አልጀምርም፣ ምላሹ የሚከብደኝን ቀስት አልወረውርም፣ እፈተንበታለሁ ብዬ ካሰብኩበት ቦታ አለመድረስን እመርጣለሁ፡፡ አቅሜን አውቃለኋ፡፡ እህእ… ፡፡
በምን ይሆናል ምን ችግር አለው ሰው የሆነን ነገር አልዳፈርም፤ ደካማ ነኛ፡፡
ለኔ ዓይነቱ ለመውደቅ ቅርብ የሆነ ደካማ ሰው ደግሞ ርቆ መኖር ይሻለኛል፡፡ እገኬ እንደተፈተነው የማልፈተንበት ምክንያት ምን አለ!!
ወዳጄ …
ሰው እኮ ቀስ እያለ እንጂ በአንዴ ከትክክለኛ ጎዳና አይወጣም፣
ሰው በሂደት እንጂ በቅጽበት መልካም አቋሙን አይለውጥም፣
ሰው እየ…
❤2👍1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ethiodawajema. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.