መገረም """"""""" እንገረም እንጂ የመገረም ዘመን ሁሌ እያስደነቀን፤ ጀንበር ለሊት ወጥታ ስታደምቀን ብትውል ጨረቃ እኩለ ቀን... ፈገግታዬ ጠልቆ እየኮረኮረ ሀዘኔም ቢያስቀኝ፤ የተስፋን መሰንቆ እየገዘገዝኩኝ ትዝታዬን ብቀኝ... የሾምኩት ሲገፋኝ የሻርኩትን ብመኝ እያነቀኝ ሲቃ፤ ምን እፈይዳለሁ በእቴ እሜቴ ሀገር መገረም ነው በቃ...!

Channel
Ethio Special
@ethio_special1
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
63subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001267510481 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethio_special1 |
| Created | Between 1 March 2018 and 22 February 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 November 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 19 November 2026 |
| On Telegram | t.me/ethio_special1 |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 28 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 83% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Oct 2026, 05:08 | 63 | -1 |
| 17 Sept 2026, 20:00 | 64 | -1 |
| 10 Aug 2026, 02:15 | 65 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:51 | 65 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 22 February 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 9 September 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ እንኳን አደረሰን
Live stream finished (3 minutes)
Live stream started
🛑Bitcoin 🛑 ኢትዮጵያውያን ሀብታም የምትሆኑበት አሁን ነው 💰ከአመታት በፊት፣ ቢትኮይን በቀላሉ በሚፈስበት ጊዜ፣ ማናችንም ብንሆን ዋጋው አሁን ባለበት ደረጃ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም። ብዙ ሰዎች በስልካቸው ላይ አፕሊኬሽን በመጠቀም ምንም አይነት ኢንቬስትመንት ወይም ወጪ ሳይኖራቸው ሚሊየነር ሆነዋል። አሁንም አልረፈደም። የBitcoin ባለቤት እና ፈጣሪ የሆነው ሳቶሺ የተባለው ኩባንያ ከ2020 ጀምሮ ሁለተኛውን የቢትኮይን አይነት (ክሪፕቶ ምንዛሪ) እያስተዋወቀ ሲሆን ባዘጋጀው አፕሊኬሽን በመታገዝ በነጻ እየተመረተ ይገኛል። ይህ አዲስ ምንዛሪ BTCs ይባላል። እስካሁን ወደ ገበያ አልገባም። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ለሽያጭ እንደሚቀርብ በስፋ…
⚡️...: * ዝም * ምንም ሳይናገር የ ቃላት ልውውጥ በ ዝምታ ብቻ ስሜቱን የሚሰጥ ፍቅርን ለ ማውጋት ዝምታ ነው ምርጫ ከ ሚቀባጥረው የ ሀሳብ ፍጥጫ ዝምታ ነዉ ደጉ ክፉም አይናገር መሃል መንገዱ ላይ በተናጠል ቢቀር ዝም በማለት ወስጥ ብዙ ትርጉም አለ ጊዜ በ ጣለህ ቀን ሰማይ ሲደፋብህ በ ዝግታ ቃላት ስንት መካሪ አለ ሌላው ሌላውማ😏 ደመ መራር ሆኖ አለሁልህ /ሽ ያለ ጥርሱን አግጥጦልህ ከንፈሩን ደብቆ ምላሱን ያሳለ🙆 አቤት ስንት አይነት ሰዉ አለ? ዝም ባለ አፍ ላይ ዝንብ አይገባበትም ወዳጁን ለመጣል ህሊናን አይሸጥም!…
ጥረተኛ ሲሄድ አንድ አሰረ ሲሄድ ሁለተኛ ሲሄድ ሌላ አሰረ የኔ ጥረተኛ ሲኖር ጥሮ ጥሮ የሚደርስ ህልመኛ ....የኔ ጥረተኛ የዛለው ጅማቱ ምስክር ነው ላቡ እንጀራን አገኘ ውጤቱ ቀለቡ ዳገት ወቶ ወርዶ በላ እንደ ልቡ አስጭንቆ ራሱን ሞላለት ሀሳቡ .....የኔ ጥረተኛ የኔ ጥረተኛ ካልሰራ ማይትኛ ተኝቶም ያለመ የጥረት አርበኛ አልሞም ያሳካ ሆነልኝ አንደኛ .....የኔ ጥረተኛ @ethio_special1 @SAFT2
በእኩልነት ሰበብ ፣ የሚመስለው ካለ ፣ ጫት እያላመጡ ፣ ሀገር የሚመራ፤ ከቁጥቋጦ አንስታ ፣ እስከ ልምላሜ ፣ የማትዘነጋው ቅድሚያ ፍየል ትምራ😉 ✍ደሱ ተገኝ
Signed Searching....⚡️
ንጋት (ሃይማኖት በላቸው) * ድቅድቁ ጨለማ ሰማይን ሸፍኖ አይነጋ ይመስል ካሳብ በላይ ገኖ ልብን አስጨንቆ አንገት እያስደፋ ከወጋገን በፊት ስንቱ ፈርቶ ጠፋ:: ከሞት የገዘፈው የስቃይ ተራራ ከመርግ የገበደው የዘመን መከራ ከምርኩዝ ነጥሎ ከድቅድቁ ጥሎ የመከራው ዘመን ቢመስል የማይነጋ ጨረቃን ጨብጠን መንገድ እንወጣለን ፀሃይን ፍለጋ:: እኛ ሱሰኞች ነን ***** ጥጋብ የናፈቀን ስንፍና ያነቀን በተቀመጥንበት ምድር የሚርቀን እኛ ሱሰኞች ነን ኑሮ ያጠመቀን:: @ethio_special1 @ethio_special1 @SAFT2
Signed Kibrewesen Asitatke
እንዴት ናችሁ
Signed Kibrewesen Asitatke
ይነጋል . . ታድለሻል ቢሉም፤ የ13 ወር ፀሀይ፤የ13 ወር ፀጋ፣ ብርሀንሽ ተሰርቆ፤ ሲጨላልም እንጂ፤መች አየን ሲነጋ? ተፈጥሮ ቸር ሆና፤ ሰማይዋ ባይነጥፍ፤ ምድሯ ቢለመልም፣ ከልጆቿ ልብ ውስጥ፥ ፍቅር ሲጎድል ነው፤ ሀገር የምትጨልም!፣ "አረ ነግቷል" ቢሉ የታለ የነጋው? አዕላፋት ተቧድነው፣ በየጎጥ በመንጋው፣ ሰው ከነገ ይልቅ፣ ዛሬን እያሰጋው የታለ የነጋው? ታሪኩን እንዳይፅፍ፣ ትውልድ እጁ ታስሮ፣ በትላንቱ ሾተል፤ ዛሬው ተሸንቁሮ፣ ባልኖረው ተካሶ፣ ባልሰራው ተዋቅሶ፣ ለፀብ መዶለቻ፣ ያ'ያቱን ስም ጠቅሶ፣ ላለፈው ሲናከስ፤ ለመጪው ሳይተጋ፣ በምን ስሌት ይሆን፣ ትዉልዷ ጨልሞ ሀገር የምትነጋ? . የህሊና መስታወት በጥበብ ሲፀዳ፣ ማስተዋል እንዳደይ፤ ፈክቶ…
Signed Kibrewesen Asitatke
ዘመም ይላል እንጂ (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፤ እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ ፤ ታምር ነው መኖሬ:: የበጎ ሰው ሀሳብ ፤ ሲካድ እለት በለት ጉድጏድ ተምሶለት ሰብእና ሲቀበር፤ በዚህ ምድር መኖር ፤ አያስመኝም ነበር:: ምድሩ ሳር ቅጠሉ፤ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ፤ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር ፤አያስመኝም ነበር:: አዎ ለጊዜውም ቢሆን፤ ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ፤ ወደ ፊት ይጏዛል በልብ ሰሌዳ ላይ ፤ቂም ይደበዝዛል በነገ ያመነ…
Signed Kibrewesen Asitatke
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethio_special1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethio Special” (@ethio_special1), 63 subscribers as measured 21 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethio_special1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.