3 Aug 2026, 09:24 UTC35 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Al_Furqan_Islamic_StudioFile
📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة
📝 بعنوان: الإستعداد للموت
🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبدالمنان خالد بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى
🗓️ سجلت يوم الجمعة ١٧/صفر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።
🚨 ለሞት መዘጋጀት!
🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
🗓️ {24/11/2018E.…
❤1
31 Jul 2026, 16:50 UTC66 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanPhoto
🌎ቀጥታ ስርጭት Live straem💥
📖የዛሬው እለት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተፍሲር ፕሮግራም
📖 ሱረቱ አን-ነሕል 📖
📚 ከ77ኛው አንቀፅ ይጀምራል
🎙የኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቅዋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
📚የኪታቡ pdfለማግኘት👇👇
https://t.me/Al_Furqan_pdf/694
🛜ለቀጥታ ስርጭት👇👇
https://t.me/Abuabdlmenan?livestream
https://t.me/Abuabdlmenan/2031
26 Jul 2026, 16:22 UTC100 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanPhoto
🌎ቀጥታ ስርጭት Live straem💥
📖የዛሬው እለት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተፍሲር ፕሮግራም
📖 ሱረቱ አን-ነሕል 📖
📚 ከ70ኛው አንቀፅ ይጀምራል
🎙የኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቅዋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
📚የኪታቡ pdfለማግኘት👇👇
https://t.me/Al_Furqan_pdf/694
🛜ለቀጥታ ስርጭት👇👇
https://t.me/Abuabdlmenan?livestream
https://t.me/Abuabdlmenan/2031
25 Jul 2026, 16:27 UTC85 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanPhoto
🌎ቀጥታ ስርጭት Live straem💥
📖የዛሬው እለት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተፍሲር ፕሮግራም
📖 ሱረቱ አን-ነሕል 📖
📚 ከ61ኛው አንቀፅ ይጀምራል
🎙የኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቅዋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
📚የኪታቡ pdfለማግኘት👇👇
https://t.me/Al_Furqan_pdf/694
🛜ለቀጥታ ስርጭት👇👇
https://t.me/Abuabdlmenan?livestream
https://t.me/Abuabdlmenan/2031
25 Jul 2026, 12:10 UTC74 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @merkezassunnahFile
🚨 ኻልድ ክብሮም የተባለው በመገናኛ ብዙሃን ሙስልሞች ላይ በሚጥላቸው ብዥታዎች የተሰጠ ምላሽና ማብራሪያ!
🎙በሸይኻችን:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
📅 በዕለተ ማክሰኞ,
14/11/2018 EC ከአስር በኃላ
🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎 https://t.me/merkezassunnah/20121
24 Jul 2026, 14:33 UTC73 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanPhoto
🌎ቀጥታ ስርጭት Live straem💥
📖የዛሬው እለት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተፍሲር ፕሮግራም
📖 ሱረቱ አን-ነሕል 📖
📚 ከ48ኛው አንቀፅ ይጀምራል
🎙የኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቅዋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
📚የኪታቡ pdfለማግኘት👇👇
https://t.me/Al_Furqan_pdf/694
🛜ለቀጥታ ስርጭት👇👇
https://t.me/Abuabdlmenan?livestream
https://t.me/Abuabdlmenan/2031
24 Jul 2026, 09:31 UTC78 views1 reactionsread 7 August 2026 Video
🔹☑️ዛሬ የጁምዓ ቀን ነው በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት እናብዛ !!!
۞إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۞
https://t.me/ethio_muslim_media/2501?single
۞اللـهم صل وسـلم علی نبينا محمد ﷺ🌟
۞اللـهم صل وسـلم علی نبينا محمد ﷺ🌟
۞اللـهم صل وسـلم علی نبينا محمد ﷺ🌟
۞اللـهم صل وسـلم علی نبينا محمد ﷺ🌟
۞اللـهم صل وسـلم علی نبينا محمد ﷺ🌟
۞اللـهم صل وسـلم علی نبينا …
❤1
15 Jul 2026, 16:39 UTC131 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Al_Furqan_Islamic_StudioVideo
♻️ የቁርአን ባለቤቶች!!
🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ
📖 ከሱረቱል ኢስራእ የተፍሲር ደርስ ተቀንጭቦ የቀረበ
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20785
14 Jul 2026, 08:24 UTC255 viewsread 7 August 2026 Posted without readable text
13 Jul 2026, 06:15 UTC136 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Al_Furqan_Islamic_StudioFile
☝️ የላ ኢላሃ ኢለላህ ትርጉም‼️
♻️ እንዲሁም ስለ ሀድያው ዳዕዋ የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሀዶያ ዞን በሲራሮ ባድዋቾ ወረዳ በቁሙዶ ቀበሌ።
📆 ሐምሌ/4/2018 E.C
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20780
11 Jul 2026, 15:24 UTC134 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuabdlmenanPhoto
🌎ቀጥታ ስርጭት Live straem💥
📖የዛሬው እለት ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተፍሲር ፕሮግራም
📖 ሱረቱ አን-ነሕል 📖
📚 ከመጀመሪያው አንቀፅ ይጀምራል
🎙የኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቅዋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
📚የኪታቡ pdfለማግኘት👇👇
https://t.me/Al_Furqan_pdf/694
🛜ለቀጥታ ስርጭት👇👇
https://t.me/Abuabdlmenan?livestream
https://t.me/Abuabdlmenan/1990
11 Jul 2026, 13:55 UTC93 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abuabdlmenan
🍒 የሱረቱ አን-ነሕል (የንብ ምዕራፍ) ምስጢሮችና ዓላማዎች አጭር ማብራሪያ
ዛሬ በፉርቃን መስጂድ በተፍሲር ደርሳችን የምንጀምረው ምዕራፍ ሱረቱ አን-ነሕል “የፀጋዎች ምዕራፍ” ተብላ ትጠራለች፤ ምክንያቱም አላህ በባሮቹ ላይ ያደረጋቸውን ብዙ ፀጋዎች ስለምታስታውስ እና ሰው እነዚህን ፀጋዎች እንዲያስተውልና አላህን እንዲያመሰግን ስለምትጠራው ነው።
👌 ከዋና ዋና ምስጢሮቿና ዓላማዎቿ መካከል፦
1- የአላህን ታላላቅ ፀጋዎች ማስታወስ፦
ሱራዋ የአላህን ኃይልና አንድነት በመግለጽ ትጀምራለች፤ ከዚያም የሰማያትና የምድር ፍጥረት፣ እንስሳት፣ ዝናብ፣ ተክሎች፣ ባሕር፣ ሌሊትና ቀን እና ሌሎች ብዙ ፀጋዎችን ትጠቅሳለች። ይህም ልብን ወደ ምስጋና ለማንቃትና ለመሳብ …
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @ethio_muslim_media. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.