ተመስገን ሳመሰግንህ - እምባ አነቀኝ የሌለኝ ገዝፎ - አስጨነቀኝ ለካ .. አለመኖሩም - ደግ ነበር ልብ መንሳትህ - ከሚሰበር በእምነት

Channel
ጥበብ እና ሕይወት (Art &Life)
@esubalewarts
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
121subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001333431269 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @esubalewarts |
| Created | Between 1 March 2018 and 9 September 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 November 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 November 2026 |
| On Telegram | t.me/esubalewarts |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (qwen3.6:35b-a3b, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 19 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Nov 2026, 22:17 | 121 | -1 |
| 2 Nov 2026, 02:08 | 122 | -2 |
| 19 Oct 2026, 20:59 | 124 | -1 |
| 15 Aug 2026, 05:06 | 125 | -1 |
| 9 Aug 2026, 02:16 | 126 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:24 | 126 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 9 September 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 23 April 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የዘነጋሁት የልቤ አበባ ጠውልጎ ባየው አንጀቴ ባባ ታውቃለህ እንደ ተራራ መግዘፍ ከድንጋይ አልቀል ብለህ በሺ እንጉርጉርጉሮ በሺ ገላጋይ እንዴት በቅፅፈት እንዴት በአፍታ ተገኘች ልቤ የኖረች ጠፍታ መስሎኝ ለቀሀት የገባች ከጄ ለካ የመጣች ስታይ ወድጄ ባውቅማ ኖሮ በነፍሴ እንዳለህ በደም በውስጤ አልወጣም ነበር አልደናበር እስካመጣጤ ልቤ ውስጥ ነህ! ነፍሴ ውስጥ ነህ! ደሜ ውስጥ ነህ! የለህ ወዜላይ አይደለህ ውጪ አልጠብቅህም እንኳንስ መምጣት ብለህ አትምጪ የዘነጋሁት የልቤ አበባ ጠውልጎ ባየው አንጀቴ ባባ ንቦች ሄደዋል አተው ሚቀሰም ሰው መውደድ ማግ ነው ልብ ግን ቀሰም አንተ አበባ ልብህ አበባ ነፍስህ አበባ እኔ ደርቄ ያንተ ግንድ ላይ ዘ…
ኤሎሄ ከገፋኸኝ ዃላ - ሰባት ነፍስ እንዳለው ሰባተኛው ሰማይ - አርገህ ብትታይ ስማው ደመነፍሴን - አስተውሎህ ነበር ጥላህን ስትፈራ - በቁም ስትሰቃይ የውልህ ሀዘኔን - ውሰድ ስፈርና አኝከው የያዙት - እሬት ነው ፈተና ግጥም ለተመቺ - ዜማ ለተበዳይ ህመም ይበረታል - ከሟቹ በገዳይ ግጥም ለተገፊ - ዜማ ለተረጋጭ አልሽር የሚል የለም በራሱ እንዲጠመድ- በራሱ እንደሚቀጭ ግጥም ለተጠባሽ - እምባ ለሚጫጫስ - ዜማ ለተቀቃይ ከላይ ከተጣደ- ከስር በሚቃጠል - ይበረታል ስቃይ ይቅር በል - ነቅተህ እዘን ካንተ ታረቅ - ላንተው ታመን እሾህ በሾህ አትውጋ - የሰጡህን አትመልስ ለእሱ እንጂ - ላንተ አታልቅስ ወየው ለሱ !!!! (በእምነ…
ስትስቂ (እሱባለው ቡዜ) * አንቺ ስትስቂ በሃሴት ስትደምቂ በኑሮ ውጣ ውረድ ~ እጅግ የደከሙ ጤናቸው ታውኮ ~ በጣም የታመሙ በተስፋ ጸልየው ~ ደጁን ሚሳለሙ አንቺ ስት ስቂ ~ በጥርስሽ ፈገግታ ሁሉን ስቃይ ረስተው ~ ያገኛሉ ደስታ። * አንቺ ስትስቂ በጦርነት መሃል ~ ሰላምን የናፈቁ ተሰደው የሄዱ ~ ከሀገር የራቁ በድህነታቸው ~ በሰው የተናቁ ሃሴት አኝተዋል~ በጥርስሽ ወጋገን አንቺ በመሳቅሽ ~ ፈውሰሻል ወገን። * ታዳጊ ሕጻናት ~ የትውልዱ ተስፋ በርትቶ ሚሰራው ~ላገሩ የሚለፋ የሚመክሩ እናት ~ሰውን የሚዳኙ ባንቺ ሳቅ ለዛ ነው ~ደስታን የሚያገኙ። * በከንፈርሽ ለዛ ~ ሀገሩ ይደምቃል የአዋፋት ዝማሬ ~ ገነትን ያስንቃል አንቺ ስት ስቂ ~ ተፈጥ…
እኛኮ እኛ'ኮ ወርቅ ነን ህይወት እያጠፋን ዘመንን የሳልን . . . ተሪክ እየፋቅን የሳልን ራስን . . . እኛ'ኮ ሊቆች ነን መስቀል እየሳምን መስቀልን የወደድን . . . እኛ'ኮ መዝሙር ነን በገጠምነው ግጥም እግዜርን መርቀን አካሉን የረሳን . . . እኛ'ኮ ሸማ ነን በዳወርነው ድውር ጥበብ እየጠለፍን መቅደስ እያሰፋን ሰው እናፈርሳለን . . . እኛ'ኮ ስልጡን ነን ፊደል እየፈደልን ውበትን እየኳልን ቃላት እያጎደልን ትርጉም እንሰጣለን ይገደል እያልን . . . እኛ'ኮ ደሴት ነን ሁሉን አቅፈን ይዘን ማዶ ማዶ እያየን በሞላ ወንዛችን ጠቦናል እያልን ቤትን እናፈርሳለን አብሮነት ንደን . . . እኛ'ኮ መጽሃፍ ነን ከሙሉ ገጻችን የኛን ቀደን እየጣልን ያልሰመረ…
👇 @esubalewarts @esubalewarts @esubalewarts
መስከረም ፣ ጥቅምት ፣ ህዳር ጠዋት ፣ ከሰዓት ፣ ማታ ለዘመናት እንደማልፈልጋቸው እያወኩ ግን ይዣቸው ስለኖርኳቸውን ነገሮች ሳስብ ይገርመኛል ። አይተዉኝም እኔም አልተዋቸውም ። ለምን ይሆን ብዬ ሳስብ ይሄን ነገር አስተዋልኩ ። እራሴን ስለምዋሽ ነው ። እንደዛ ካልሆነ የማልፈልገው ነገር ለምን መጣ እኔስ ለምን ሄድኩ ? በአጋጣሚ በዕድል በሁኔታ በግጥምጥሞሽ ስለማሳብብ ነው ። ከምቾት ቀጠናዬ ዞር ስለማልል ነው ብዬ ደመደምኩ ። ከዛ ይህን እውነት እና ብክነት ስረዳ እውነቱን ፊት ለፊት ለማየት አቅም ስላጣሁ መሰለኝ ሩጪ ሩጪ አለኝ ። ከዛም ገመዶቼን በሙሉ ባንዴ ከላዬ ላይ ቆርጬ መጣል መበጣጠስ ማራገፍ እና መክነፍ አማረኝ ። እናም ወዲያው አ…
ሳታር ተገላበጥ ሳትበስል አትውጣ እሳት የናቀማ በክብሪት ተቀጣ ! ( በእምነት) @esubalewarts @esubalewarts
መሽቷል እያላችሁ ~ በራችሁን አትዝጉ በተከፈተው ነው ብርሃነ ቀለማት ~ ቀድመው የሚሰርጉ በብርሃን ውስጥ ተስፋ ~ መኖሩን አትዘንጉ። * ✍እሱባለው ቡዜ ( Ye Buzie Lij ) @esubalewarts @esubalewarts @esubalewarts
ተመሳሳይ ላባ (በእምነት) ማነው የነገረህ የነፍሴን ስውር ቀለም አጎንብሼ እንደምሮጥ በዝግታ ወዳንተ አለም ማነው የነገረህ ያካሄዴን ቅኝት ዜማ ከጥቁር ማቅ ኻላ እንዳለ የነጎድጓድ ብርሀን አርማ ማነው የነገረህ ውቅያኖስ ላይ ተንጎማሎ እንደሚጭር ውስጥ እግሬ ብጨፍንም እንዳልተኛሁ ምድር ሆኜ ላይ ማደሬ ማነው የነገረህ በቀስት ዐለም በመርወር መጠን ሲሶ እጥፍ ሆኖ እንዲመጣ የገፋኸው ተመልሶ ይዘህ ከቆምክ የምትድኸው እንዲበልጥ አለኝ ብሎ ካንቀላፋው እንዲኖረው የሚላላጥ እንደሚሻል? ማነው የነገረህ የምጥ ጭንቁ ለመተንፈስ የእምባ ጅረት ለመፈወስ የዝናብ ወር ለመታጠብ ለመታደስ እንደሆነ እንዳልደላው ልፍረድ ያለ በማግስቱ ሊፈርዱበት ካደባባይ እ…
ባክሽ ሰይጣን ሁኚ ባክሽ ሴጣን ሁኚ፣ ደስታ የተለየው፣ ጨቅጫቃ ነዝናዛ፤ ለአያያዝ አይመች፣ ወልጋዳ ጠምዛዛ፣ አይመች ለፍቅር፣ እሾህ ቀናተኛ፣ ትህትና ያልተጠጋው፣ ለካፊ መገኛ፡፡ ባክሽ ሴጣን ሁኚ፣ ባክሽ ሲዖል ሁኚ፣ ነፍሴን አንገብግቢያት፣ አቃጥያት፣ ጥበሻት፡፡ መልአክ ከሆንሽማ፣ ችሮታሽ - ንፍገቴን፣ ሳቅሽ - ጭቅጭቄን፣ ፍቅርሽ - ጥላቻዬን፣ እምነትሽ - ዝሙቴን፣ ያሳብቅብኛል፤ ባክሽ ሴጣን ሁኚ፣ ለኔ እሱ ይሻለኛል። ©✍️ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ @esubalewarts @esubalewarts
አንባቢ ፤ ትዕግስት ፍሰሀ ገጣሚ ፤ እሱባለው ቡዜ * @esubalewarts @esubalewarts
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @esubalewarts. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጥበብ እና ሕይወት (Art &Life)” (@esubalewarts), 121 subscribers as measured 17 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/esubalewarts.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.