26 Jul 2025, 18:38 UTC710 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ነቢያዊ አደራ!
ከአቡ ዘር አልገፋሪ (ረ.አ) ተይዞ፡ ወዳጄ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ በማለት አደራ ብለውኛል አለ፦
﴿ ألّا أخافَ في اللهِ لومةَ لائمٍ وأوصاني أن أقولَ الحقِّ وإن كان مُرًّا﴾
“በአላህ ጉዳይ ላይ የተቺዎች ትችትን እንዳልፈራ፤ መራራ ቢሆን እንኳ እውነት እንድናገር አደራ ብለውኛል።”
ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል፡ 449
https://t.me/eslamic_hadis
https://t.me/eslamic_hadis
❤5
25 Jul 2025, 20:42 UTC560 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
ትልቁ ኪሳራ!
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿رَغِمَ أَنْفُ، ثُمَّ رَغِمَ أَنْفُ، ثُمَّ رَغِمَ أَنْفُ ". قِيلَ : مَنْ يَا رَسُولَ اللَّهِ ؟ قَالَ : " مَنْ أَدْرَكَ أَبَوَيْهِ عِنْدَ الْكِبَرِ، أَحَدَهُمَا أَوْ كِلَيْهِمَا فَلَمْ يَدْخُلِ الْجَنَّةَ﴾
“በአፍንጫው ላይ አፈር ይደፋ፣ አሁንም በአፍንጫው ላይ አፈር ይደፋ፣ አሁንም በአፍንጫው ላይ አፈር ይደፋ። ማንን ነው? አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሲባሉ። እንዲህ አሉ፦ ወላጆቹን ትልቅ ሆነው አግኝቶ አንዳቸውን ወይም ሁለቱንም እነሱን በመንከባከብ ጀነት ያልገባ ሰው።”
ሙስሊም ዘግበውታ…
❤2😢1
25 Jul 2025, 11:12 UTC427 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሰለዋት ማውረድ!
ኢብኑል ጀውዚ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿إِذَا أَرَادَ اللهُ بعبدِهِ خيرًا ؛ يسَّـرَ لسَانه للصَّلاةِ علىٰ مُحَمَّدٍ﴾
“አላህ ለባሪያው መልካም ነገር ሲሻለት፤ ምላሱን በሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት በማውረድ የተገራ ያደርግለታል።”
ቡስታን አል‐ዋዒዘይን፡ 1/300
https://t.me/eslamic_hadis
https://t.me/eslamic_hadis
❤1
25 Jul 2025, 11:10 UTC393 viewsread 8 August 2026 Photo
ጁምዓ !
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾
“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”
አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531
https://t.me/eslamic_hadis
https://t.me/eslamic_hadis
9 Jul 2025, 19:48 UTC378 viewsread 8 August 2026 Photo
ሰዎችን በምታዝበት መልካም ነገር ተግባሪ ወይም ከምትከለክልበት መጥፎ ነገር የምትቆጠብ ሁን። አለበለዚያ ግን…
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُجَاءُ بِالرَّجُلِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، فَيُلْقَى فِي النَّارِ، فَتَنْدَلِقُ أَقْتَابُهُ فِي النَّارِ، فَيَدُورُ كَمَا يَدُورُ الْحِمَارُ بِرَحَاهُ، فَيَجْتَمِعُ أَهْلُ النَّارِ عَلَيْهِ، فَيَقُولُونَ : أَيْ فُلَانُ، مَا شَأْنُكَ ؟ أَلَيْسَ كُنْتَ تَأْمُرُنَا بِالْمَعْرُوفِ، وَتَنْهَى عَنِ الْمُنْكَرِ ؟ قَالَ : كُنْتُ آمُ…
4 Jul 2025, 18:36 UTC387 viewsread 8 August 2026 Photo
የአማኝ ነገሩ…
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.﴾
“የአማኝ ጉዳይ አስገራሚ ነው። ነገሩ ሁሉ መልካም። ይህ ደግሞ ለአማኝ እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ሲያጋጥመው ያመሰግንና ለሱ መልካም ይሆንለታል። ችግር ሲያጋጥመው ይታገስና ለሱ መልካም ይሆንለታል።”
- ሙስሊም ዘግበውታል: 2999
https://t.me/eslamic_hadis
http…
28 Jun 2025, 07:55 UTC329 viewsread 8 August 2026 Photo
ከረመዳን ቀጥሎ በላጩ ፆም!
ከአቡ ሁረይራ (ረ.አ) ተይዞ፡ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾
“ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1123
ማስታወሻ፦ የሙሀረም ወር ፆም በኢትዮጵያ ካላንደር አቆጣጠር አርብ ሰኔ 27 ላይ ይሆናል። ከበፊቱ ወይም ከበስተኋላው ያለውን አንድ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋት የለበትም።
https://t.me/eslamic_hadis
https://t.me/eslamic_hadis
22 Jun 2025, 16:09 UTC380 views1 reactionsread 8 August 2026 ዱዓእ ወሳኙ አምልኮ!
ከኑዕማን ቢን በሺር (ረ.አ) ተይዞ፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦
﴿«الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ» ثُمَّ قَرَأَ: {وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَۤ}﴾
“ዱዓእ (ፀሎት) እሱ ነው አምልኮ ማለት። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘ጌታችሁም አለ ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና። እነዚያ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ።’”
ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3247
❤1
19 Jun 2025, 17:53 UTC383 viewsread 8 August 2026 የዝሙት ሰበብና መዘዞች
ዝሙት አላህ እጅግ የሚጠላው ከባድ ወንጀል ነው።ከኣኺራ በፊትም እዚሁ ዱኒያ ላይ ወንጀሉን ከሚፈጽሙት ግለሰቦች አልፎ ለሀገርና ለዓለም የሚተርፉ ብዙ መዘዞች አሉት! ለዚህም ነው አላህ ዝሙትን አትስሩ ሳይሆን "ዝሙትን አትቅረቡት" ያለው።
ኣይ ብሎ ዝሙትን የቀረበው ሰው ብዙ ጊዜ እራሱን ዝሙት ላይ ወድቆ ነው የሚያገኘው!
የዝሙት መስፋፋት እና ወንጀሉ ላይ የመውደቅ ሰበብቦች ብዙ ሲሆኑ
ከነዚህም በጥቂቱ:-
1/ ስሜት ቀስቃሽ ምስሎችን ማየትና እንደዘፈን ያሉ ድምጾችን ማድመጥ፣
2/ በዲኑ ከማይፈቀድ ተቃራኒ ጾታ ጋር ተነጥሎ/ ተገልሎ መቆየት፣
3/ በወንድና በሴት መካከል የሸሪዓን ስርዓት የጣሰ ቀረቤታ እንዲሁም ቀልድና ጨዋታ መ…
19 Jun 2025, 06:49 UTC290 viewsread 8 August 2026 Photo
አይቀበልም!
ረሱል (ሰ.አ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ اللَّهَ لَا يَقْبَلُ مِنَ الْعَمَلِ إِلَّا مَا كَانَ لَهُ خَالِصًا، وَابْتُغِيَ بِهِ وَجْهُهُ﴾
“አላህ አንድን ስራ ለሱ ተብሎ ተደርጎና የሱን ፊት ተፈልጎ ያልተሰራን ስራ አይቀበልም።”
ሶሂህ አልጃሚ፡ 1856
https://t.me/eslamic_hadis
https://t.me/eslamic_hadis
17 Jun 2025, 20:24 UTC307 viewsread 8 August 2026 Photo
ተስፋ አትቁረጥ!
ከአነስ ቢን ማሊክ (ረ.አ) ተይዞ ረሱል (ሰ.አ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يقولُ: قال اللهُ: يا ابنَ آدَمَ، إنَّك ما دَعَوْتَني ورجَوْتَني غفَرْتُ لك على ما كان فيك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، لو بَلَغَتْ ذُنوبُك عَنانَ السَّماءِ ثمَّ استَغفَرْتَني غَفَرْتُ لك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، إنَّك لو أَتَيْتَني بقُرابِ الأرضِ خَطايا ثمَّ لَقيتَني لا تُشرِكُ بي شَيئًا، لَأَتَيْتُك بقُرابِها مَغفرةً.﴾
“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ የኣደም ልጅ ሆይ! ከለመንከኝ…
17 Jun 2025, 17:28 UTC383 views2 reactionsread 8 August 2026 አስቂኝ_ቂሷ
⇛አንዱ ነው…የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ። ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው። ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦
«خذها ولا تخف»
የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለ…
👍2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @eslamic_hadis. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.