7 May 2023, 05:56 UTC906 views8 reactionsread 9 August 2026 አንዳንዴ.....
ስሜቴ ገፋፍቶ ብዕር ያስነሳኛል
እልኬ ተናንቆ እንባን ያስነባኛል
በብዕሬ መሀል ሲፈር ይታየኛል
አንዳንዴ.....
የሙስሊሙ ስቃይ ያንገበግበኛል
መለያየታችን ውድቀትን ሰጥቶናል
መቦጫጨቃችን በጣሙን ያመኛል
አንዳንዴ....
ሳስበው ሳስበው የእኛ ውድቀታችን
ጎልቶ የሚታየው ሁሌ ጅህልናችን
ቦታ አለመስጠት ነው ለውዱ ዲናችን
በዚህ ሲገደሉ ተብለው አክራሪ
በዛ ስትባረር ተብላ አትማሪ
ተገላልጠሽ ውጭ እንዳትሰተሪ
ስንቶቹ ያልፋሉ በየዘመናቱ
የአሏህ ውድ ባሮች የፀኑ በብርቱ
ታሪክ እንደሌለው ተኝቷል ወጣቱ
አንዳንዴ.....
ባለስልጣናቱ ለሱስ ነገራቶች ነፃነት የሰጡን
አዝነውልን አይደል ሽርክን ያስፋፉልን
ብዙ ጥቅም አለው የኛ ውድቀታችን
ሁሉ…
👍8
26 Apr 2023, 03:54 UTC794 viewsread 9 August 2026 ✍ለምን አትተውንም✍
አሏህ አሳምሮ አስውቦ ፈጥሮናል
የምናስብበት አዕምሮ ሰጥቶናል
በሂጃብ አስውቦ ኒቃብን አዞናል
ለፈጠረን ጌታ ታዛዦች ሆነናል
ኢንሻ አሏህ እሱ ፅናት ይሰጠናል
ግድ ተጋለጡ ይታይ አካላችሁ
የዝንቦች ማረፊያ ይሁን ውበታችሁ
እሱም እኔም ያንም ሁሉም ሰው ይያችሁ
ማየትን አንሻም ሽፍንፍን ብላችሁ
ይሉናል ሰራቂ የአይን ጥመኞች
የምዕራብ ባህል በእኛ ላይ ጣዮች
የሸይጧን ሰራዊት ሴትን አራቋቾች
ስሙ
ምንም ብትመኙ የእኛን ፊት ማየት
ትዕግስታችንን ብትፈታተኑት
በጭራሽ አትልፉ ህጉን ላትሽሩት
የረበል ዓለሚን ትዛዙን ላታጥፉት
አንገት አንደፋም እንግዲህ እወቁት
የሰው ልጅ ከእንሰሳ አንዱ የሚለይበት
ማሰቡ ነበረ አዕምሮ ተሰጥቶት
ታዳ ምን ተ…
10 Mar 2023, 07:00 UTC582 viewsread 9 August 2026 File
🌹سورة الكهف
🎙خليفة الطنيجي
📚ሱረቱ'ል ከህፍ
✍የጁምዓ ቀን ሱናወች
➡️ጥፍርን መቁረጥ
➡️መታጠብ (ሻወር መውሰድ)
➡️ሲዋክ መጠቀም
➡️ጥሩ ልብስ መልበስ
➡️ሽቶ መቀባት (ለጁምዓ ሶላት መሄድ የሚፈልጉ ሴቶችን አይመለከትም)
➡️ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➡️ወደ መስጅድ ቀደም ብሎ መሄድ
➡️በነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት
➡️በዱዓ መበርታት
↩️قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من قرأ سورة الكهف في اليوم الجمعة أضاء له من النور ما بين الجمعتين
↪️የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
{{የጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ …
17 Feb 2023, 06:29 UTC476 viewsread 9 August 2026 File
🍃سورة الكهف🍃
القارئ: #هزاع_البلوشي
https://t.me/Enena_Gtme_Umu_Yusra_Aselefi
15 Feb 2023, 08:58 UTC447 viewsread 9 August 2026 ✍ሀፍረትም ሳይዘን ነፍሳችን ሳትፈራ
✍ነፃነት ታወጀ ዝሙት እንዲሰራ
✍ቀንም ተመደበ ወይ የኛ ኪሳራ
✍እኛን አይወክልም አፀያፊው ስራ
✍በዲኑ ቀጥ እንበል ሙስሊሞች አደራ።
⛔️የምን ቫለንታይን ሀላል እያለልን✅
የምን ፍሬንድ ነው ተዳፍረን ወንጀልን
✋ተው ስልጡኖች ሆይ አትጃጃሉብን
🫵እናንተን የሚያስንቅ ምርጥ ዲን ነው ያለን።
ام يسرا السلفية✍
https://t.me/Enena_Gtme_Umu_Yusra_Aselefi
11 Feb 2023, 07:32 UTC440 views1 reactionsread 9 August 2026 ✍እንገነባዋለን (إن شاء الله)
በሀገር በምድሩ ሞልተው ሰለፍዮች
ፍርሀት አያውቁ ለሀቅ ቋሚወች
ባለፈውም ይሁን ባሉት ዘመናቶች
ኢላሂ ያወጣል የዲን ረዳቶች
እሱ የሚያውቃቸው አሉት ልዩ ባሮች
አብሽሩ እንነሳ ይገንባ መርከዙ
ብዙወች አሉና ቂምን ያረገዙ
ባሉቧልታ ወሬ ውሸት የሚነዙ
ንግግር ሰንጥቀው ቃላት የሚመዙ
አሉ ብዙ ሰወች ቂምን ያረገዙ
አፍረው አንገት ይድፉ አልቆልን መርከዙ
እንደ ኢኽዋኖች ባይኖረንም ስልጣን
እንደ አህባሾቹ ባንቀጥፍም ውሸትን
እንደ ሱፍያወች ባንቃዥም መርቅነን
እንደ ሀጃዊራ ባንጮህም ዘምረን
እኛ የአሏህ ባሮች በሀያት እያለን
እናንተ አቶስዱትም እንጨርሰዋለን
ረዳታችን ነው ረበል ዓለሚን
ስማቸው ሲጠፋ ኡስታዙም ቀሪውም
…
👍1
11 Feb 2023, 03:49 UTC357 viewsread 9 August 2026 File
🌄የማለዳ ግብዣ🌄
✅ከቁርዓን ጋር እንኑር📚
https://t.me/Enena_Gtme_Umu_Yusra_Aselefi
8 Feb 2023, 08:45 UTC383 viewsread 9 August 2026 File
🎙አድስ ሙሀደራ
⏩መታገስ በሚል ርእስ።
✍በሙሀደራው ላይ የተዳሰሱ ነጥቦች በጥቂቱ፡-
↪️አሏህ ስለ ትዕግስት(ሶብር) ደጋግሞ ስለመናገሩ
↪️የትዕግስት(ሶብር) አይነቶች
↪️የሸይጧን ጉትጎታ
↪️ስለ ቀደር ሰፋ ያለ ማብራሪያ
↪️የሶሀባወች መከባበር
እነዚህና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል።
የወንድማችንን ቻናል ይቀላቀሉ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/murselseid
✍በሙርሰል ሰይድ ጨፌ21/5/15
Channel photo updated
8 Feb 2023, 03:52 UTC343 viewsread 9 August 2026 File
♾ የማለዳ ግብዣ ♾
✍ቁርዓንን ለልባችን ሰላም ያደረክልን አሏህ ሆይ ሁሌም ምስጋና የተገባህ ነህ።አልሀምዱሊላህ
https://t.me/Enena_Gtme_Umu_Yusra_Aselefi
6 Feb 2023, 19:13 UTC332 views1 reactionsread 9 August 2026 ✍ ያ ረብ ✍
ወይ አንተ በረሀ ወይ አንተ ባህር
ለስንቱ የሰው ልጅ ሆንከው መቃብር
መርዶ እየተሰማ በጧትም በማታ
እያየን ባይናችን የአባት እናት ዋይታ
ይሄን እየሰሙ
በነፍሳቸው ቆርጠው እግራቸው ስቶጣ
ምንም ሳይመስላቸው የወላጆች ቁጣ
ደላላው በምላስ ሁሉን እያግራራ
የሰውን ልቦና በተስፋ እያበራ
ወስዶ ከተታቸው ከሙታኖች ስፍራ።
ርሀብ ጥማቱ እስር ግርፋቱ
በጨካኝ ፍጡሮች ገደል መከተቱ
ሴት ልጅ ስትደፈር ወንዱም ሲንገላታ
በረሀው ላይ ቀሩ እያሰሙ ዋይታ።
ወገን ለወገኑ አይተዛዘንም
ብር እንጂ የሰው ነፍስ ቦታ እንኳ የላትም
አወይ የባሪያ ንግድ መቸ ይሆን መጥፊያህ
ሻጭና ገዥወች ሲቀባበሉብህ
የሰው ልጅ እንደ እቃ ተሰብሮ ቀረልህ
ዘንድሮም በርትቷል…
🔥1
5 Feb 2023, 03:29 UTC277 viewsread 9 August 2026 File
✅ ማራኪ ቲላዋ
💎የጠዋት ዚክርን እንዳትረሱ
🍁መ
🍁ል
🍁ካ
🍁ም
🌱ቀ
🌱ን
https://t.me/Enena_Gtme_Umu_Yusra_Aselefi
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @enenagtme. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.