ኹለንተናሽ ያማረ ነው በመንፈስ ቅዱስ ጸጋም የተጋረደ ነው። 🌼🌼🌼 "በመላእክት ትመሰገናለች፤ ደም ግባቷ ያማረ ነው፤ ቃሏ እንደ ማር የጣፈጠ፤ ነገሯ ኹሉ በሰላም የተመላ ነው … ውበቷ ደም ግባቷ ከጨረቃና ከፀሓይ ይልቅ ያምራል፤ ከንፈሮቿ ፍሕሶ እንደሚባል አበባ ቀይ ናቸው፤ የጒንጯ ቅላትም እንደ ሮማን ቅርፍት ነው።" ቅዱስ ያሬድ "ደም ግባትሽን የሚያምረው (የሚበልጠው) የለም፤ የንጋት ውጋገንም ቢኾን! ብርሃንም ቢኾን! ፀሓይም ቢኾን! ጨረቃም ቢኾን! ወዝሽን ለዛሽን የሚመስለው የለም፤ ከዐይንሽ ብርሃን ይልቅ የሚበራ የለም፤ በሰማይ ፊት የሚንቦገቦግ ኮከብም ቢኾን! በነገሥታት ራስ ላይ የሚያንጸባርቅ ዕንቊም ቢኾን! ከአፍንጫሽም መዐዛ ከልብሶችሽም ሽታ የበ…

Channel
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለ እመቤታችን
@emebete01
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
785subscribers
-1 since we began measuring on 28 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001491951335 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @emebete01 |
| Created | Between 1 June 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 28 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 October 2026 |
| On Telegram | t.me/emebete01 |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Oct 2026, 10:46 | 785 | -5 |
| 10 Oct 2026, 20:00 | 790 | +1 |
| 30 Sept 2026, 03:18 | 789 | -3 |
| 14 Sept 2026, 20:37 | 792 | +4 |
| 6 Sept 2026, 20:37 | 788 | +2 |
| 28 Aug 2026, 14:44 | 786 | no change |
| 28 Aug 2026, 06:46 | 786 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 10 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 26 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ ፈለገ እሳት ወደይን እምአስጠመ ኩሎ - የመዳን ምክንያት የሆነው ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእሳት ማዕበል ሁሉን ባሰጠመ ነበር።" (አባ ጽጌ ድንግል) ------ እንኳን አደረሰን!
✞✞✞ 🌷በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። አሜን። ✞✞✞🌷 ❖ ነሐሴ ፲፮ ❖ ✞✞✞ እንኩዋን ለእመቤታችን #ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✞✞✞ +"+ 🌷ዕርገተ_ድንግል_ማርያም🌷 +"+ =>ይሕች ዕለት እጅጉን ታላቅና ክብርት ናት። ምክንያቱም የድንግል ማርያም ሥጋዋ ተነስቶ ዐርጐባታልና። ድንግል እመቤታችን ተነሳች ዐረገች ስንል እንደ እንግዳ ደርሶ እንደ ውሃ ፈሶ ወይም በአጋጣሚ የተደረገ አይደለም ጥንቱን በአምላክ ልቡና ታስቦ ሁዋላም ትንቢት ተነግሮለት ነው። ¤ታሪኩ ነገሩ ምሥጢሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድመ ዓለም በአምላክ ልቡና ታስባ ትኖር ነበር።ከ…
🍀🍀🍀ጾመ ፍልሰታ/ጾመ ማርያም/🌿🌿🌿 ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ተሰደደ፤ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በማለት ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጓሜ አመሥጥሮ ገልጾታል፡፡ ጾመ ፍልሰታ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም የዕረፍት ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ እመቤታችን በዚህ ዓለም ፷፬ ዓመታትን በሕይወተ ሥጋ ከቆየች በኋላ ጌታችን የእናቱን ተድላ ነፍሷን እንጂ ተድላ ሥጋዋን አይወድምና ጥር ፳፩ ቀን ፵፱ ዓመተ ምሕርት አረፈች፡፡ ዕረፍቷም እንደሌላው ሰው በሕማ…
👉 የረቡዕ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! #ሼር #share https://t.me/joinchat/AAAAAFSJ49GBC3YRZoSNHQ
✟✟✟ፆሙን ለሀገራችን የሰላም የፍቅር፤ ለእኛም የበረከት ፆም ይሁንልን። አሜን!✟✟✟ Join 👉 https://t.me/emebete01
👉 የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
👉 የእሁድ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
👉 የሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
👉 የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
🌾🌾🌾አንቺን አገኘሁ!🌾🌾🌾 - "ከሰይፍ ስለት ከጦር ሐፎት ከፀብ ክርክርም ሁሉ ከፀብም መሣሪያ ሁሉ መሸሻ አንቺን አገኘሁ። ከጠላቶቼም እጅ መሸሻ ሰውነቴንም ከሚጠሏት ሁሉ እጅ መሸሻ አንቺን አገኘሁ። በስምሽ ያመነውን ማን ያስፈራዋል? በልጅሽስ ያመነውን ማን ያስፈራዋል? ያንበሳ ጩኸት እንደውሻ ጩኸት ይመስለዋል። የነብሮቹም ኃይል እንደ ድመት ድካም ነው።" [ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ!]
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት እየሉጣ ተራዳኢነት ጸሎት አይለየን። ከዚህ በኋላ ሕፃኑን አስፈልገው ቢጠይቁት ነቢዩ ዳዊት የተናገረው ኃይለ ቃል መንፈስ ቅዱስ ተገልጾለት፤ ‹‹የአሕዛብ ጣዖታት የወርቅና የብር የሰው እጅ ሥራዎች ናቸው፡፡ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ›› መዝ. ፻፴ በማለት ሲዘልፏቸው አገር ገዥው ሰምቶ ተቆጣና የብረት ጋን አስመጥቶ ውኃ ሞልቶ ከዕቶን እሳት ላይ ጥዶ ልዩ ልዩ ማገዶዎች በመጨመር ነበልባሉ ከመጠን በላይ ሆነ፡፡ የብረት ጋኑም ድምፅ እንደ ክረምት መብረቅና ነጎድጓድ እስኪያስፈራ ድረስ አስነድዶ ሕፃኑን ከነእናቱ ወስዳችሁ ጨምሩአቸው ብሎ አዘዘ፡፡ በዚህ ጊዜ ቅድስት ኢየሉጣ በጣም ፈራ…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @emebete01. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@webzema · 45,380
Telegram ranks this channel #16 of 54 here — alongside 53 others — read 28 August 2026
@MENFESAWItsufoche · 30,975
Telegram ranks this channel #21 of 62 here — alongside 61 others — read 7 September 2026
@kinexebebe · 44,797
Telegram ranks this channel #26 of 78 here — alongside 77 others — read 28 August 2026
This channel appears in 3 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለ እመቤታችን” (@emebete01), 785 subscribers as measured 18 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/emebete01.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.