18 Jun 2026, 17:57 UTC≈2,780 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
#ማሳሰቢያ፡||• ነገ የ #ልበ_ኢየሱስ #አመታዊ_ክብረ_በዓል_ዕለት ነው(በ ላቲን ሥርዓት)። 🎊💐🎊እንኳን ለቅዱስ ልበ ኢየሱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ጠብቆ አደረሰን! 🎊💐🎊 ነገ በአንዳንድ ጸሎት ቤቶች በጠዋት ቅዳሴ ደግሞ በልበ ኢየሱስ ቁምስናዎች ልዩ የምስጋና ቅዳሴ ይኖራል እና የምትችሉ ሁላችሁም በዚሁ ልዩ በሆነው ቅዳሴ ተሳትፋችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን።🙌
ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ የዋህ እና ትሁት አድርግልን። አሜን።🙏
🎊💐🎊መልካም በዓል! 🎊💐🎊
❤3
11 Jun 2026, 17:44 UTC≈2,480 views5 reactionsread 10 August 2026 Photo
👉#ማሳሰቢያ||• ለ #ቅዱስ_ልበ_ኢየሱስ ወዳጆች፡- ነገ የ #ወሩ_መጀመሪያ_ዓርብ ( የ #ልበ_ኢየሱስ_ቀን) ስለሆነ የምንችል ሁላችንም ዕለቱን ቅዳሴ በመካፈል፥ በመቁረብ እንዲሁም በጸሎት መንፈስ እንድናሳልፍ ከአደራ ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን። አሜን።🙏
✝️ ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ ትሁት እና የዋህ አድርግልን። አሜን።🙏❤️🙏
❤4❤🔥1
17 May 2026, 16:27 UTC228 viewsread 10 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed 🅐🅑🅘🅝🅔🅣 🅐🅜🅐🅓🅤🅐🅝 🅟🅔🅣🅡🅞🅢
14 May 2026, 17:42 UTC≈3,190 views6 reactionsread 10 August 2026 Photo
👉#ማሳሰቢያ||• ለ #ቅዱስ_ልበ_ኢየሱስ ወዳጆች፡- ነገ የ #ወሩ_መጀመሪያ_ዓርብ ( የ #ልበ_ኢየሱስ_ቀን) ስለሆነ የምንችል ሁላችንም ዕለቱን ቅዳሴ በመካፈል፥ በመቁረብ እንዲሁም በጸሎት መንፈስ እንድናሳልፍ ከአደራ ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን። አሜን።🙏
✝️ ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ ትሁት እና የዋህ አድርግልን። አሜን።🙏❤️🙏
❤6
12 Mar 2026, 17:38 UTC≈3,200 views8 reactionsread 10 August 2026 Photo
👉#ማሳሰቢያ||• ለ #ቅዱስ_ልበ_ኢየሱስ ወዳጆች፡- ነገ የወሩ መጀመሪያ ዓርብ ( የ ልበ ኢየሱስ ቀን) ስለሆነ የምንችል ሁላችንም ዕለቱን ቅዳሴ በመካፈል፥ በመቁረብ እንዲሁም በጸሎት መንፈስ እንድናሳልፍ ከአደራ ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን። አሜን።🙏
✝️ ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ ትሁት እና የዋህ አድርግልን። ሕማማትህን እና ሥቃይህንም እያስታወስን ከክፉ አካሄዳችን የምንመለስበትን ጸጋህን ስጠን። አሜን።🙏❤️🙏
❤6🔥1🙏1
12 Feb 2026, 17:56 UTC≈2,760 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
#ማሳሰቢያ||• ለቅዱስ ልበ ኢየሱስ ወዳጆች፡- ነገ የወሩ መጀመሪያ ዓርብ ( የ #ልበ_ኢየሱስ_ቀን) ስለሆነ የምንችል ሁላችንም ዕለቱን የጠዋት ቅዳሴ በመካፈል፥ በመቁረብ እንዲሁም በጸሎት መንፈስ እንድናሳልፍ ከአደራ ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን። አሜን።🙏🙏🙏 ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ ትሁት እና የዋህ አድርግልን። አሜን።🙏❤️🙏
❤2🙏1
10 Feb 2026, 18:05 UTC≈2,300 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
#Share:||• የዱቦ ሉርድ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ተጓዦች ( #ነጋዲያን) የ #ጉዞ_መረጃ፡-🚍🚙🚘
ሀ. #ከአዲስ_አበባ - ከሁለት ቁምስናዎች መነሻ አድርገው የዱቦ ሉርድ ማርያም ወዳጆች ጉዞአቸውን ይጀምራሉ፡- ዋና አስተባባሪ - አባ ተክለማርያም(091 103 7793)
1ኛ፡- ከፍራንቸስኮስ ቁምስና - የጉዞ መነሻ ሰዓት ከንጋቱ 11:30
2ኛ:- ከለገሃር መድኃኔዓለም - የጉዞ መነሻ ሰዓት ከንጋቱ 11:30
👉የአዲስ አበባ ተጓዦች አስተባባሪዎች፡-
1ኛ. ወ/ሮ ሳምራዊት (0911316912)
2ኛ. አቶ ኤሊያስ (0911456384)
- #የደብረዘይት አከባቢ አስተባባሪዎች፡-
1. ወ/ሮ አለም (0913468795)
ለ. የጅግጅጋ፥ የሐረር፥ የድሬዳዋ፥ የወንጂ፥ …
❤1
4 Feb 2026, 08:36 UTC≈2,580 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
💐 እንኳን ለ ታላቁ የ #ዱቦ_ሉርድ_ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ እያልን #የካቲት8 በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት የሚከበረውን የሉርድ እመቤታችንን አመታዊ ክብረ በዓል በማስመልከት ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ በማሕበራዊ ሚዲያ አካውንታችን ከፊታችን አርብ ጀምሮ ሁለት ዋና ዋና ክንዋኔዎችን ለማከናወን አቅደናል።
#ማሳሰቢያዎች፡-
እስከ ክብረ በዓሉ መዳረሻ
በማሕበራዊ ሚዲያ አካውንታችን
የሚኖሩን ልዩ ዝግጅቶች፡-
1ኛ. ከፊታችን #አርብ ጀምሮ የ ዘጠኝ
ቀን ኖቬና ጸሎት እንጀምራለን
2ኛ. 50 ብር ሞባይል ካርድ የሚያሸልም
ጥያቄ እና መልስ በየቀኑ ከፊታችን #ሰኞ
ጀምሮ እስከ ዓርብ ይኖረናል። ጥያቄውን
ከቀኑ 6:30 ላይ(ምሣ ሰዓ…
👏2❤1
7 Jan 2026, 07:37 UTC≈2,600 views2 reactionsread 10 August 2026 Photo
💐✝️🎊የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከ ብጹዕ አባታችን ከ #አቡነ_ደጀኔ_ሂዶቶ የ #ሶዶ_ሀገረ_ስብከት_ጳጳስ ✝️ ፡-
✝️በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን!✝️
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን። ቅዱስ ዮሐንስ ሲናገር “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና” (ዮሐ. 3:16) ይላል።
ስለዚህ፣ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእግዚአብሔር ፍቅር፣ እንክብካቤ እና አሳቢነትም ማሳያ ነው።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሕይወታችን በሦስት መንገድ እንደሚመጣ እንድናሰላስልም …
❤2
11 Dec 2025, 16:48 UTC≈3,020 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
👉#ማሳሰቢያ||• ለቅዱስ ልበ ኢየሱስ ወዳጆች፡- ነገ የወሩ መጀመሪያ ዓርብ ( የ #ልበ_ኢየሱስ_ቀን) ስለሆነ የምንችል ሁላችንም ዕለቱን ቅዳሴ በመካፈል፥ በመቁረብ እንዲሁም በጸሎት መንፈስ እንድናሳልፍ ከአደራ ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን። አሜን።🙏
✝️ ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ ትሁት እና የዋህ አድርግልን። አሜን።🙏❤️🙏
❤3
2 Dec 2025, 10:18 UTC≈3,890 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤ እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።" - መ.ነህ 2:20
🇪🇹🌟👉እስከ ታህሳስ 19/2018 ዓ.ም ድረስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሻንቶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ህንጻ ጣርያ እናለብሳለን፣
👉አዎ እናምናለን፣ እንታመንማለን - ከፈጣሪ ጋር ማድረግ እንችላለን!!
👉ያስጀመረን ያስጨርሰናል፣ ቀድሞም የረዳን፣ አሁንም የሚረዳን አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው በእኛ ልግስና ይህ ህንጻ ቤተክርስቲያን ጣርያ ይለብሳል።
👉ኑ በተለመደው ህብረታችን በምስሉ የምትመለከቱትን ህንጻ ቤተክርስቲያን ጣርያ በቆርቆሮ እናልብስ።
🤲አንድ ካሬ ቆርቆሮ የባለሙያውን ጨምር 1270 ብር ስለሆነ ለበረከት እንዲሆናችሁ ሁላችሁም ተሳተፉ‼…
👏3
13 Nov 2025, 16:00 UTC≈3,570 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
👉#ማሳሰቢያ||• ለ #ቅዱስ_ልበ_ኢየሱስ ወዳጆች፡- ነገ የ #ወሩ_መጀመሪያ_ዓርብ ( የ #ልበ_ኢየሱስ_ቀን) ስለሆነ የምንችል ሁላችንም ዕለቱን ቅዳሴ በመካፈል፥ በመቁረብ እንዲሁም በጸሎት መንፈስ እንድናሳልፍ ከአደራ ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን። የቅዱስ ልበ ኢየሱስ በረከት ዘወትር አይለየን። አሜን።🙏
✝️ ቅዱስ ልበ ኢየሱስ ሆይ ልባችንን እንደ ልብህ ትሁት እና የዋህ አድርግልን። አሜን።🙏❤️🙏
❤🔥1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @dubbolourdes. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.