Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ዶ/ር ዳዊት መኮንን (በማህፀንና ፅንስ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር)

Channel

ዶ/ር ዳዊት መኮንን (በማህፀንና ፅንስ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር)

@drdawitm

On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry

557subscribers

-4 since we began measuring on 17 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1002561771806
TypeChannel
Username@drdawitm
CreatedBetween 1 March 2025 and 31 July 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded17 August 2026
Last confirmed live19 September 2026
Measurements held5
Confirmed unchanged1 time, most recently 19 September 2026
On Telegramt.me/drdawitm

Topic

Health & wellness — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.

Growth

55756155917 August 2026 — 561 subscribers17 August 2026 — 561 subscribers25 August 2026 — 559 subscribers2 September 2026 — 560 subscribers19 September 2026 — 557 subscribers17 August 202619 September 2026
5 measurements spanning 33 days, net -4. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 556–562 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
19 Sept 2026, 05:56557-3
2 Sept 2026, 02:26560+1
25 Aug 2026, 02:57559-2
17 Aug 2026, 13:15561no change
17 Aug 2026, 13:00561first reading

Engagement

20 posts held, back to 4 October 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 12 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Video runtime
1m 36s
Average length
1m 36s

Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Reaction mix

70 reactions across 17 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 72.9% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
5172.9%
👍1318.6%
🙏68.57%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 17 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 70 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 20 most recent posts we hold, published 4 October 2025 to 12 March 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

12 Mar 2026, 19:11 UTC≈1,450 views2 reactionsread 17 August 2026
Photo

ከማህፀንሽ ደም የሚፈስሽ ከሆነ በፍጥነት እነዚህን ነገሮች አድርጊ:- 🔎በመጀመሪያ ደረጃ እርግዝና መኖር አለመኖሩን ማረጋገጥ 🔎እርግዝና ካለ በፍጥነት ወደ ጤና ተቋም መሔድና አፋጣኝ ህክም ማድረግ አለብሽ 🔎እርግዝና ከሌለ ከማህፀንሽ የሚፈሰው ደም ብዛ መኖር አለመኖሩን የሚያሳዩሽ ምልክቶችን ማወቅ። እነሱም:- የማያቆምና ጥቁር የገገረ ደም መኖር ፣ የመጨለም ፣ የድካም ፣ ራስን የመሳት ፣ የማቅለሽለሽ እና ጭልም የማለት ምልክቶች ከታዩብሽ ብዙ ደም ፈሶሻልና በፍጥነት እርዳታ ጠይቂ። 🔎የደም ፍሰቱ ካልበዛ እና ትንሽትንሽ ግን የማይቆም ከሆነ በፍጥነት ህክምና ያስፈልገዋልና ሀኪምሽን ማማከር ይኖርብሻል። ለተጨማሪ መረጃ telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ

2

12 Mar 2026, 18:23 UTC528 views3 reactionsread 17 August 2026
Photo

ለማህፀን በር ካንሰር አጋላጭ ነገሮች 🔎ቶሎ የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ — ከ 18 አመት በታች ቀድሞ የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (ለማህፀን በር ካንሰር መንስኤ ቫይረስ) የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ይሆናል። 🔎ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ — በግብረ-ስጋ ግንኙነት ለሚተላለፈው ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ የመጋለጥ እድል ከፍ ይላል። 🔎የሰውነት ከበሽታ የመከላከል አቅም መዳከም 🔎የሚዋጡ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎችን ለረጅም ጊዜ መጠቀም 🔎ሲጋራ ማጨስ 🔎የህክምና ክትትል አለማድረግ 🔎ለአባላዘር በሽታ መጋለጥ እና ወዘተ…!

👍21

3 Feb 2026, 22:55 UTC736 views9 reactionsread 17 August 2026
Video

የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis) ✅የአጥንት መሳሳት (osteoporosis) በተለምዶ አጥንቶች ባለመጠንከር የሚመለከት በሽታ ሲሆን አጥንቶች በቀላሉ የሚሰበሩ ይሆናሉ። ✅መንስኤዎች 🔹ዕድሜ — ዕድሜ ሲጨምር (በተለይ ከ 50 አመት በላይ) የአጥንት ሕዋሳት ክምችት ይቀንሳል። 🔹የሴትነት ሆርሞኖች በእጥረት — በሴቶች የ estrogen እና በወንዶች የ testosterone ሆርሞን ዝቅተኛ መሆን ፣ በእርጣት (menopause) እና በሌሎች ምክንያቶች። 🔹የምግብ እጥረት — በካልሲየም (calcium) እና ቪታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረት አጥንት መደገፍ ይቀንሳል። 🔹ከፍተኛ መጠን ያለው አልኮል መጠጣት እና ሲጋራ ማጨስ (cigarette smoki

7👍2

9 Jan 2026, 21:37 UTC817 views5 reactionsread 17 August 2026
Photo

#መልካም_ዜና 💊በዓመት ሁሌት ጊዜ ብቻ በሚወሰድ መድኃኒት ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን መከላከል ተቻለ። 💊የዓለም ጤና ድርጅት እንዳስታወቀው፣ 2025ን ስንሰናበት በኤች.አይ.ቪ መከላከል ስራ ላይ ትልቅ ተስፋ ሰጪ ውጤት ተመዝግቧል። "ሌናካፓቪር" (Lenacapavir) የተባለው አዲሱ መድኃኒት ጨዋታ ቀያሪ (Game Changer) ሆኖ መጥቷል። የመድኃኒቱ ልዩ ባህሪያት፡ ✅ ለህክምናም ሆነ ለቅድመ-መከላከል (PrEP) ያገለግላል። ✅ የሚወሰደው በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። ✅ በየቀኑ መድኃኒት የመውሰድ ጫናን ያስቀራል።ይህ መድሐኒት በየ 6 ወሩ ብቻ የሚወሰድ ነው። 💊ይህ ሳይንሳዊ ግኝት ኤች.አይ.ቪን ከዓለም ለማጥፋት ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ አቅም ነው ተብሏል።

5

7 Jan 2026, 00:53 UTC718 views6 reactionsread 17 August 2026
Photo

በበዓላት ጊዜ በአመጋገብ ዙሪያ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦ 🚫በጣም ብዙ አለመመገብ (ቀስ በቀስ መጨመር) እና ጨጓራን ከማጨናነቅ መቆጠብ። በተጨማሪም በቀላሉ መፈጨት በሚችሉ ምግቦች እንደ አትክልት ፣ እርጎ ፣ ገንፎ በመሳሰሉ የምግብ አይነቶች መጀመር ለጨጓራ ጤና መልካም እና የሚመከር ነው። 🚫ቀስ በቀስ በጣም ያልበዛ ውሃ መጠጣት ያስፈልጋል። የምትጠጡት ውሃ ቀዝቃዛ ባይሆን ይመረጣል ፤ ነገር ግን በቀስታ መጠኑን መጨመር የተመረጠ ነው። 🚫የምትጠጡትን የቡና መጠን መቀነስ ማለትም ከ2-3 ሲኒ ባይበልጥ የተመረጠ ሲሆን በምትመገቡት ምግብ የስኳር መጠናቸው ከፍ ያሉ ምግቦችን መጠን መቀነስ በጣም አስፈላጊ ነው። 🚫በቂ እረፍ ውሰዱ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ በ

6

24 Oct 2025, 11:16 UTC928 views6 reactionsread 17 August 2026

2️⃣ኛ — የአባላዘር በሽታዎች ለምሳሌ፥ የኤች አይቪ ፣ የሔፓታይተስ ቢ እና ሌሎች የአባላዘር በሽታዎች ምርመራ እና የመከላከያ መድሀኒት ያገኛሉ። እነዚህ የመከላከያ መድሀኒቶች ውጤታማነታቸው ተሎ ለመጡ ሲሆን እስከ 3 ቀን ድረስም ቢዘገዩ አገልግሎቱን ያገኛሉ። 🔎ምክንያቱም አብዛኞቹ ደፋሪዎች የአደንዛዥ እፅ መድሀኒት ተጠቃሚና ብዙ የአባላዘር በሽታ ተጠቂ ስለሆኑ ልጆቻችሁን ከነዚህ በሽታዎች መታደግ አለባችሁ። 🔎ስለዚህ ልጆቻችሁን ከኤች አይቪ ኤድስ ፣ ከሔፓታይተስ ቫይረስ እና ከሌሎች የአባላዘር በሽታዎች ትታደጋላችሁ። 3️⃣ኛ — ከአላስፈላጊ እርግዝና ለመጠበቅ የእርግዝና መከላከያ መድሀኒት ያገኛሉ። 4️⃣ኛ — የስነ-ልቦና የምክር አገልግሎትን ያገኛሉ።

6

24 Oct 2025, 11:16 UTC773 viewsread 17 August 2026
Photo

#ለወላጆች | ህፃናት በሚደፈሩበት ጊዜ ሊደረጉላቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች 🔴ዛሬ ዛሬ ላይ ብዙ ችግሮቻችን በዙና የህፃናት መደፈር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን እረሳነው። ለዛሬ ፅሁፌ መግቢያ ይሆነኝ ዘንድ ዛሬ በስራዬ ላይ የገጠመኝን አንድ የመደፈር አደጋ ገጠመኝ ልንገራችሁ። 🔴የ6ኛ ክፍል ተማሪ ነች ፤ እድሜዋ ከ13 - 15 አመት አካባቢ ይሆናል። በጓደኛዋ ጋባዥነት የሆነ ቦታ ልውሰድሽ በማለት ትወስዳታለች። ከሔደችበት ቦታ የገጠማት ግን ያፈረጠመ ደፋሪ ወጣት ነበር። ማንም በሌለበት ይህች ታዳጊ ተደፈረች። ሁኔታው በፖሊስ ክትትል እና ምርመራ እየተካሔደበት ነው። መደፈሯንም በምርመራችን አረጋግጠናል። አሁን ይህን ለመግቢያ ያክል ልነግራችሁ ፈለኩ እንጂ ዋናው

16 Oct 2025, 15:12 UTC786 views4 reactionsread 17 August 2026
Photo

በእርግዝና ጊዜ በቀን የሚፈቀደው ከፍተኛው የቫይታሚኖች መጠን (Upper Limit Dose) 🔘በእርግዝና ጊዜ ቪታሚኖች ለእናትም ሆነ ለፅንስ ጤና አስፈላጊ ናቸው። ነገር ግን ከመጠን በላይ ከተወሰዱ እናትንም ሆን ፅንሱን ይጎዳሉ። 🔘ከዚህ በታች የተመረጡ የቪታሚን አይነቶች በቀን የሚፈቀደው ከፍተኛው መጠናቸው ስለሆነ ከዚህ በላይ አይወሰዱም። ስለዚህ እነዚህን ቪታሚኖች ከመውሰዳችሁ በፊት መጠናቸውን በማየት እና ከዚህ በላይ ከሆነ እንዳትወስዱ ይረዳችሁ ዘንድ ከፍተኛ መጠናቸውን አስቀምጨላችሗለሁ። 🔎ቪታሚን ኤ — በቀን ከ3,000 ማይክሮ ግራም (micro gram) ወይም ከ10,000 ኢንተርናሽናል ዩኒት (IU - international unit) በላይ አይወሰ

4

12 Oct 2025, 11:16 UTC833 views6 reactionsread 17 August 2026
Photo

በእናትና በልጅ መካከል ለሚፈጠረው ጠንካራ ፍቅር መነሻ ምክንያቶች ብዙ መላ-ምቶች አሉ። ከነዚህም መካከል፥ 🔎የእርግዝና ሆርሞን የተባሉት ኦክሲቶሲን ፣ ፕሮላክቲንና ኢስትሮጂን በእርግዝና ጊዜ አእምሮን የመንከባከብና የመተሳሰር ስሜት እንዲኖረው በማድረግ ያዘጋጁታል። 🔎በወሊድ ጊዜ ወሊድን በማፋጠን እና ህፃን ጡት በሚጠባበት ጊዜ ወተት እንዲለቀቅ የሚያደርገው የፍቅር ሆርሞን በመባል የሚታወው ኦክሲቶሲን የተባለው ሆርሞን በብዛት መመንጨት ጠንካራ ፍቅር እንዲፈጠር ያደርጋል። 🔎የእናት ለልጇ የምትሰጠው ቋሚ እና ያልተቆራረጠ እንክብካቤ እና ምላሽ አማካኝነት የሚፈጠር ስነ-ልቦናዊ እና ስሜታዊ ትስስር ሌላው ጠንካራ ፍቅር እንዲፈጠር ያደርጋል። 🔎በሁለቱ ማለትም

6

10 Oct 2025, 14:20 UTC685 views2 reactionsread 17 August 2026
Photo

በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት (#Preeclampsia) ፅንስና እናት ላይ የሚያደርሰው ጉዳት 🔎በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት ለማለት ከታች ያሉትን ሁለት ነግሮች ሲያሟላ ነው። እነሱም፥ 1️⃣ከአምስት የእርግዝና ወር በሗላ የሚከሰት የደም ግፊት ከሆነ 2️⃣የላይኛው (systolic) የደም ግፊት ከ140mmHg እና በላይ ሲሆን እና የታችኛው (diastolic) የደም ግፊት ከ90mmHg እና በላይ ሲሆን ነው። 🔎በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት ከሌላው የደም ግፊት የሚለየው፥ በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መነሻ መንስኤው የፅንስ እንግደ ልጅ ሲሆን የሌላው የደም ግፊት አይነት ግን እንግደ ልጅ አይደለም። 🔎#እናት ላይ የሚያስከት

2

10 Oct 2025, 05:01 UTC586 viewsread 17 August 2026

ለጨጓራ ታማሚዎች የማይመከሩ 5 ምግቦች እና 4 መጠጦች 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/_DKwKPKh9Mw

8 Oct 2025, 13:55 UTC671 views4 reactionsread 17 August 2026
Photo

#የአፍ_ውስጥ_ካንሰር ዋና ዋና ምክንያቶች 🔎ሲጋራ መጨስ 🔎አልኮሆል መጠጣት 🔎ቶባኮ ማጨስና አልኮሆል መጠጣት (ሁለቱንም አብሮ መጠቀም በተናጠል ከሚያመጡት ችግር ድምር የበለጠ ነው) 🔎የሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ ኢንፌክሽን (በተለይ #HPV16 ኢንፌክሽን) ይህም ወሲብ በአፋቸው የሚፈፅሙ ሰዎች ከማይፈፅሙ ሰዎች ይልቅ 8.5 እጥፍ በላይ የአፍ ውስጥና የጉሮሮ ካንሰር እንደሚያዙ ጥናቶች አመላክተዋል። የጉሮሮ ውስጥ ካንሰር ከማህፀን በር ካንሰር በላይ ነባራዊ እና የተለመደ እየሆነ መጥቷል። ዶ/ር ዳዊት

👍31

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @drdawitm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republished by

Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ዶ/ር ዳዊት መኮንን (በማህፀንና ፅንስ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር)” (@drdawitm), 557 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/drdawitm.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.