20 Mar 2026, 18:38 UTC≈1,410 viewsread 15 September 2026 Forwarded from @Sle_qelbachn1Photo
📅6 ቀን ብቻ...
💾ረመዷን ሲሄድ «ስንቄን ሰብስቤ አበቃሁ» አንልም፤ ይልቁንም ያገኘነውን ይዘን ጉዟችንን እንቀጥላለን። ምክንያቱም አማኝ በዚህች ዓለም ላይ እውነተኛ ዕረፍት የለውም፤ ዕረፍቱ ከአንዱ መልካም ሥራ ወደ ሌላው መሸጋገር ብቻ ነው።
የአላህ እዝነቱ ሰፊ ነው፤ በስድስት ቀን ጥረት የዓመት ሙሉ ፆም ምንዳን አዘጋጅቶልናል።
የአላህ መልዕክተኛ እንደነገሩን፦ «ረመዷንን ፆሞ ስድስት የሸዋል ቀናትን ያስከተለ፣ ዓመቱን ሙሉ (365 ቀን) እንደፆመ ይቆጠርለታል።» ብለውናል።ጥቂት ድካም፣ ለብዙ ምንዳ!
ስለዚህ ነገን በፆም እንጀምር። እያረፍንም ይሁን ተከታትለን፣ የዓመት ሙሉ ምንዳችንን አንጣ።
~
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbac…
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
4 Jan 2026, 12:26 UTC≈2,140 viewsread 15 September 2026 Forwarded from @Abu_hibetillah_Asselfiy
📉 ለምንድነው የምጨነቀው? ለምንድነው የማይሳካልኝ?
ሕይወትህ ውስጥ እነዚህ ነገሮች አሉን?
* 🌙 የሌሊት ሶላት (ቂያሙ-ለይል) የለም...
* 🌅 የፈጅር ሶላት የለም...
* 📿 የጧትና የማታ ዚክሮች የሉም...
* 📖 የቁርኣን ንባብ (ዊርድ) የለም...
* ✨ ተስቢሕና ኢስቲግፋር (ምሕረት መለመን) የለም...
* 🤲 ዱዓ የለም...
* 💰 ሰደቃ የለም...
* 🚫 አላህን ማውሳት የለም...
ከዚያም እንዲህ ብለህ ታማርራለህ፦
❓ "ለምንድነው እንዲህ የምጨነቀው?"
❓ "ለምንድነው ምንም የማይሳካልኝ?"
መልሱ በጣም ቀላል ነው፦ ይህ የሚጠበቅ (ተፈጥሯዊ) ውጤት ቢሆንም! ⚠️
📜 አላህ በቁርኣኑ እንዲህ ብሏል፦
*"ከእኔም ማውሳት (ከቁር…
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
5 Dec 2025, 22:00 UTC≈2,210 viewsread 15 September 2026 File
የቡሉغል መራም ሀዲስ ት/ት
ክፍል ( 223 )
ሃዲስ ቁጥር [ 911 ]
كتاب النكاح
{ስለ ጋብቻ }
https://t.me/jemalyusuf/2865
አድምጠው ሲጨርሱ
ሸርማድረግ እንዳይረሱ
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
2 Jul 2025, 05:22 UTC≈4,230 viewsread 15 September 2026 የሱና ፆም አላህ ላገራለት ሁሉ ሱናዎች በተከታታይ መጥተውለታል፡፡
* ዛሬ ረቡዕ ሙሐረም 7 ነው፡፡
* ነገ ሐሙስ የሱና ፆም አለ፣
* ጁምዓ ሙሐረም 9 ከዓሹራ ቀን በፊት ያለ ቀን ነው፣
* ቅዳሜ ሙሐረም 10 ዋናው የዓሹራ ቀን ፆም ነው፣
* እሁድ ሙሐረም 11 ከዓሹራ ቀን ቀጥሎ ያለ ነው፣
*** የዓሹራን ቀን ከፊቱ አንድ ቀን ጨምሮ በ9 ጁምዓ ለት ወይም በ10 እሁድ ለት መፆም መልካም ነው፣
* ሰኞ በ12 የሱና ፆም፣
* ማክሰኞ በ13፣
* ዕሮብ በ14 እና
* ሐሙስ በ15 የወሩ ብርሃናማ አማካይ ቀናት (አያመል ቢድ) ናቸው። መፆሙ ነቢያዊ ሱና ነው።
መፆም ያልቻለ ለሚፆሙት ቢያመላክት የፆሙት ያገኙትን አጅር ያገኛል፡፡
t.me/dr_zakir_n…
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
4 Jun 2025, 11:58 UTC≈4,180 viewsread 15 September 2026 ⭕️ ነገ ሀሙስ ከፆምክ ⭕️
ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል
ያጀመዓ አደራ እንፁም ሌላ ሰው እንዲፆም ካደረግነ ደግሞ የፆመውን ያህል አጂር እናገኛለን አደራ እንበርታ እናሰራጨው
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
30 May 2025, 19:46 UTC≈4,360 viewsread 15 September 2026 🛑9ኛውን ቀን መፆም የሁለት አመት ወንጀል ያስምራል አደራ አደራ 🛑
የዙልሂጃ 10ቱ ቀናት
📌ይህች 10 ቀን ነብዩ ﷺ ስለሷ ይህን ብለዋል አንድም ቀናት የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሚሆንባት በዚህች 10 ቀናት ቢሆን እንጅ
በአላህ መንገድ ላይ መታገልም ቢሆን? ሲባሉ አዎ እሱም ቢሆን በነፍሱ በገንዘቡ ጂሃድ ወጥቶ ከዚያም ነገር በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ቢሆን እንጂ አሉ
📌በዚህም ታላቅ ሐዲስ ላይ ተመርኩዘን በነዚህ በ10ቱ ቀናት ውስጥ በመልካም ስራዎች በፆም በዚክር በቁርዓን በሰላት በሰደቃ ለሰዎች በጎ በመዋልን በማብዛት እና በሌሎችም ወደ አላህ የሚያቃርቡን በሆኑ መልካም ስራዎች ላይ መበርታት መጠናከር አለብን
📌በነዚህ 1…
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
26 Mar 2025, 08:06 UTC≈4,110 viewsread 15 September 2026 Forwarded from @WahidcomVideo
ሎጎውን እዚህ ታገኛላችሁ፦ https://t.me/Wahidcom/3979
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
26 Mar 2025, 08:05 UTC≈3,730 viewsread 15 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
27 Feb 2025, 11:34 UTC≈4,520 viewsread 15 September 2026 File
🌷ረመዷንን ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር🌷
👉ጥያቄና መልስ
⭕️ ክፍል 2
t.me/dr_zakir_nike
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
27 Feb 2025, 11:34 UTC≈4,360 viewsread 15 September 2026 🕋 የረመዷን ጥያቄና መልስ
🌺 ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር
🛑 ክፍል 2
1/ ሙስሊሞች እረመዷን በመጣ ቁጥር
የተለመዱ ስህተቶችን በተደጋጋሚ ሲፈፅሙ የሚታዩት በምን ምክንያት ነው ?
2/ ለመሆኑ በረመዷን ወር ሙስሊሞች
የሚሰሯቸው ተደጋጋሚ ስህተቶች የትኞቹ
ናቸው ?
3/ሌሎች ከባህል እና ከሀገራት ማንነት ጋር
በተያያዘ የሚጠቀሱ የተለመዱ ስህተቶች ይኖሩ ይሆን ?
4/ በረመዷን ወር ሁሉም ሸይጧኖች የሚታሰሩ
ከሆነ ብዙ ሰዎች በዚ ወር ውስጥ ሀጢዓት
ለምንድነው የሚሰሩት ?
5/ በርካታ ሰዎች ፆማችንን ያጠፉብናል በሚል
ስጋት ከሚተዋቸው የነብያችን (ﷺ) እጅግ
ተፈላጊ ሱናዎች ውስጥ አንዳንዶቹን ሊጠቅሱልን
ይችላሉ ?
6/ ነብያችን (ﷺ) በዚህ ወር…
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
26 Feb 2025, 11:36 UTC≈3,550 viewsread 15 September 2026 File
🌷ረመዷንን ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር🌷
👉ጥያቄና መልስ
⭕️ ክፍል 1
t.me/dr_zakir_nike
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
26 Feb 2025, 11:36 UTC≈3,880 viewsread 15 September 2026 🕋የረመዷን ጥያቄና መልስ
🔉 ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ጋር
🛑 ክፍል 1
👇👇 ጥያቄዎች 👇 👇
1/ በረመዳን ወር ፆማችን የሚያበላሹብን
ወይም የሚያጠፉብን ነገሮች ወይም ድርጊቶች
በዝርዝር እንዲያስረዱን ነው ?
2/ፆማችንን ከሚያበላሹብን ድርጊቶች ሁለተኛው ከባዱና ትልቁ ሀጢአት የሚባለው የትኛው ድርጊት ነው?
3/ለመሆኑ አንድ ሰው ፆም እያለ ቢበላና ቢጠጣ
ይህ ተግባሩ እንደከባድ ሀጢአት ይቆጠራልን ?
4/ በረመዳን ፆም ወቅት አንድ ሰው ደም መቀበል ወይም መስጠት እንዲሁም ሰውነትን ሊያበለፅግ የሚችል ነገር በመርፌ አማካኝነት
መወጋት ይችላልን ?
5/አንድ ሰው ከሰውነቱ ለምሳሌ ደም የሚለግስ
ቢሆን ፆሙ ሊጠፋበት ይችላል
በፆም ወቅት ደም መለገ…
Signed ՏeɿԺ ԹԺԺɿՏ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dr_zakir_nike. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.