📌 ሷሊሁ ሰካራም እና ዝሙተኛ 🖱️ሱልጣን ሙራድ ፣ የኦቶማን ቱርክ 1623-1640 ሱልጣን (አስተዳዳሪ) ነበር። ይህ መሪ ወደ ህዝቦቹ ሰርጎ በመግባት ሁኔታቸውን ይከታተል ነበር። 🖱️አንድ ቀን ምቾት አልስማ አለው ፣ ተጫጫነው። የመከላከያ መሪ አዛዡን አስጠራና ከተማ ውስጥ ሰው በብዛት ወደሚገኝበት ቦታ ሄደው መንቀሳቀስ ጀመሩ። መንገድ ላይ አንድ የተኛ ሰው ይመለከታል። ተጠግቶ ሲመለከት ሞቷል። 🖱️ሰዎች ይህን የሞተ ሰው አይተው ግን ችላ በማለት የራሳቸውን ስራ ይሰራሉ። ሱልጣኑ በመገረም ሰዎች ምን ነክቷቸዋል ነው ብሎ በመገረም አንድ ሰው አስጠርቶ ለምን ሰዎች ይህን የሞተ ሰው ችላ እንዳሉት ይጠይቀዋል። ሰውየውም "ይህ ሰው ሲበዛ ጠጪና ሴተኛ አዳሪ …

Channel
ኤርቱግሩል ጋዚ
@dirlis_ertugrulGazi
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
349subscribers
-7 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001350597175 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @dirlis_ertugrulGazi |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 October 2026 |
| On Telegram | t.me/dirlis_ertugrulGazi |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 73% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Oct 2026, 19:17 | 349 | -2 |
| 27 Sept 2026, 04:36 | 351 | -8 |
| 14 Sept 2026, 03:15 | 359 | -1 |
| 6 Sept 2026, 12:42 | 360 | -4 |
| 28 Aug 2026, 08:13 | 364 | +7 |
| 21 Aug 2026, 10:34 | 357 | -2 |
| 14 Aug 2026, 04:57 | 359 | +3 |
| 6 Aug 2026, 21:04 | 356 | no change |
| 6 Aug 2026, 17:42 | 356 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 7 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 9 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
11 reactions across 5 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 90.9% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 10 | 90.9% | |
| 💯 | 1 | 9.09% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 6 of the 12 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 11 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 12 most recent posts we hold, published 7 April 2026 to 9 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ሰዎችን ማስደሰት የማይደረስ ግብ ነውና አሏህን ማስደሰት ላይ እናተኩር.....📰
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨 በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው። ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ። ❗️ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ። ⛔️ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል። 📤ለምሳሌ :-"እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን አየሁት" የሚል መልዕክት ደርሷችሁ ይሆናል 🔒 ራሳችሁን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ያድርጉ፦ 1️…
አላህ ካለ ስለ ኢማመል ገዛሊ رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَى ህይወት በቅርቡ በሰፊው ጽሁፍ እንገናኛለን ኢንሻአላህ
❤2
"እወቅ! ሞት ወደማይታወቅ ዓለም የሚወስድ በር ሳይሆን፣ ወዳጅ ወደ ወዳጁ የሚሄድበት ድልድይ ነው። ነገር ግን በዚህች ምድር ላይ ልቡን ባልተረጋጋና ጊዜያዊ በሆነው ዓለም ላይ ላሰረ ሰው፣ ሞት አስፈሪና የስንብት ጥቁር ጥላ ይሆንበታል። ልጄ ሆይ! ሞትን በየቀኑ አስበው። ይህን የምታደርገው እንድታዝን ሳይሆን፣ ለዛሬው ቀንህ ትልቅ ዋጋ እንድትሰጥ ነው። ነገን እንደማታይ አድርገህ ኑር፤ ምክንያቱም የነገው ቀን ላንተ የተፈጠረ ለመሆኑ ምንም ዋስትና የለህም። እውነተኛ አስተዋይ ሰው ማለት ነገ ከመሞቱ በፊት ዛሬ ራሱን የሚመረምር፣ ልቡን ከቅናት፣ ከትዕቢትና ከዱንያ ፍቅር የሚያጸዳ፣ እናም የዘላለም ቤቱን በመልካም ስነ-ምግባርና በተግባር የሚገነባ ብቻ ነው። ወደ…
❤3
ኢማም አል ገዛሊ እንዲህ ይላሉ : ''አንድ ሰው ስሜቱን ከሚከተል ውሻ ገዝቶ ውሻውን ቢከተል ለሱ የተሻለ ነው ።'' አላህ ይጠብቀን
ቀብር ውስጥ ለትንሽ ሰዓት እንኳ ምንቀጣት ቅጣት ዱንያ ላይ እስካሁን የተደሰትነውን ሁሉ ያስረሳናል።! አላህ ይዘንልን!
የነገ ፆም... የሁለት ዓመት ወንጀልን ያጥባል። የነገ ዱዓ... የሕይወትን መንገድ ይቀይራል። አላህ ለባሮቹ ካዘጋጃቸው ውብ ቀናት ትልቁን ቀን በፆም፣ በዱዓ፣ በዚክር እናስዉበዉ። በነገዉ የአረፋ ቀን አላህ ከእሳት ነፃ ከተባሉት ባሮቹ ያርገን! ይህን ትልቅ ምንዳ ቤተሰብንም እናስታዉስ!
ዋ ኢስላማ !!! Share
❤3
ብዙ ሴቶች ለመገላለጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ ይዘንለት 🤲
አያመል ቢድ በእስልምና ታሪክ ውስጥ "አያመል ቢድ" ወይም ነጭ ቀኖቹ የሚባሉት የጨረቃ ወር በገባ በ13ኛው፣ 14ኛው እና 15ኛው ቀናት ጨረቃ ሙሉ ሆና በምትወጣበትና ሌሊቱ በብርሃን በሚሞላበት ወቅት የሚገኙ ታላቅ ቀናት ናቸው። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ለእነዚህ ቀናት ልዩ ትኩረት ይሰጡ የነበረ ሲሆን፣ ሶሃቦቻቸውም እነዚህን ቀናት በመፆም የልባቸውን ብርሃን እንዲያድሱና ከአላህ ጋር ያላቸውን ትስስር እንዲያጠናክሩ ይመክሯቸው ነበር። አንድ አማኝ በእነዚህ ሶስት ቀናት ብቻ በመፆም የአንድ ሙሉ ወርን ምንዳ እንደሚያገኝ የተነገረ ሲሆን፣ ይህም ልክ በበረሃ ውስጥ ለሚጓዝ መንገደኛ ጨረቃ መንገዱን እንደምታበራለት ሁሉ፣ እነዚህ ቀናትም ለአማኙ የህይወት ጉዞ መንፈ…
❤2
PHOTO 📸 ግብዣ
💯1
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @dirlis_ertugrulGazi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኤርቱግሩል ጋዚ” (@dirlis_ertugrulGazi), 349 subscribers as measured 7 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/dirlis_ertugrulGazi.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.