የእግዚአብሔርን ቃል የማንበብ ጥቅም ክፍል-1 መጽሐፍ ቅዱሳችሁን በማዘውተር ታነቡ እንደሆነ ልጠይቃችሁ እወዳለሁ፡፡ ቤተሰብ በገበታ ሲሰበሰብ ወይም በተለምዶ እንደሚደረግ ማለቴ ሳይሆን ለራሳችሁ ብላችሁ ብቻችሁን ስትሆኑ ታነቡ እንደሆነ ልጠይቅ ፈልጌ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ማዘውተሩ ትልቅ ጠቀሜታ አለው፡፡ አማኝ የእግዚአብሔርን ቃል የማያነብ ከሆነ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ኅብረት አይኖረውም፤ ደስታውም የተሟላ አይሆንም፡፡ እንደዚህ ማለታችንም የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅም ማጋነን አይሆንም፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነና እግዚአብሔርንና ሐሳቡንም ማወቅ የምንችለው ደግሞ በቃሉ ብቻ ስለሆነ ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘ…

Channel
ዘላለማዊ ሕይወት
@dinenal
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
223subscribers
-4 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001572930787 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @dinenal |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/dinenal |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 15:20 | 223 | -1 |
| 6 Sept 2026, 22:19 | 224 | -1 |
| 22 Aug 2026, 21:05 | 225 | -3 |
| 15 Aug 2026, 15:23 | 228 | +1 |
| 8 Aug 2026, 10:19 | 227 | no change |
| 8 Aug 2026, 02:17 | 227 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
27 reactions across 10 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 37.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 10 | 37.0% | |
| 👍 | 6 | 22.2% | |
| 🥰 | 5 | 18.5% | |
| 👏 | 3 | 11.1% | |
| 🔥 | 3 | 11.1% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 10 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 27 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 8 May 2026 to 4 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Photo, posted without a caption
“እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ በኢየሱስ ደም ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለመግባት ድፍረት አግኝተናል፤ ይኸውም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል በከፈተልን አዲስና ሕያው መንገድ ነው።” ዕብራውያን 10 : 19 - 20
❤1
Signed no Karila
ደግመህ ደግመህ ባርከን cover : Original Song By Pastor Tamrat Haile **** ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ ባርከን ፡ አሁንም (፪x) እረክተናል ፡ ጠግበናል ፡ አንልም (፪x) ጽዮን ፡ ስንደርስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ እርካታችን (፪x) እስከዚያው ፡ ግን ፡ መግበን ፡ አባታችን ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ መግበን ፡ ቃልህን (፪x) በኛም ፡ ዘመን ፡ ግለጸው ፡ ኃይልህን (፪x) እንመልከት ፡ ስትሠራ ፡ በፊታችን (፪x) ኃይሉ ፡ ይቅለጥ ፡ ይሰበር ፡ ጠላታችን ደግመህ ፡ ደግመህ ፡ አሰማን ፡ ድምጽን (፪x) ፍጻሜያችን ፡ ያማረ ፡ እንዲሆን (፪x) ከእውነትህ ፡ እንዳንስት ፡ በጉዟችን (፪x) ሕያው ፡ ቃልህ ፡ ይሁነን ፡ ምርኩዛችን ደግመ…
“የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።” መዝሙር 33፥4
“For the word of the LORD is right; and all his works are done in truth.” Psalms 33:4
. "ያን አመት" ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ 〰〰〰〰〰〰〰〰 ስንት መስከረም ስንት ጥቅምት ከእባብ ከጊንጡ የዳንኩበት ስንት ህዳር ነበር ስንት ታህሳስ ከሞት ያዳንከኝ ደርሰህ ኢየሱስ ስንት ጥር አልፏል ስንት የካቲት አለቀልኝ ብዬ ያልኩበት ስንት መጋቢት ስንት ሚያዚያ ሃዘን ሲሆነኝ መውጫና መግቢያ ግንቦትስ ሰኔ ሐምሌ ነሃሴ የጭንቅን ቀን አይቷል ይህ ነፍሴ በዚህ ሁሉ ግን ደርሰህ ያዳንከኝ እንዳመሰግን ዛሬን ሰጠኸኝ (፪x) በጠዋት በቀትር ባመሻሽ በሌሊት ስራህን ለማሰብ ብራመድ የኋሊት ትዝ የሚሉኝ ማስታውሳቸው የአንተን ማዳን ያየሁባቸው እኮ እነዚያ የሄዱት አርቦች ሃሙስ ቅዳሜ ብዙ እሁዶች እሮቦቼ ማክሰኞ ሰኞ ያልፍኳቸው ማ…
❤1
Signed no Karila
“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።” ወብ ቀን ይሁንልን 🙏
❤1
Signed no Karila
አለ ለእኔ የተሻለ ነገር አለ ለ'ኔ የተሻለ ነገር [፪] ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር አለ ለ'ኔ የተሻለ ነገር አዝ በእጄ የጨበጥኩት በድንገት ቢበተን ዙሪያዬን ቢከበኝ ያላሰብኩት ሐዘን እንባዬ በደስታ መቀየሩ አይቀርም እተማመናለው በጌታዬ አላፍርም አዝ ሐብቴን ልጄን ባጣ እርሱ እንደ ወደደ የኢዮብ መከራ በእኔ ከወረደ እራቆቴን መጣው እንዲሁ እሄዳለው ከዚህ የላቀውን ከእርሱ እጠብቃለው አዝ መከራው ቢከብደኝ ከዙፋን ወርጄ ከ'ርስቴ ብሰደድ በአቢሴሎም ልጄ ቀኑ እሰከሚነጋ አልፈራም ጨለማ ዳግም እለብሳለው የጽዮንን ግርማ አዝ አሳዳጄ ቢያይል ጉልበቱ ቢጸና ተግዳሮቱ በዝቶ ወደ እኔ ቢያቀና የከበረው ድንጋይ አለ በወንጭፌ እቋቋመዋለው እርሱን ተደግፌ አዝ በናባው …
👏2❤1
የህይወት ቀለበት The circle of life ዛሬ የምንኮራበት ወጣትነት ነገ ይጠፋል፤ ዛሬ የምንመካበት ጉልበት ነገ ይደክማል፤ ዛሬ የምንይዘው ሥልጣን ነገ ያበቃል፤ ዛሬ የምንሰበስበው ሀብት ሌላ ሰው ይወርሰዋል።🤔 ኢዮብ 20 እርሱም ይመዝዘዋል፥ ከሥጋውም ይወጣል፤ ከሐሞቱም ብልጭ ብሎ ይሠርጻል፤ ፍርሃትም ይወድቅበታል። ጨለማ ሁሉ ስለ ከበረው ዕቃ ተዘጋጅቶአል፤ በሰው አፍ እፍ የማትባል እሳት ትበላዋለች፤ በድንኳኑ ውስጥ የቀረው ይጨነቅባታል። ሰማይ ኃጢአቱን ይገልጥበታል፥ ምድርም ትነሣበታለች።
ወንጌል ይለውጣል እንጂ አይለወጥም‼️
❤2🥰1
ዘላለማዊ ሕይወት pinned a file
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dinenal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዘላለማዊ ሕይወት” (@dinenal), 223 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/dinenal.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.