ሐምሌ 7 ቀን፡ የቅድስት ሥላሴ በዓል እና የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መታሰቢያ ሐምሌ 7 ቀን ሥሉስ ቅዱስ በአብርሃም ቤት የተገለጡበት ዕለት ነው። እንዲሁም የሊቁ የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የልደትና የዕረፍት በዓል የሚከበርበት ታላቅ ቀን ነው። ቅድስት ሥላሴ ሐምሌ 7 በዚች ዕለት ሥሉስ ቅዱስ በአብርሃም ቤት የተገለጡበት ነው። አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ በስም፣ በአካል፣ በግብር ሦስትነት፤ በባሕርይ፣ በሕልውና እና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው። "በዚህ ጊዜ ተገኙ፣ በዚህ ጊዜ ያልፋሉ" አይባሉም፤ መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና። ርሕሩሐን ስለሆኑ በእናት ሥርዓት "ቅድስት ሥላሴ" እንላቸዋለን። የሚጠሏቸውን (የማያምኑባቸውን) እንኳን አይጠሉም…

Channel
ደብረ ሮሀ
@debererohe
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
254subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001168362495 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @debererohe |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 October 2026 |
| On Telegram | t.me/debererohe |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 23 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Oct 2026, 05:57 | 254 | -1 |
| 3 Sept 2026, 00:53 | 255 | -2 |
| 27 Aug 2026, 04:06 | 257 | -1 |
| 20 Aug 2026, 06:35 | 258 | -1 |
| 14 Aug 2026, 07:14 | 259 | +2 |
| 7 Aug 2026, 02:01 | 257 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:16 | 257 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 22 February 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 14 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
8 reactions across 8 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👎 | 8 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 8 of the 11 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 8 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 11 most recent posts we hold, published 22 February 2025 to 14 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ታላቅ የንግስ ጉዞ ወደ ✝️ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ✝️ 🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎🕎 #ቁልቢ_ገብርኤል_ገዳም ቁልቢ ገብርኤል ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461 ኪ/ሜ. ርቀት ላይ በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ስር የሚገኝ ከተመሰረተ ጀምሮ የብዙዎቹን እንቆቅልሸ የፈታ ታላቅ ገዳም ነው። # የጉዞ መነሻ ቀን :-ሐምሌ 17 /2018 # መመለሻ :-20/ 2018 # መነሻ ቦታ :- ፒያሳጊዮርጊስ/ ቅ/እስጢፋኖስ /ጃቲ ኪዳነምህረት #የጉዞ_ዋጋ:- ቁልቢ:- 5500 አምስት ሺ አምስት መቶ ብር ብቻ በጉዞአችን ድሬዳዋ እንገባለን (ለባለስዕለቶች) የጉዞው ዋጋ የሁለት ቀን የእራት የአንድ ቀን ምሳ መስተንግዶ ማረፊያን እ…
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው በዓለ ደብረ ምጥማቅ በታላቋ ፣ጥንታዊቷ የበረከት የፈውስ አምባ ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም የ2018 ዓ.ም ክብረ በዓል ለማክበር ወደ ገዳማችን የሚመጡ ውድ ልጆቿን ለመቀበል በዝግጅት ላይ ትግኛለች ስለሆነም በጉዞ ለመምጣት ለምትሹ የጉዞ መነሻ ቦታ መገናኛ ፒያሳ እስጢፋኖስ ጣፎ አደባባይ ☎️ 0937903329 ቀድመው ይደውሉ
👎1
#ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የተዎህዶ ልጆች የአብይ ፃምን ምክንያት በማድረግ መንፈሳዊ ጉዞ እሁድ መጋቢት 20 የበረከት ጉዞ አዘጋጅተናል 1 ኩክየለሽ ማርያም 2 ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 3 ሚጣቅ አማኑኤል እርሶ ከሶስቱ የት መሄድ ይፈልጋሉ ለበለጠ መረጃ 0937903329
👎1
➕➕➕➕መልእክት ➕➕➕➕➕ ታላቅ የክብረ በዓል ጥሪ ጥር 21 /2018 ዓ.ም በዓለ አስተርእዮ ማርያም በገዳማት እናት የበረከት አምባ የፈውስ መገኛ የጸሎት ፣የጥበብ ፣የፍትሕ ደጅ #ደብረ_ምጥማቅ_ፃድቃኔ_ማርያም_ገዳም ✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት ስእለትን በምትሰማው ቃል ኪዳኗ በማይነጥፈው በዚህ ዘመነ ለምንገኝ ክርስቲያኖች አምባ መጠጊያ ተደርጋ በተሰጠችን የብዙዎች ሕልም የሥርአት እና የአርምሞ ቦታ ታላቅ በዓለ ንግሥ ስላለ በደጇ መጥታችሁ ታከብሩ ዘንድ ገዳማችን ጥሪዋን ታቀርባለች 👉በጉዞ መምጣት ለምትሹ የአዳር እና የደርሶ መልስ ጉዞ ስላለ በመምጣት ትችላላችሁ ይህን መልእክት ለወዳጆ…
👎1
👇 👇 👇 👇 👇 ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ ✝️ ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ✝️ ✝️ ወደ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ✝️ ✝️ ወደ ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ✝️ 🎙ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ጉዞን በተመለከተ ☑️ የጉዞ መነሻ ቀን :-ታኀሳስ 17/2018 ☑️ መመለሻ ቀን :- ታኀሳስ 20/ 2018 የጉዞው መስተንግዶዎች ✔️ የሁለት ቀን ምሳ መስተንግዶ ✔️ የሁለት ቀን የእራት ፕሮግራም 🎙ወደ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ጉዞን በተመለከተ ☑️ የጉዞ መነሻ ቀን :-ታኀሳስ 18/2018 ☑️ መመለሻ ቀን :- ታኀሳስ 19/ 2018 ለሁሉም ጉዞኣችን ✔️ የማረፊያ…
👎1
መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ህዳር 20 እና21 ለበለጠ መረጃ 0937903329
👎1
የማይቀርበት ጉዞ ሚያዚያ 5 ወደ ዳግማዊ ጎሎጎታ
👎1
Photo, posted without a caption
እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ የመጀመሪያውን እሁድ 55 ፍልፍል ዋሻ ወደሚገኝበት ዳግማዊ ጎሎጎታ ጉዞ አዘጋጅተናል የካቲት 23 መጓዝ የምትፈልጉ ቀድማችሁ በመደወል ቦታ አሲዙ https://t.me/debererohe 0908912323
👎1
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት በሙሉ፤ የዲያብሎስን የፈተና ወጥመዶች በጣጥሶ በድል ኣድራጊነት የተገለጠው ጌታችን ኣምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለሁለት ሺሕ ዐሥራ ሰባት ዓመተ ምሕረት የጾመ ኢየሱስ ሱባዔ ኣደረሰን አደረሳችሁ! “አኮ በኅብስት ክመ ዘየሓዩ ሰብእ አላ በኵሉ ቃል ዘይወፅእ እምኣፉሁ ለእግዚአብሔር፡- ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ ኣይኖርም” (ማቴ.፬÷፬)፤ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖ…
👎1
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @debererohe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ደብረ ሮሀ” (@debererohe), 254 subscribers as measured 7 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/debererohe.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.