ቡሩክ ዘይመጽአ በስመ እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ። መዝ ም 117: 26 `` 🌿🌿ሆሳህና በአርያም 🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የሆሳህና በዓል 🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
Signed Serkalem Y

Channel
@deacongirmayeshitla
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
719subscribers
-13 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001432335242 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @deacongirmayeshitla |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/deacongirmayeshitla |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Sept 2026, 18:19 | 719 | -1 |
| 6 Sept 2026, 19:37 | 720 | -5 |
| 29 Aug 2026, 14:35 | 725 | -1 |
| 23 Aug 2026, 13:36 | 726 | -2 |
| 14 Aug 2026, 23:28 | 728 | -4 |
| 6 Aug 2026, 16:12 | 732 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:30 | 732 | first reading |
12 posts held, back to 16 November 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 12 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ቡሩክ ዘይመጽአ በስመ እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ። መዝ ም 117: 26 `` 🌿🌿ሆሳህና በአርያም 🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የሆሳህና በዓል 🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
Signed Serkalem Y
🌹ፀሐይ-ዘኢትዮጵያ-አቡነ ተክለሀይማኖት🌹 🥰እንኳን ለጻድቁ አቡነ ተክለሀይማኖት የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🌹🙏🙏🙏 መልካም በአል ሐሙስ ታህሳስ 24/4/2017
Signed Serkalem Y
File, posted without a caption
Signed Serkalem Y
Photo, posted without a caption
Signed Serkalem Y
#ብሥራተ_ገብርኤል ➤ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ታህሳስ ፳፪ ብሥራተ ገብርኤል ይባላል፤ ይህም ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ጌታን እንደምትወልድ ብሥራቱን የነገረበት ቀን ነው። ➤ እንዴት ብሥራቱንማ የነገራት መጋቢት ፳፱ ቀን ነው ካሉ ትክክል ነው፤ ብሥራቱን የነገራት መጋቢት ፳፱ ቀን በዕለተ እሁድ ከቀኑ ፫ ሰዓት ላይ ነው። #ታዲያ_ዛሬ_ለምን_እናከብረዋለን? ➤ ወርሃ መጋቢት ታላቁ ዓቢይ ጾም የሚውልበት ወር በመሆኑ ቅዱሳን አባቶቻችን እንደዚህ ዓይነት ሥርዓት ሰሩ፦ ➢ የመጋቢት ፳፯ ስቅለቱን ጥቅምት ፳፯ ቀን እንዲሁም ➢ የመጋቢት ፭ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረፍት ቀን ወደ ጥቅምት ፭ ቀን ዞሮ እንዲከበር አደረጉ፡፡ ➢ የመጋቢት ፳፱ ብሥራቱ…
Signed Serkalem Y
🕊 [ ✞ እንኩዋን "ለተአምረ እግዝእትነ ማርያም": "ቅዱስ ደቅስዮስ": "ቅዱስ አንሰጣስዮስ" እና "ቅዱስ ገብርኤል" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞ ] † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! † --------------------------------------------- 🕊 † ተአምረ ማርያም † 🕊 - "ተአምር" የሚለውን ቃል በቁሙ "ምልክት" ብሎ መተርጐም ይቻላል:: መሠረታዊ መልዕክቱ ግን ነጮቹ በልሳናቸው Miracle የሚሉት ዓይነት ነው:: ከተፈጥሮ ሕግ ውጪ [በላይ] : ከፍጡራንም ችሎታ የላቀ ነገር ሲሠራ [ሲፈጸም] ተአምር ይባላል:: - ተአምር የእግዚአብሔር የባሕርይ ገንዘቡ ነው:: እርሱ ዓለምን ከመፍጠሩ ጀ…
Signed Serkalem Y
🕊 † ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል † 🕊 - ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከ፯ቱ ሊቃናት አንዱ: በራማ አርባብ በሚባሉ ፲ ነገደ መላእክት ላይ የተሾመ: በመጀመሪያዋ የፍጥረት ቀን መላእክትን ያጸና: ቅዱሳንን ሁሉ የሚረዳ: ሠለስቱ ደቂቅን: ዳንኤልን: ሶስናን ከሞት የታደገ ታላቅ መልዐክ ነው::+ከምንም በላይ ቤተ ክርስቲያን "መጋቤ-ሐዲስ" ብላ ታከብረዋለች:: የስሙ ትርጏሜ "አምላክ ወሰብእ-እግዚእ ወገብር" ነውና ለሥነ ፍጥረት ሁሉ የሚሆን ሐዲስ ዜናን ወደ እመቤታችን ድንግል ማርያም አምጥቷል:: መልዐኩ እመቤታችንን ከመጸነሷ ጀምሮ ባይለያትም ከእግዚአብሔር ተልኮ አብስሯታል:: - ቅዱስ ገብርኤል ዛሬ የብሥራቱ መታሰቢያና ዳናህ በተባለ ሃገር ቅዳሴ ቤቱ የ…
Signed Serkalem Y
File, posted without a caption
Signed Serkalem Y
Photo, posted without a caption
Signed Serkalem Y
🕊 † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን! † [ † እንኩዋን "ለ፺፱ [ 99 ] ኙ ነገደ መላእክት": "ቅዱስ አስከናፍር" እና "ቅዱስ ጢሞቴዎስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ † ] 🕊 † አእላፍ መላእክት † 🕊 እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክትን ሲፈጥራቸው በነገድ መቶ [፻] : በክፍለ ነገድ አሥር [፲] አድርጉዋቸዋል:: አቀማመጣቸውንም በ3፫ ሰማያትና በ፲ ከተሞች [ዓለማት] አድርጉዋል:: መላእክት ያሉባቸው ከተሞች ከታች ወደ ላይ "ኤረር: ራማና ኢዮር" ይባላሉ:: አሥሩ ክፍለ ነገድ ደግሞ ከነ አለቆቻቸው ይህንን ይመስላሉ:- ፩. አጋእዝት [ የቀድሞ አለቃቸው ሳጥናኤል: አህን የተረፉት በቅዱስ ሚካኤል ሥር ናቸው ]…
Signed Serkalem Y
ይህንን ጸሎት በወሬ ነጋሪ የሰማው ያ መኮንን በጣም ተገርሞ በቅዱሱ ፊት ሔዶ በግንባሩ ተደፋ:: "ስጠላህ የወደድከኝ አባት ሆይ! ማረኝ?" አለው:: ቅዱስ ጢሞቴዎስም አስተምሮ አጠመቀው:: ፪ቱም አብረውሲጋደሉ ኑረው ዐርፈዋል:: አምላከ ቅዱሳን በረድኤተ መላእክት ጠብቆ በወዳጆቹ ምልጃ ይማረን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን:: 🕊 [ † ኅዳር ፲፫ [ 13 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ] ፩. አእላፍ [፺፱ኙ] ነገደ መላእክት ፪. ቅዱስ አስከናፍር ሮማዊ ፫. "13ቱ" ግኁሳን አበው [ሽፍቶች የነበሩ] ፬. ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘእንጽና ፭. አባ ዘካርያስ ሊቀ ዻዻሳት [ † ወርኀዊ በዓላት ] ፩. እግዚአብሔር አብ ፪. ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ…
Signed Serkalem Y
Photo, posted without a caption
Signed Serkalem Y
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @deacongirmayeshitla. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዲያቆን ወልደ ሰንበት መጣጥፎች ፣ ትምህርቶች” (@deacongirmayeshitla), 719 subscribers as measured 13 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/deacongirmayeshitla.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.