#ንባብ_ለሕይወት_2017 ዝግጁ ናችሁ ? ከሐምሌ 24 - ሐምሌ 27 - በኤግዚብሽን ማዕከል ::
Signed ##

Channel
@danubok
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
496subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001284268829 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @danubok |
| Created | Between 1 April 2018 and 22 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/danubok |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 05:55 | 496 | -1 |
| 7 Aug 2026, 00:53 | 497 | -1 |
| 6 Aug 2026, 18:46 | 498 | no change |
| 6 Aug 2026, 09:01 | 498 | first reading |
13 posts held, back to 22 August 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 23 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
#ንባብ_ለሕይወት_2017 ዝግጁ ናችሁ ? ከሐምሌ 24 - ሐምሌ 27 - በኤግዚብሽን ማዕከል ::
Signed ##
የዓለማየሁ ዋሴ " ሚተራሊዮን " የተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ለንባብ በቃ :: ዓለማየሁ ዋሴ እመጓ ዝጎራ መርበብት ሰበዝ በተሰኙት መጻሕፍቱ ይታወቃል :: ሽያጭ ላይ ነን !! @jafbok
Signed Danuuuuu
https://www.facebook.com/100064860301477/posts/308174698021205/?d=n
Signed Danuuuuu
ዓለም ላይ እጅግ ዝናን እና ተወዳጅነትን ካተረፉ የራስ - አገዝ ጸሐፍት እንዲሁም የሕይወት መርህ መምህሮች አንዱ ሮቢን ሻርማ መጽሐፍ የሆነው " The Everyday Hero Manifesto " መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: ሽያጭ ላይ ነን !! @jafbok
Signed Danuuuuu
https://www.youtube.com/watch?v=JTXI1Mzw35A "አስቀድመው እንቁራሪቷን ይመገቡ" በሚል አርእስት ቢሰጠው የበለጠ የመፅሐፋን ሀሳብ ይገልፃል።
Signed Danuuuuu
Photo, posted without a caption
Signed Danuuuuu
ለሀብታሙ አለባቸው ወዳጆች :- የሀብታሙ አለባቸው አራቱም መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ :: በልዩ ቅናሽ :: Daniyal books
Signed Danuuuuu
The 10 X Rule በሽያጭ ላይ
Signed Danuuuuu
" ሲገባኝ ሁሉም ሰው የሆነች ”የለውጥ ኩርባ” አለችው። አስተሳሰቡ ወይ ስሜቱ አሊያም ድርጊቱ የሚቀየርባት ። ወደ ዐዲስ ምዕራፍ የሚታጠፍበት ወይም ከወደቀበት መቀመቅ የሚስፈነጠርበት ወይም ለዛለው ጉልበቱ አቅም የሚያገኝበት። ለውጥ ወደ ተሻለ ማደግ ብቻ አይደለምና ኩርባውን ሲታጠፍ ውድቀትም ሊሆን ይችላል። ያች የለውጥ ኩርባ አንድ የሆነች ኢምንት ክስተት ልትሆን ትችላለች ወይም ዐረፍተ ነገር ወይም አንዲት ቃል ምናልባት አንዲት መሳም ወይም የአንድት ደቂቃ መታቀፍ ወይም.... " - ከ'ጠበኛ እውነቶች ' መጽሐፍ ገፅ 116 ደራሲ :- ሜሪ ፈለቀ
Signed Danuuuuu
" መንገደኛ የተሰኘውን መጽሐፍ አንብቤ ተደንቄአለሁ፡፡ መጽሐፉ የጥልቅ ጥናት ውጤት ከመሆኑ ባሻገር በተዋበ ግልፅ ቋንቋ የቀረበ እጅግ አስፈላጊ ስራ ነው፡፡ ወደ ደቡብ አፍሪካ ስለሚሰደዱ ሰዎች የደቡብ አፍሪካ ዜጋ ያልሆነ ሰው ምርምርና ጥናት አድርጎ ሲያቀርብ ይህ የመጀመሪያ ነው፡፡ መጽሐፉ የስደተኞቹን ቅድመ-ስደት ሕይወት ይዳስሳል፤ ከደቡብ አፍሪካ ደርሰው የሚጋፈጧቸውን የኑሮ ተግዳሮቶችም ወለል አድርጎ ያሳያል፡፡ ከዚያም አልፎ የደቡባዊ አፍሪካ አገሮችን የፖለቲካና ማሕበራዊ ጭብጦችን ይነካካል፡፡ ወደፊት የስደት ጉዳይን በተመለከተ ሊደረግ የሚገባውን የጥናት አቅጣጫም ይጠቁማል፡፡ " ዶክተር ጌታቸው ተድላ፤ የገጠር ልማት ባለሙያና ደራሲ
Signed Danuuuuu
" እኛ ሰዎች ከተወለድንበት ቀን ይልቅ ሞታችን የሚታወስ ፣ የመጣንበት ሳይኾን የሄድንበት ቀን የሚሞገስ ፣ ከሕይወታችን ይልቅ ሞታችን ዋጋ ያለው ፣ ለምን ኖረ ሳይኾን እንዴት ሞተ? የምንባል ፍጡሮች ነን ። ይህን ደግሞ ለማሸነፍ ቆም ብለን ማሰብና ወደ ፈጣሪ መጠጋት አለብን ። የሕይወታችን አላማ እዚያ እናገኛለን ። ልክ የአገራችን ሰው ሲተርት < ሞት አይቀርም እቱ ምንም ቢታክቱ > እንደሚለውም ሞትን እያሰብን መልካም ሥራ እንድንሠራ ነው ። " ሜሎሪና ገፅ 177
Signed Rabi
📣📣የዓዲስ መጽሐፍ ጥቆማ📣📣 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 🔔 Homo deus(ሆሞዲዩስ 🔔 መጽሐፍትን ወደ አማርኛ መተርጎም ቀላል አይደለም ።ቴክኒካል ቃላቶች እና የተወሳሰቡ ጽንሰ-ሐሳቦች ይኖሩታል ። እንግዲህ ተርጓሚው ይሄንን ተልዕኮ ለራሱ ሰጥቶ ነው መጽሐፉን ወደ አማርኛ የተረጎመው። እኔም የዋናውን እና የትርጉም መጻሕፍቱን ተራ በተራ አንብቤያለሁ። ለዘመናት በሽታ፣ ረሃብ፣ ጦርነት የሰው ልጅ ትልቅ ራስምታቶች ነበሩ። በየአመቱ ሚሊየኖች በወረርሽኝ፣ በግጭትና በእርዛት ይረግፋሉ። ባለፉት ጥቂት አስርት አመታት ግን የሰው ልጅ ቀንደኛ ጠላቶቹን በከፊል አሸንፏል ። በሽታዎች መድሃኒት እየተገኘላቸው፤ ምርት ተትረፍርፎ ረሃብ ታሪክ እየሆነ፤ ጦርነቶ…
Signed Rabi
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @danubok. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Daniyal books” (@danubok), 496 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/danubok.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.