ክረምቱን በማንበብ ለምታሳልፉ በውጭም በውስጥም ላላችሁ ኢትዮጵያዊ አንባብያን የቀረበ ግብዣ ነው:: አንብቡ! ቁጥር 1 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol1Amharic Volume 1 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol1English ቁጥር 2 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol2Amharic Volume 2 English edition https://mybook.to/FisehayazieVol2English ቁጥር 3 አማርኛ እትም https://mybook.to/FisehayazieVol3Amharic Volume 3 English edition https://mybook…

Channel
Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ
@danielthomasethiopiawi1
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
6,277subscribers
-77 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001453363382 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @danielthomasethiopiawi1 |
| Created | 4 January 2020 — measured — cross-checked against a third-party dataset (TGDataset) |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/danielthomasethiopiawi1 |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 12 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 71% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 12:39 | 6,277 | -2 |
| 14 Sept 2026, 03:21 | 6,279 | -5 |
| 10 Sept 2026, 08:36 | 6,284 | -5 |
| 4 Sept 2026, 21:59 | 6,289 | -10 |
| 29 Aug 2026, 01:56 | 6,299 | -4 |
| 26 Aug 2026, 11:36 | 6,303 | -12 |
| 23 Aug 2026, 20:57 | 6,315 | -8 |
| 20 Aug 2026, 00:53 | 6,323 | -15 |
| 16 Aug 2026, 21:23 | 6,338 | -10 |
| 13 Aug 2026, 03:34 | 6,348 | -6 |
| 10 Aug 2026, 03:41 | 6,354 | -1 |
| 7 Aug 2026, 11:15 | 6,355 | +1 |
| 7 Aug 2026, 00:45 | 6,354 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:38 | 6,354 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 21 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 9 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 30 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ዕውቀትን ከአንዱ ሰው አእምሮ ወደ ሌላ ሰው አእምሮ ማስተላለፍ! BBI TECHNOLOGY Brain to brain interface. ልክ በብሉቱዝ ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ስልክ ዳታ መላላክ እንደሚቻለው ሁሉ የምድራችን ሳይንስ እውቀትን፣ አስተሳሰብን፣ ፍላጎትና ምኞትን ወዘተ...ከአንድ ሰው አእምሮ ወደ ሌላ ሰው አእምሮ መላክ ወደሚቻልበት ቴክኖሎጂ እንደተገባ ምን ያህሎቻችን እናውቅ ይሆን? ይህን 13 ደቂቃ ትንታኔ የያዘውን ቪዲዮ ተመልከተቱ! እንዴት ሊሰራ እንደቻለም ተረዱት! https://youtu.be/Azr0SuKbRB0?si=Evxh4ilBi8TycdKQ
"የCERN የሲርን መዘጋትና የአምላክን ቅንጣት (antiparticles) የመስረቅ ዕቅድ!" የ CERN ዋና እቅድ አንቲማተርን ማግኘትና የምድርን ህይወት ማስቀጠል ሙታንን ማስነሳት መቻል የሚል የምድር ሳይንስ ነው:: ሲርን ለ4 ዓመታት ተዘግቷል:: ለምን? ሙሉ ትንተናውን ተከታተሉ! https://youtu.be/jFdDCKMZ8aU?si=8jmv75zZ0vpx5OCF
Photo, posted without a caption
በዚህ ቪዲዮ ብዙሃኑን ያደነዘዘውን እና ተኝቶ ንጉስ ቴድሮስንና የኢትዮጵያ የብቻዋን ትንሳዔ የሚጠብቀውን ትውልድ ሃሰተኛ ትንቢት መሆኑን በአባቶች አንደበት በማረጋገጥ እናጋልጣለን! ሃሰተኛ ትንቢት መሆኑንም በማስረጃ እናጋልጣለን! ይህንን ቪዲዮ ሼር አድርጉ! ይህንን ቪዲዮ ሼር ማድረግ እየተታለለ እየተጭብረበረ ያለውን ወገን መታደግ ማለት ነውና ሼር አድርጉ! በነብስ የሚነገድባቸውን በብዙ ገንዘብ የንጉስ ቴድሮስን መታወቂያ እያወጡ ያሉ ምዕመናንን ከመጭበርበር ታደጉ! ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት እውነቱን ይረዱ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ የበኩልዎን ይወጡ። ሃሳብና አስተያየትዎን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። h…
“የንጉሥ ቴዎድሮስ ቅዠት እና የኢትዮጵያ ትንሣዔ” በዚህ ቪዲዮ በብዙዎቻችን ዘንድ በተለይም በከፊል የኦርቶዶክስ ምዕመናን ዘንድ ሥር ሰዶ ስለሚገኘው "ንጉሥ ቴዎድሮስ ይመጣል፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያውጃል" ስለሚለው ትርክት እውነታውን በማስረጃ እንፈትሻለን። ይህ እምነት እና ትንቢት በየትኛውም የቤተክርስቲያን ቀኖና፣ ትውፊት እና መንፈሳዊ መጻሕፍት ውስጥ የማይገኝ፣ ነገር ግን የብዙዎችን አእምሮ እያደነዘዘ እና ትውልዱን እውነተኛ ሥራና ጥረት ላይ እንዳያተኩር እያደረገ፣ ሁሉም ነገር ከትንሳዔው ጋር ይመጣል ብሎ ያደነዘዘ፣ የተሳሳተ አመለካከት ነው። በዚህ የ30 ደቂቃ ጥልቅ ትንታኔ ውስጥ፦ የዚህ ትርክት መነሻ ምንድን ነው? እነማን ከምን ተነስተው እንዲህ ለ…
የሁሉም መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ ገጽ፣ የመጨረሻ ቃል፣ የመጨረሻ የመደምደሚያ ምዕራፍ፣ የመጨረሻ ሉክ፣ የመጨረሻ ጥቅስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝጊያ ገጽ ይህ ነው! "ራእይ 22:16 “እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።” ራእይ 22:17 መንፈሱና ሙሽራይቱም፡— “ና፡” ይላሉ። የሚሰማም፡— “ና፡” ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ። ራእይ 22:18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ ራእይ …
በመጨረሻም ዕውን ሆነ...ዩፎ ኔፍሊም ኤሊያንስ ታመነ...እነ አዛዝኤል ብቅ ብቅ አሉ::ያ ነበር እውነቱ! https://youtu.be/_WUblNYffI0?si=5F6yENPakncKA5BL
ዳንኤል ሆይ፥ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ዘመን ድረስ ቃሉን ዝጋ፥ መጽሐፉንም አትም፤ ብዙ ሰዎች ይመረምራሉ፥ እውቀትም ይበዛል።” (ዳንኤል 12:4) ዛሬ እነዚህን መጻህፍት በራሴ የግል ምክንያት መለስ ብዬ ላስታውሳችሁ ፈለግሁ:: በዚህም ላይ መጻህፍቱ ከናሽናልነት ወደ ኢንተርናሽናልነት የተሻገሩና እንግሊዝኛ ትርጉሞች በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተነበቡ ያሉ አማዞን ላይ የሚገኙ መጻህፍት ሆነዋል:: 1ኛ. ለኢትዮጵያ ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ዘመናዊ አገባቡና እየመጣ ስለነበረው ስለ ረቂቁ የቁጥር ቀመር፣ ስለ ማይክሮችፕ፣ ስለተቀመረው ዲጂታላዊ አሰራር፣ በቁጥር ቁጥጥር ስር ስለማድረጊያው ቴክኖሎጂያዊ ዘዴ ከ12 ዓመታት በፊት ምንም አይነት ፍንጭ በሌለበት ዘመን ቀድ…
Photo, posted without a caption
ቤተ-ክርስቲያን ያልካደችው የዘመኑ ምዕመን ግን የካደው ኢየሱስ! https://youtu.be/tTodpGRlxsk?si=Y_OjyKGTRm_c2oEA
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @danielthomasethiopiawi1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Ethio_tereka · 48,195
Telegram ranks this channel #16 of 65 here — alongside 64 others — read 10 September 2026
@EthioHumanity · 24,405
Telegram ranks this channel #33 of 74 here — alongside 73 others — read 16 September 2026
@zikirekdusn · 52,408
Telegram ranks this channel #56 of 89 here — alongside 88 others — read 24 August 2026
@Ethio_Election_Board_NEBE · 23,670
Telegram ranks this channel #60 of 69 here — alongside 68 others — read 17 September 2026
This channel appears in 4 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ” (@danielthomasethiopiawi1), 6,277 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/danielthomasethiopiawi1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.