16 Apr 2025, 20:22 UTC209 views2 reactionsread 9 August 2026 በፍቅር ላይ ሊሆኑ ይችላሉለአንድ ሰው ጥልቅ እና ዘላቂ ፍቅር ከተሰማዎት ፣ ከእነሱ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ቅድሚያ ይስጡ እና ጠንካራ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ ግንኙነት ይሰማዎታል. እንዲሁም ፍላጎቶቻቸውን እና ስሜቶቻቸውን ማስተዋል፣ ሙሉ ለሙሉ ሊቀበሏቸው እና በወፍራም እና በቀጭኑ ለመደገፍ ፈቃደኛ ሊሆኑ ይችላሉ።
የፍቅር ምልክቶች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ-
ስለ ሰውዬው ብዙ ጊዜ ማሰብ: ስለእነሱ ማሰብ ማቆም አይችሉም, እና እነሱ ሁልጊዜ በአእምሮዎ ውስጥ ናቸው.
እነሱን በደንብ ማወቅ ፡ የሚወዷቸውን፣ የሚጠሏቸውን እና እሴቶቻቸውን ታውቃለህ፣ እና ከእነሱ ጋር ጥልቅ ግንኙነት ይሰማሃል።
ለእነሱ ቅድሚያ መስጠት፡- ከእነሱ ጋር ጊዜ ማሳለፍን ቅድሚያ ትሰጣለህ እና…
❤1👍1
Signed Channel
12 Apr 2025, 17:56 UTC183 views1 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Channel
16 Mar 2025, 17:42 UTC232 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👏2🤪2
Signed Channel
14 Mar 2025, 20:10 UTC200 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
The father of philosophy
🤪2
Signed Channel
14 Mar 2025, 19:07 UTC179 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🤪2
Signed Channel
12 Mar 2025, 21:17 UTC205 views6 reactionsread 9 August 2026 ፍቅር በጣም ከባድ ነው ከገባክበት መውጫ በር የለውም ትልቅ መስዋትነት ይጠይቃል ወዳጄ የምር ፍቅር ከያዘክ ምንም ታደርጋለ ግን ችግሩ አንተ እንደምታፈቅር ወይ እንደምታቅሪ ትፈቃቀራላቹ ነው ትልቁ ነጥብ እኩል ከሆነ አለም ቢገለባበትጥ እናንተ ያው ናቹ ለዛ ነው የፍቅርን ጥግ ክርስቶስ ያሳየን ይለናል ሊቁ አብርሃም ሊንከን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
❤3🤣2👍1
Signed Channel
6 Mar 2025, 06:03 UTC≈3,910 views5 reactionsread 9 August 2026 ተማር !
ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ
በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ!
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Daniel
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
👍3🤣2
5 Mar 2025, 20:06 UTC≈3,710 viewsread 9 August 2026 ስለዚህ 1 አንደኛ እደምትሞትእወቅ 2 ሁለተኛ ማንንም ሰው አትመንእናትህን አባትሽህንም ቢሆን ከፈጣሪ በስተቀር 3 ሁለተኛ በትምህርት ቤት ውስጥ ከማንም ጋር አትቀልድ ቢበዛ ሁለት ጋደኛ በቂ ነው እሱም ይበዛል 4 ቀና ብለህ ተራመድ ዝቅ ብለህ ኑር 5 ማንንም አትፍራ ሁሉም አፈር ነው only God 6 አላማህን ላይ ብቻ አቶክር ምንም አይነት የፍቅር ጋደኛ አትያዝ ከመጣች ሽሽ ከአላማ ሊያስትህ ነው መጀመሪያ አላማህን እወቅ 7 ሁልግዜ ስትነሳ ጸሎት እድርግ ፈጣሪ ጋር ቅርብ 8የመጨርሻው ብቸኝነትን ልምድ ብቻህን ሁን ያኔ ስለ እራስህ ማሰብ ትጀምራያለ9 የመጨረሻው ፍቅርኛ ያላት ሴት አታዋራ ምክንያቱም እሷ የሌላ ናት ልታሰናክል ካልሆነ መልካም ቀን ተመኘን የናን…
5 Mar 2025, 11:18 UTC≈3,840 views7 reactionsread 9 August 2026 ከእኛ ይልቅ ፈጣሪ ይቅደም ፤ ከምናስበው በላይ ያሰበልንን ይሰጠን ፤ እንደኛ ሳይሆን እንደሱ ይቅናልን ፤ ከፈለግነው በላይ ያስፈለገን ሁሉ ይሁንልን !
አሜን በሉ እንጂ እየመረቅኳችሁ እኮ ነው 😁 አዎ ከእኛ ሁሉ ነገር የእረሱ ጥቂት ትበልጣለች እና...
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Daniel
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
❤7
5 Mar 2025, 04:14 UTC≈2,020 views4 reactionsread 9 August 2026 ለመንቃት አታርፍድ!
ሞት ተፈርዶበት አንገቱ ውስጥ ገመድ ገብቶ የመጨረሻ ቃል ተናገር ተባለ፤ ከዛ ኮስተር ብሎ "ይብላኝ ለእናንተ እኔስ ትምህርት ወስጃለው" አለ አሉ።
ስለዚህ ከትናንሽ ስህተቶችህ ቶሎ ካልተማርክ ባለቀ ሰዓት ከነቃህ ትርፉ ቁጭት ነው፤ ከነቃህ አይቀር አታርፍድ ወዳጄ!
@Inspire_Daniel
❤3👍1
4 Mar 2025, 17:22 UTC≈1,560 views2 reactionsread 9 August 2026 ትንሽ ታገስ!
ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።
ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም!
@Inspire_Daniel
❤2
3 Mar 2025, 19:33 UTC276 views3 reactionsread 9 August 2026 መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!
በየቀኑ የምትለፋቸው ትናንሽ ልፋቶች ትልቁ ምኞትህን እውነት ያደርጉታል፤ አሁን የማይመስሉህ ነገሮች የሚሳኩት ጥረትህን ካላቆምክ ነው።
ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል እንደሚረኩ አትርሳ! ወዳጄ ጠንክረህ መቀጠል ብቻ ነው ምርጫህ!
@Inspire_Daniel
❤3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @danie1234566. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.