25 Mar 2026, 16:14 UTC23 viewsread 10 August 2026 የዋጋ ጭማሪ‼️
ጭማሪ የታየበት አዲሱ የኢትዮ ቴሌኮም የዋጋ ዝርዝር..
የኢትዮ ቴሌኮም ያልተገደበ (Unlimited) የቋሚ ብሮድባንድ ወርሃዊ ክፍያ ዝርዝር፦
1. 7Mbps — 999 ብር
2. 10Mbps — 1,300 ብር
3. 15Mbps — 1,875 ብር
4. 20Mbps — 2,500 ብር
5. 30Mbps — 3,700 ብር
6. 50Mbps — 5,900 ብር
7. 100Mbps — 11,000 ብር
8. 200Mbps — 21,000 ብር
9. 500Mbps — 52,000 ብር
10. 1Gbps (1,000Mbps) — 95,000 ብር
Via Ethio Telecom
Signed ..@respect⚡️ 🙏
25 Mar 2026, 08:50 UTC21 viewsread 10 August 2026 part(2)
የስልክዎን ባትሪን ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም የሚያግዙ ነገሮች:-
❺. ትልልቅ ስክሪኖች
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስልኮች ትልልቅ ስክሪኖች እንዲኖራቸው እየተደረገ ነው።
ይህ ትልቅ ስክሪን ሲከፈትና ሲበራ ባትሪ ይጨርሳል። ስለዚህም የስክሪኑን
የብርሃን መጠን መቀነስ ጠቃሚ ነው።
ስክሪኑን ማጥፋትና ቶሎ ቶሎ ስልክዎን አለመመልከትም ሌላው መፍትሄ ነው።
❻. ከፍተኛ ድምፅ
የመተግበሪያዎች ወይም የስልክ ጥሪዎች ድምፅ ከፍተኛ ከሆነ ባትሪ
ይጨርሳል። አብዛኛውን ጊዜ የድምፅ ነገር ስልክዎ ባለው ስፒከር የሚወሰን
ይሆናል።
የጆሮ ማዳመጫ መጠቀምና በሚያዳምጡበት ወቅት የሌሎች
መተግበሪያዎችን ድምፅ ማጥፋትም ጥሩ ነው።
❼. ቶሎ ቶሎ ቻርጅ ማድረግ
በፊት በፊት ስልክዎ…
Signed ..@respect⚡️ 🙏
24 Mar 2026, 15:14 UTC819 viewsread 10 August 2026 🔋🔋🔋
#የስልክዎን ባትሪን ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም የሚያግዙ ነገሮች:-
❖የስማርት ስልኮች ባትሪ ቶሎ ቶሎ ማለቅ የቴክኖሎጂው ትልቁ ድክመት
ሆኗል። አፕል ከቀናት በፊት የባትሪዎችን እድሜ ለማርዘም ሲባል የስልኮቹን
የአሰራር ሥርዓት (ኦፕሬቲንግ ሲስተም) ዝግ እንዲል ማድረጉን ይፋ አድርጓል።
❖ሞባይል ስልኮች የሚጠቀሙት በቶሎ የሚሞሉ ሊቲየም አየን ባትሪዎችን
ሲሆን ዲዛይናቸውም ባትሪዎቹ ተጠጋግተው እንዲቀመጡ የሚያደርግ ነው።
❖የስማርት ስልኮች ግፅታና ዲዛይን ቶሎ ቶሎ መቀያየር ማሻሻያውን
እንዳከበደውም እየተነገረ ነው። በርግጠኝነት ይህ ነው የሚባል ነገር ባይኖርም
የስማርት ስልኮችን እድሜ ለማርዘም የሚረዱ ነገሮች አሉ።
❶. ደካማ በይነ መረብ
ስልኮዎ በየ…
Signed ..@respect⚡️ 🙏
24 Mar 2026, 15:07 UTC546 viewsread 10 August 2026 የስልኮን ባትሪ ለረዥም ጊዜ ማቆየት እንደሚችሉ🤔
Signed ..@respect⚡️ 🙏
24 Mar 2026, 15:06 UTC12 viewsread 10 August 2026 Yhan yawkalu 😳😳🤗
Signed ..@respect⚡️ 🙏
13 Mar 2026, 14:49 UTC18 viewsread 10 August 2026 Selam guys edmin alchhw?
Signed ..@respect⚡️ 🙏
13 Jun 2025, 09:20 UTC53 viewsread 10 August 2026 ከነዚህ ውስጥ የትኛውን ትጠቀማላችሁ?
🔸ChatGPT
Revolutionize interaction, creativity, and innovation with the leader in AI.
🔸Claude4
Revolutionize workflows with AI-driven text, analytics, automation.
🔸Midjourney
Unlock digital artistry: AI transforms text into stunning visuals.
🔸Perplexity
Delivers concise, real-time answers with source citations.
🔸Google Gemini
Multimodal reasoning across text, images, audio, and video.
🔸Grok 3
…
Signed ........@daኙ⚡️
8 Jun 2025, 07:35 UTC59 viewsread 10 August 2026 #Telegram ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 10 ወሳኝ ነገሮች
✔ 1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::
✔ 2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock…
Signed ........@daኙ⚡️
Channel created
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @dan_tech_info. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.