በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው! ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 225 ሰዎች ውስጥ ሶስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ። ቁጥሩም ወደ 55 ከፍ ብሏል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት፤ ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ እስካሁን ባለው ሂደት ለ2 ሺህ 496 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል። ዛሬ የተገለጸውን ጨምሮ በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 55 ከፍ ብሏል ነው። ባለፉት 24 ሰዓታት ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጠው ሶስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ ሁለቱ የውጭ አገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ናቸው…

Channel
Corona Virus Ethiopia
@corona_virus_ethiopia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
22subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001364059284 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @corona_virus_ethiopia |
| Created | Between 1 April 2018 and 16 March 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/corona_virus_ethiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 31 Aug 2026, 19:45 | 22 | -3 |
| 11 Aug 2026, 09:16 | 25 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:47 | 25 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 March 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 April 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የታማሚዎች ሁኔታ ፦ - በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጠ ስምንቱ ሰዎች መካከል አምስቱ #ከዱባይ የመጡና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው። - አንድ የዘጠኝ (9) ወር ህጻንና ወላጅ እናቱ ይገኙበታል። - አንድ የ25 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ከታይላንድ መጥታ በለይቶ ማቆያ ክትትል ስታደርግ የነበረች በቫይረሱ መያዟ ተረጋግጧል። - አንድ የ19 ዓመት ኢትዮጵያዊ የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ #የሌለው ሲሆን የንክኪ ሁኔታውም በመጣራት ላይ ይገኛል። ወጣቱ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንዳለው ተጠርጥሮ በለይቶ ማቆያ የነበረ ነው። - ሌላኛዋ የ30 ዓመት ሴት ኤርትራዊት ስትሆን ከእንግሊዝ ለንደን መጥታ በአዲስ አበባ በለይቶ ማቆያ ክትትል …
በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ (9) ወር ህጻን የተያዘ ሲሆን እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደተናገሩት ፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል አንዱ ኤርትራዊ ሲሆን ቀሪዎቹ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው። ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 52 አድርሶታል ነው ያሉት። ምንጭ፦ ኢዜአ
#BREAKING በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ አንዲት የ60 ዓመት ታማሚ መጋቢት 19 ፣ 2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ታይቶባቸው በለይቶ ማከሚያ ገብተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን በመጋቢት 22፣ 2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡ ይታወሳል፡፡ ይሁንና ከመጋቢት 22 አንስቶ ላለፉት ስድስት ቀናት በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ ሲሆን በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል፡፡ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል…
#DrLiaTadesse #VOA ጤና ሚኒስቴር እጅግ ወደ ከፋ መዛመት ሊያመራ ይችላል ላለው እና በጥቂት ሳምንታት ውስጥም የሀገሪቱን የጤና አገልግሎት ስርዓት ሊያሰናክል ይችላል የሚል ስጋት ላያሳደረ ከሁሉ የከፋ ሁኔታ ቢፈጠር ለሚሆን አዝማሚያ የሚያዘጋጅ ሙከራ በማድረግ ላይ ነው ይላል ይህ የቪኦኤ ዘገባ። የአሜሪካ ድምፅ አገኙሁት የሚለውና የጤና ሚኒስቴር በዚህ ሳምንት ያዘጋጀው የትንበያ መረጃ 28 ሚሊዮን የሚደርስ ዜጋ ለቫይረሱ ሊጋለጥ ይችል ይሆናል የሚል #ግምት አስቀምጧል። በመንግስታዊው አሃዝ መሰረትም ቁጥሩ 9,700 የሚደርስ ሰው በመጪዎቹ 4 ሳምንታት ውሥጥ በፅኑ ለታመሙ ህሙማን የሚሰጥ ህክምና አገልግሎት ሊያስፈልገው ይችላል የሚል እቅድ ነው የያ…
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ የተደረገው ለ74 ሰው ብቻ ነው።
የታማሚዎች ሁኔታ ፦ - በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡት ውስጥ አምስቱ (5) ከአዲስ አበባ ሲሆን አንድ (1) ከድሬዳዋ ነው። - በቫይረሱ የተያዙት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው። - በአዲስ አበባ ከተያዙት ውስጥ ሁለቱ የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን የመጀመሪያው የ35 ዓመት ወንድ መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ የመጣ ነው። ሁለተኛው የ30 ዓመት ወንድ በተመሳሳይ ከዱባይ መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም የመጣ መሆኑን ገልጸዋል። ሁለቱም አስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የገቡ ናቸው። - ሶስተኛው የ28 ዓመት ወንድ፤ አራተኛውም የ56 ዓመት ወንድ፣ አምስተኛው የ30 ዓመት ወንድ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው። እነዚህ ሰዎች ያላቸው ግንኙነት እየ…
በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 6 ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ! ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ይህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር ሰላሳ አምስት (35) እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል።
#DrLiaTadesse የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 25 ደረሱ!
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በሁለት ጨምሮ 23 ደረሰ **** በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ እስካሁን ምርመራ ከተደረገላቸው 800 ሰዎች መካከል 23 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል ብለዋል፤ 2 በቫይረሱ ተያዙ ሰዎች ማገገማቸውን የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እስካሁን በቫይረሱ የሞተ ሰው አለመኖሩንም ገልጸዋል፡፡ ወረርሽኙ በመላው ዓለም እየፈጠረ ያለው ጭንቀትና ውጥረት የገንዘብ አቅምም ሆነ የእውቀት አቅም ያላቸው ሀገራትን እንኳን ማቆም ባለመቻሉ ከዚህ ልንማር ይገባል ብለዋል፡፡ ወረርሽኙን እስካሁን መቆጣጠር የቻሉ…
#BREAKING የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 21 ደረሱ!
በኮሮና ቫይረስ ስጋት በአዳማ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ተቋረጠ ********************** በአዳማ ከተማ ሦስት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን ተከትሎ የከተማ ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጥ መደረጉን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በከተማዋ ውስጥ የሚደረግ የሰዎች እንቅስቃሴም በከፊል እንዲቋረጥ መደረጉን የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ግዛቸው ገቢሳ በተለይ ለኢቲቪ ገልፀዋል። በአዳማ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባጃጅ እና ታክሲዎች ስራ እንዲያቆሙ ቢደረግም ከተማውን አቋርጦ የሚያልፍ የትራንስፖርት አገልግሎት ግን እንደቀጠለ መሆኑም ተገልጿል። በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @corona_virus_ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 31 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Corona Virus Ethiopia” (@corona_virus_ethiopia), 22 subscribers as measured 31 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/corona_virus_ethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.