Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የስህቴት_ዋጋ

Channel

የስህቴት_ዋጋ

@churiyanews

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

63subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001338431974
TypeChannel
Username@churiyanews
Description👉የራሱን ስህተት ማን ያምናል? 🙆እኔንስ ማን ያምነኛል? 🙊ለማን ልናገር ለማን ላውራ? 👉እጮሃለሁ ስህተትን እስክታውቅና እስክትማር ድርስ.......🙉🙉🙉 አድስ channal ነው ተቀለቀሉበት እንማማረበታለን። ስለፍቅር፣ስፖርት፣አዳድስ የዓለምና የሀገር ውስጥ ዉሎች ይዳሰሳሉ።አስታያየት ካሎት @churiyanews https://t.me/joinchat/AAAAAE_G2ebP-wG_ZqjGzw
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live7 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/churiyanews

Growth

636 August 2026 — 63 subscribers10 August 2026 — 63 subscribers6 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 62–64 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 03:1763no change
6 Aug 2026, 23:0363first reading

Engagement

20 posts held, back to 24 July 2023the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 November 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
13
Videos
1
Links
13

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

29 Nov 2023, 06:40 UTC44 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

እስካላሸነፍክ ደረስ ማንም ስለአንተ ታርክ ግድ አይሰጣውም። መልካም ቀን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!!

Signed @the_power_House

11 Nov 2023, 16:19 UTC49 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

የስኬታማ ሰዎች ልማድ ያስፈልግሀል!!! ልማድ ህይወትህ የሚመራው እና የሚያስተዳደረው ነገር ነው። አንተ ማለት ልማድህ ነህ። ይሄ ማለት አሁን ላይ የደረስክበት የህይወት ደረጃ ከዚህ በፊት በነበረህ ልማድ ነው። እና አሁን የለህበት ህይወት ደስተኛ የማያደርግህ ከሆነ ልማድህ ማጤን አለብህ። ከዚህ ባለፈ ጥሩ የሆነ ልማዶች ለማደበር እራስህ በቀን ለትንሽ ጊዜ ማለማመድ ይጠበቅብሃል። እናም ከጥቅት አመታት በኃላ ግን በዚያ ነገር አንቶ የተበላ ሰው መሆን አይቀርም። ስለዚህ ህይወት ውስጥ እንደልማድ የያዝካቸው ነገሮች ምን አይነት ውጤት በህይወት ላይ ሊኖራቸው እንደሚችል ጠንቅቀህ እወቅ። 🌟 ለሌሎች ያጋሩት ✍ህልመኛው ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️ join an

Signed @the_power_House

10 Nov 2023, 08:30 UTC44 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

ራስን ማደግ - እምቅ ችሎታዎን ይክፈቱ በራስ-እድገት ራስን የማግኘት እና የዕድገት አበረታች ጉዞ ላይ ይመዝገቡ፡ እምቅ ችሎታዎን ይክፈቱ። እውነተኛ እምቅ ችሎታዎን ለመክፈት፣ ግልጽነት ለማግኘት፣ ትርጉም ያላቸው ግቦችን ለማውጣት፣ እምነቶችን የሚገድቡ እና የበለጠ ዓላማ ያለው እና አርኪ ህይወት ለመምራት ኃይለኛ ግንዛቤዎችን እና ተግባራዊ ስልቶችን ያግኙ። ለሌሎች ያጋሩት መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Signed @the_power_House

9 Nov 2023, 16:23 UTC38 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

#አዕምሮ ማበልፀግ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖርህ መፅሀፍትን አንብብ። ብዙ አታውራ፤ ማውራት ሲኖርብህ ግን ዝም አትበል። ምክርና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ። ለተደረገልህ ጥሩ ነገር አመስግን፤ በቂ እንቅልህ ተኛ፤ የማታውቀውን ጠይቅ፤ በየወሩ ካለህ ገቢ ላይ ትንሽም ቢሆን ቆጥብ፤ ዛሬ መስራት የምትችለውን ነገር ዛሬውኑ ስራ። የሰው ልጅ ሲቸግረው ልብሱን የቤቱን ዕቃ፤ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል። ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው። ✨ዶ/ር ምህረት ደበበ 🌟 ለሌሎች ያጋሩት ሰናይ ምሽት ይሁንልን❤️❤️ join and follow our page @everthingspossible

Signed @the_power_House

3 Oct 2023, 05:02 UTC33 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

ሳትሠራ ተኝተክ ፈጣሪ ያውቃል የሚትል ከሆንክ ፈጣሪ የሚያውቀው አንተ እንቅልፋም እንደሆንክ ነው። መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Signed @the_power_House

2 Oct 2023, 05:23 UTC35 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

ተማመን ጥያቄህ ይመለሳል! "ፈጣሪ ለጥያቄዎችህ ሁሉ ፈጣን ምላሽ ሲሰጥህ እምነትን እያስተማረህ ነው ፤ ትንሽ ከዘገየ ትዕግስትን እያስተማረህ ነው ፤ በጣም ከዘገየ ግን ከጠየቅኸው የተሻለ እጥፍ እያዘጋጀልህ ነው!" ስለዚህ ጥያቄህን ለፈጣሪ ብቻ ስጥ ከዛ ግን መመለሱ እንደማይቀር እመን መንገዱ ይለያይ እንጂ ሁሉም ጥያቄ ይመለሳል! የበረከት ሰኞ ይሁንላችው 🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮ ስንቅ!

Signed @the_power_House

9 Sept 2023, 17:13 UTC36 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

ራስህን ተአምር በሚመስል መንገድ ቀይር! “ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ፤ ቅርንጫፉ ይሰበርብኛል ብላ አትሰጋም። የእርሷ እምነት በቅርንጫፉ ላይ ሳይሆን በክንፎቿ ነው።” የምትተማመነው በምንድነው? በምትደገፍባቸው ነገሮች ስትተማመን ትሰበራለህ፤ ስትሰበር ደግሞ መልሰህ ለመጠገን ከባድ ይሆንብሀል፡፡ እርግጥ ህቡዕ ህሊና ስብራቶችህን ሁሉ የመጠገን ተአምራዊ ብቃት አለው፡፡ ይህ የሚሆነው ግን ስትተማመንበት ነው፡፡ ይህ የሚሆነው ግን ከምትመግበው ሀሳብ የተነሳ ነው፡፡ በዚህ ወቅት አእምሮህን እየመገብከው ያለኸው ሀሳብ ምንድነው? ሃሳቦችህ ኃይል አላቸው፤ የምታስበውን በጥበብ ምረጥ! ጤናማ ያልሆኑ ሀሳቦችህን ወደ ጤናማ እየቀየርክ አስባቸው፤ አሉታዊዎቹን ወደ አዎንታ

Signed @the_power_House

17 Aug 2023, 04:52 UTC32 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

አሁን ያለህበት ቦታ እንድትሆን የመረጥከው አንተ ነህ የማይስማማህን ምግብ እየበለኸው ያለህ አንተ ነህ። አይሆንም ያልከው አንተ ነህ! ስራውን የተቀበልከው አንተ ነህ። ስራው ላይ የቆየኸው አንተ ነህ። ልታምናቸው የመረጥከው አንተ ነህ። ስሜትህን ችላ ያላልከው አንተ ነህ። ህልምህን የተውከው አንተ ነህ። ያገኘኸው አንተ ነህ። የተሸነፈከው አንተ ነህ። ብቻህን ለመሥራት የወሰንከው አንተ ነህ። ያመንከውና እየኖርክ ያለው አንተ ነህ። እሽ ያልካቸው አንተ ነህ። በአጭሩ ሀሳቡን አሰብክ፣ስሜቱን ፈጠረክ፣ምርጫ አደረግክ፣ቃላቶችን ተናገርክ፣ለዚያ ነው አሁን ያለህበት ላይ ያለኸው። መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የእናንተው ምርጫ!

Signed @the_power_House

16 Aug 2023, 06:11 UTC31 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

በሕይወት ፈተናዎች ይመጣሉ ነገር ግን ፈተናው አንተን ልጥልህ ልያወድቅህ ሳይሆን ከተማረከው የሕይወት ደስታና ስኬት አሰከታይ ነው። ስለዚህ ፈተናዎችን በመልካም ጎን እንይ! መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም እናንተው ምርጫ!

Signed @the_power_House

13 Aug 2023, 03:28 UTC30 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

ተመስገን ድንቅና ውብ ቀን ሰጠሄኛል አመሰግናለሁ። እስትንፋስ አለች አመሰግናለሁ። ደስ የሚል እሁድን አግንችያለሁ አመሰግናለሁ። አምላኬ ሆይ ተመሰገን። ከኃጢአቴ በላይ በሕይወቴ ላይ ምህረት ገኖ ከበደል በላይ ሆኖ ያንተ ቸርነት ይኸው ዛሬ ቀን አይቼያለሁ። ዛሬ ስንት ሰው ነው ከተኘሃበቴ ያልተነሣ ዛሬ ስንት ሰው ነው ከአልጋ ለመነሣት እየተቸገረ ያለ?አምላኬ ሆይ እኔ ግን እንዲህ አልሆንኩም አንተን ለማመስገን ብለህ ይኸው ጤነኛ አደረክ አመሰግናለሁ። በሕይወት ዘመነ አያንሰብህ ምስጋና ምክንያት ፈልገ ላመሰግን። መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የእናንተው ምርጫ!

Signed @the_power_House

9 Aug 2023, 03:18 UTC27 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

ከጣልከው አይነሳም ! ወፍራምን ሰው ለመጣል ከባድ ነው ከበድ ያለ ትግል ይጠይቅ ይሆናል ነገር ግን ከወደቀ ፈፅሞ አይነሳም ፤ አንተም አንቺም ከባድ የሆነ ወቅት ላይ ትሆናላችው ችግሩን ለመጣል የማትችሉ ያህል ተሰምቷችው ይሆናል ነገር ግን ሙሉ አቅማችውን ተጠቅማችው ጣሉት ችግራችው ወፍራም መሆኑን ውደዱት ምክንያቱም አንዴ ከጣላችውት በኋላ ፈፅሞ ሊነሳ አይችልም! ቀላል የሆኑ ትግል የማይፈልጉ ነገሮች እኛንም አያጠነክሩንም ስለዚህ ደስ ይበልህ! ደግመህ የማትገባበት ልትጥለው የምትችለው ፈተና ነው እና የተሰጠህ! የተባረከ እሮብ ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የእናንተው ምርጫ!

Signed @the_power_House

6 Aug 2023, 06:28 UTC28 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @everthingspossible

የተከበረ የእግዚአብሐር ማደር ነው ሰውነታችን እንጠንቀቅ! እግዚአብሔር የት ነው ያለው? ሰማይና ምድር የሞላ አምላክ ነው በሁሉ ቦታ ነው የሚኖረው ነገር ግን የእኔ ጥያቄ ማደሪያ የት ነው? የሚያድረው እግዚአብሔር እሱ ከሆነ መልስ የሚሆነ በልባችን ውስጥ ነው።በነቢያት ዘመን በጽላት ቢያድርም በአድስ ኪዳን የሰው ልብ እንደሆነ በብዙ መንገድ ተናግሩል።ልባችን የእግዚአብሔር ስለሆነ በጣም እንጠንቀቅ ወደ ውስጥ የሚገባውን ወደ ልባችን የሚገባውን ሀሳባችን በጥንቃቄ ማወቅና መጠቀም ይኖረብናል። መልካም እሁድን ተመኘንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የእናንተው ምርጫ!

Signed @the_power_House

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @churiyanews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የስህቴት_ዋጋ” (@churiyanews), 63 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/churiyanews.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.