28 Aug 2026, 13:07 UTC96 views4 reactionsread 29 August 2026 መሠራት ስለምትችል ብቻ ነገሮች አይቀየሩም ማለትም በጉልበት ነገሮችን በማከናወን የሚትኖር ከሆነ በዚህ መንገድ የምታገኘው ውጤቶች በሙሉ መንፈስን/የሕይወት ነፍስን የምያሰጭንቅ ስለሆነ ነገሮችን አሁን የምታወጣውን ያህል ጉልበት ሳታወጣ የምታገኝበት ጥበብ አለ። ይህን ጥበብ መማር አለብህ። #በእርግጠኝነት የምልህ ነገር ካለ ያለዚያ ሕይወት በአሁኑ ውጤት ይቀጥላል።
የሠላም አመሻሽን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
❤4
27 Aug 2026, 14:05 UTC191 views7 reactionsread 29 August 2026 እኔ የማምነው የሰዎችን እምነት አይደለም። እኔ የማምነው የሰዎች ማድነቅ አይደለም።በሰዎች ማደነቅም ይሁን ክብር ባለመሠጠት የሚሞቅ ይሁን የሚበረደኝ ነገር የለም። አንተ ባልከውም ይሁን ባላልከው ነጥብ ላይ ትኩርት እያደረኩ አይደለሁም የሚኖረው። አንተም ብትሆን ዛሬ ብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ብርም ይሁን በሰዎች ዘንድ የሚተመን ሀብት መኖር ችግር የለውም። እንድሁም በብዙ ሰዎች ዘንድ የተከበረ ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን ይህን አስታውስ፦ በሕይወትህ መደነቅና መገረም ያለበት ትልቁ ጉዳይ እግዚአብሔር የሚባል ኃያልና ገዢ የሆነ ኃይል ሁሌ በውስጥህ መኖሩ ነው።
መልካም አመሻሽን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
❤6👏1
26 Aug 2026, 04:23 UTC322 views3 reactionsread 29 August 2026 የእግዚአበሔር ትልቁ ጥበብ ይገርመኛል ፈተናና ችግር በሚመሠሉ ሁኔታዎች ውስጥ ለሕይወትህ የሚጥቅም ጥበብ ይሰጥሃል። የተዘጋጀህ ከሆንህ ይህን ጥበብ ለራሴህ በማድረግ በእውነት ተጠቀም ታተረፋለህ ካለሆነ ትበላለህ።
መልካም የማስተዋል ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
👍3
25 Aug 2026, 12:57 UTC359 views1 reactionsread 29 August 2026 እግዚአብሔር ያፅናናል ቀናም ያደርጋል!
...ብዙ የጭንቅ ቀኖች እና የእንባ ለሊቶች ለነፍስ ክሳት ለመንፈስ መጠውለግ ለስጋ ጉስቁልና ሰበብ የሚሆኑ እንደደራሽ ውሃ እና ድንገት እንደሚመጣ ጎርፍ የመጣውን እግዚአብሔር ዞር በል ሲል እንዳለፈ ውሃ መሄዱስ ግዴታው አይደል? በቃዴስ በረሃ ከረሃብ እና ከጥም ይልቅ የናፈቅነው መገኘቱ አሰንብቶን ፤ በአውላላ ሜዳ ላይ ድንጋይን ተንተርሶ በተኛበት የአባቶቹን አምላክ እግዚአብሔርን አይቶ ይህስ የሰማይ ደጅ ነው እንዳለው ሆኖልንም ጭምር እንጂ እስኪያልፍ የማያለፋ ምን አለ? አንድ ቀን በእግዚአብሔር ጊዜ በተፅናናንበት መፅናናት ሌሎችን እንድናፅናና ዘንድ የእውነት አንድ ቀን እንስቃለን! ነፍሳችን መፅናናትን እንቢ እስክ…
👍1
25 Aug 2026, 05:38 UTC375 views4 reactionsread 29 August 2026 ራስን አዳምጥ ስባል ሰዎች ይፈራሉ። መፍራትም አለባቸው ምክንያት የሚሆነው ቤተሰብን፣ዘመድ አዝማድን እንድሁም የታላላቆንና የታናናሾችን እንድሁም የመምህራኖች እና ቸአጎቶችን የመንግሥታዊ ሥርዓት ወዘተ ሀሳቦችን እየሰማ ስላዳገ በዚህም ሂደት ውስጥ የውጩውን ጩኸት እንጂ የውስጡን ማለትም የአምላክን የማዳመጥን ልማድ ረስቶ ስለመጣ ወደውስጥ አዳምጥ ስል ሰዎች ይፈራሉ። አይፈረድባቸውም ግን መፍትሄው ከዛ ውጭ የሌለ መሆኑ ምርጫ የማይሰጥ ሆነዋል። በሕይወት በግዴታ የምታደርገው ነገር ቢኖር ወደ ውስጥ ማዳመጥ ብቻ ነው።
የስኬት ቀን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
🙏3❤1
24 Aug 2026, 08:02 UTC456 views5 reactionsread 29 August 2026 በእድል ካልሆነ በአምላክ ሞክረው ዩኒቨርሱ የሚሰራው በእርሱ ህግ ነው!
አምላክህ ቀን ከለሊት ቢሰራልህም አንተ ካልሰራህ ምንም አይሆንም ወፍ የለም። ሲፈጥርህ እንደራሱ ነፃ የሆነች ነፍስን በሰውነትህ አኖረ። ፈጣሪ ሁሉን ነገር መቆጣጠር ቢችልም ያንተን ነፍስ ግን ላንተ ቁጥጥር ትቷል። ዋጋህ እጅግ ትልቅ ነው። የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ልጅ ከመሆንም በላይ ነው።
ይህ ካልገባህ ግን ነገር ይበላሻል።
ከሁሉ አስቀድመህ ነፍስህን እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ተማር። ያንተ ነፍስ ከአምላክ ባህር በረከቶችን የምትጨልፍ ልዩ መሳርያ ናት። ባለማወቅ ግን እርግማንም ልትጨልፍ ትችላለች። ነፍስህን በጥበብ መጠቅም ካስቸገርህ ለእርሱ መንፈስ አስገዛት። ያንተ ፈቃድ በእኔ ላይ ይ…
❤5
Channel photo updated
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 pinned a photo
23 Aug 2026, 12:15 UTC517 views3 reactionsread 29 August 2026 Photo
👨💼 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ
እኛ ጋር ሲመጡ የሚያገኙአቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
1. የሕይወት ክህሎት ማማከር፦የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎች።
2. የገቢ እና የፋይናንስ ማማከር፦ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ የቢዝነስ አማራጮች።
3. ድርጅታዊ ሥልጠና እና ማማከር፦ ለግል ድርጅቶች፣ ለሆቴሎች እና ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምርታማነትን ለማሳደግ የሚሰጥ ሙያዊ አገልግሎት።
4. የVIP የማማከር አገልግሎት፦ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ግለሰቦች በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ሲጀምሩ ወይም ያሉትን ሲያካሂዱ የሚደርስባቸውን ስጋት እና …
❤3
23 Aug 2026, 04:40 UTC469 views11 reactionsread 29 August 2026 ስንብት ነው ዛሬ አንድ ምክር ልምከርህ፦
ወደ ሕይወትህ ዕድል በማይታወቅ መንገድ ይመጣሉ። ማን ያውቃል ዛሬ የሕልሜህ ጥያቄ መልስ የምታገኝበት መንገድ ልምጣ ይችላል። ስለዚህ የሚመጣ ዕድልህ ባልታወቀ መንገድ ስለሆነ ልትንቀውና ልትሸሸው ትችላለህ። ምክንያቱም የነገሮች መሳካት ትንሽ በሚመስል መንገድ ስለሚመጣ ነው። ይህ እውነታ ምስክር ከፈለክ ከእኔ ወጪ ማንንም ልስጥ አልችልም። ብዞዎች የተሸወዱት የትልቅ ነገር መነሻ ራሱ ትልቅ ነው ብለውት ስለተቀበሉት ነው። የትኛውንም ዛፍ ብትታይ ከትንሽ ፍሬ ነው እያቆጠቆጠ እያደገ፣ትልቅ የሚሆነው።
መልካም እለት ሰንበት ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
❤7👍3🙏1
22 Aug 2026, 16:35 UTC561 views8 reactionsread 29 August 2026 እንደ ሰማይ ሩቅ አድረገሽ የምታስቢው አምላክ እንደ እስትንፋስሽ ቅርብ ቢሆንስ?
ካንቺ ውጪ የምትፈልጊው አምላክ በአንቺ ውስጥ ሆኖ እየፈለገሽ ቢሆንስ?
ጨረቃ እና ጸሐይ የሚሰግዱለት : እልፍ አእላፍ መላዕክት የሚያመሰግኑት አምላክ ባንቺ ውስጥ ነው። እስከ ዛሬ የአምላክን ፍቅር ካልቀመስሽ ካንቺ ውጪ በማይገኝበት በመፈለግሽ ነው። እግዚአብሔር ባንቺ ልብ አዳራሽ ያለና የሚኖር አምላክ ነው። አንቺ በሱ ልብ እናዳለሽ እርሱም ባንቺ ልብ ይኖራል። በልብሽ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ከጠፋ የክፋት: የቅናት: የፍርሃት: የጥላቻና የሐጢያት ሀሳብ ይበዛል።
የአምላክን እውነተኛ ሐይል: ውበትና ፍቅር ለመቅመስ? ልብሽ በይቅርታ ሳሙና ይታጠብ።
መፈሳዊነት ውስብስብ የ…
👍4❤2🙏2
21 Aug 2026, 00:44 UTC664 views11 reactionsread 29 August 2026 ስለእግዚአብሔር ማውቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም። ስለእግዚአብሔር ማወቅ መረጃ ሲሆን እግዚአብሔርን ማወቅ መንፈሱን መቅመስ ነው።
በሐይማኖትህ የቱንም ያህል የተከበርህ ቄስ፣ሼክና ፓስተር ብትሆንም ስለእግዚአብሔር ማውቅ ብቻ ግን አያድንህም መንፈሱን ቀመስህ ማንነቱን ተላብሰህ ነፃ ካልወጣህ እምነትህ የውሽት ይሆናል።
አስታውስ ስለምግቡ ማወቅ ምግቡን መብላት አይደለም። ምግቡን በልተህ ስትጠግብ ሌላ ምግብ አያሳስብህምብ አየህ? አምላክህንም በልተህ ስትጠግብ ከእሱ ውጪ ሌላ ነገር አያስጨንቅህም። የአለም ነገር ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል።
አምላክ የዩኒቨርሱ ምርጥ ምግብ ነው። ሰላም፣ ደስታ፣ ውበት፣ ሀብትና ህይወትን ለፍጥረት ሁሉ ይመግባል። ጥያቄው ግን …
👍8❤2🙏1
Showing the 12 most recent of 53 posts we hold for @everthingspossible. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.